Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በሚያስደንቅ ሁኔታ እያበበ ያለው የጉራንዞች እስፖርት ካልቸር!

Post by Horus » 24 Apr 2024, 14:22

ድሮ ድሮ የእግር ኳስ ብቻ ነበር! ዛሬ ላይ በሁሉም የአትሌቲክስ ምድቦች ወጣቶች እንደ አሸን እየፈሉ ነው ! ይህ ሰው ሰለሞን ባሬጋን ያሰለጠ ነው ! የእኔ እትብት በተቀበረባት አማውቴ ጭምር ወጣቶችን እየመለመለ ነው! ምነው እኔ ልጅ ሆኜ በተፈጠረ !