ሀ) በፍጹም አይሰጥም።
ለ) አሳልፎ ይሰጥ ነበር።
ሐ) ትግራይ ክፍለ ሀገርን በቀጥታ ይገነጥል ነበር።
መ) ለኤርትራ የሰጠ ከወሎ ሰርቆ በኋላ ትግራይ እና ኤርትራን አንድ አገር የማድረግ ሴራ ነበር።
-
- Senior Member
- Posts: 11338
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member+
- Posts: 8624
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?
ውድ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Abere ሆይ፣
ምናልባት ረስተኸው ከሆነ፣ ታላቋ ትግራይን ለመመስረት ባወጅነው የባድሜ ጦርነት ላይ ቡዙ ሰዎች ስለሞቱብን፣ ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ ሽንፈታችንን ለመካካስ ይረዳናል በሚል ተስፋ አሰብን እንድንወር አድርገውን ነበር። ነገር ግን አሰብን ለመያዝ ባደረግናቸው ሙከራዎች፣ በሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ አገላለፅ <<ተጨፈጨፍን፣ ተቀጠቀጥን፣ አንድም ቦታ ፈቀቅ ማረግ አልቻልንም።>> ተሸነፍን። ተደመሰስን። አበቃ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Senior Member
- Posts: 11338
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?
ያልተጻፈውን አትቀባጥር። መለሥ ዜናዊ አውሳ የቀድሞው የትግራይ ክ/ሀገር አካል ቢሆን ወደ ኤርትራ ክ/ሀገር ከወሎ ሰርቆ ዳረጎት በምርቃት ይሰጥ ነበር ወይ ነው? ከአሰብ እና ከባድመ ማን ይበልጥ ነበር ከኋላው ተንኮል ባይኖር? ለባድመ አቧራማ እና ባድማ ምድር ቀውጢ የሆነ ጦርነት ያካሄደ ወያኔ፤ የሻዕብያን ግሪሳ ጠራርጎ እስከ አስከ መሀል ኤርትራ ሄደ በእውነት አውሳ አውራጃ የትግራይ ክፍል ቢሆን ለኤርትራ ጉርሻ ይሰጥ ይመስልሃል? ቀላል ሎጂክ ነው። ደግሞ ከአቅማችሁ በላይ አትጩኹ - ምንም ይሁን ምን ያላችሁ የክፍለ ሀገር አቅም ያህል ነው - ከዚያ አይበልጥም ሰማይ ብትወጡ፤ምድር በትፈጠረቁ። የባድመ ጦርነት ያረጋገጠው ይህን ነው። ወያኔ ትግራይም የተማረችው ይህን ነው። ባለ ሚሳይሉ ወያኔ በኢትዮጵያ ሃይል ተደምስሶ አንገቱን ደፍቷል - ምክንያቱም ትግራይ ክፍለ ሀገር ነች - አቅሟ ከዚያ አያልፍም. You Ascaris empty brag is just a pure scare tactics - like a dog barking in the face of a lion as if the lion could get off the dogs face. The dog will keep bark...
Digital Weyane wrote: ↑28 Apr 2024, 17:20
ውድ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Abere ሆይ፣
ምናልባት ረስተኸው ከሆነ፣ ታላቋ ትግራይን ለመመስረት ባወጅነው የባድሜ ጦርነት ላይ ቡዙ ሰዎች ስለሞቱብን፣ ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ ሽንፈታችንን ለመካካስ ይረዳናል በሚል ተስፋ አሰብን እንድንወር አድርገውን ነበር። ነገር ግን አሰብን ለመያዝ ባደረግናቸው ሙከራዎች፣ በሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ አገላለፅ <<ተጨፈጨፍን፣ ተቀጠቀጥን፣ አንድም ቦታ ፈቀቅ ማረግ አልቻልንም።>> ተሸነፍን። ተደመሰስን። አበቃ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Member+
- Posts: 8624
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?
አሥመራ ከገባን በኋላ ንብረት በመዝረፍ፣ ጣራ እንኳን ሳይቀር ነቅለን ዎደ ትግራይ ለመውሰድ ያዘጋጀናቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በቅሎና አህዮች ሳይቀሩ በጦርነቱ ተደመሰሱ። ይህንን አይነት ጭካኔ፣ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን <<አኒማል ክሩወልቲ>> ብለው ይጠሩታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?
Ascaries we are coming!
-
- Member
- Posts: 3281
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49