Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9970
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኢትዮጵያ እየመከረች ናት

Post by DefendTheTruth » 24 Apr 2024, 16:25

እዚህ ያላችሁት ኢትዮጵያኖች ናችዉ? ከሆናችዉ እየመከራችዉ ነዉ? በምን መልኩ?

ከልመከራችዉ ደግሞ፣ ይህ ኢትዮጵያዊያን አለመሆናችዉን ማሳያ አይደለምን?