Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 23 Apr 2024, 22:05

ትላንትና ዛሬ እዚህ ፎረም ላይ የኤርትራ፣ ትግራይና አማራ ተወላጆች ስለ ግእዝ ፊደል ሞቅ ያለ ውይይት እያደረጉ ነው ።

(1) ለመሆኑ 'ፊደል' የሚለው ቃል ትርጉሙ ምን ማለት ነው?

(2) ፊደልን የፈጠረው ወይም የቀረጸው ማነው?

(3) ፊደል የተቀረጸው መቼ ነው?

(4) ፊደል የት ቦታ ነው የተቀረጸ ወይም የተጀመረው?፤

ሆረስ ነኝ
መልካም ውይይት!

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by Misraq » 24 Apr 2024, 00:44

ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።

በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።

ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም

ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።

ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።

union
Member+
Posts: 6481
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by union » 24 Apr 2024, 13:34

Brother Misraq

This is 100% correct,I could not agree more. It's Fedel Castro that made it, even though he is less than 100 year old by now :lol:

Misraq wrote:
24 Apr 2024, 00:44
ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።

በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።

ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም

ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።

ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 24 Apr 2024, 13:44

አቶ union,
የግእዝ ፊደል (የድምጾች ምልክት) እና ፊደል ካስትሮ (የሰው ስም) ምንም የሚያገናኛቸው ነገር የለም። የካስትሮው ፊደል የላቲን ቃል ሲሆን ፈደረ (ፈደለ) ይባላል፤ ትርጉሙ ፌይዝ፣ መተማመን፣ ማመን ማለት ሲሆን ዛሬ ፌዴሬሽን የተባለው ቃል የመጣበት ነው ። ውስጠ ትርጉሙ በቃል ኪዳን የተማመኑ ሰዎች ወይም በቃል ኪዳን መተማመን ማለት ነው ።

የድምጽ ምልክቱ ግ እ ዝ ፊደል ከዚያ ፍጹም የተለየ ትርጉም አለው ። ሌሎች ሃሳባቸውን እስከ ሚሰጡ አልገልጸውም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9970
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by DefendTheTruth » 24 Apr 2024, 14:06

Misraq wrote:
24 Apr 2024, 00:44
ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።

በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።

ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም

ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።

ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።
የአማራዉ ጭምብል እንዲህ ተነስቶ በአንዴ ድፍት? ወይ ጉድ!

union
Member+
Posts: 6481
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by union » 24 Apr 2024, 14:50

Horus

I was there when Fedel castro created it 8) :lol: :lol:

We cant take you serious on this because you dontknow what you are talking about. Castro created Fedel

Hint: the first country that created
ፊደል is Tewahido! Period!

Hint: ተዋህዶ ሀገር ነች ብሏል የብሬ የጋላ ጌታ

Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 24 Apr 2024, 15:07

union wrote:
24 Apr 2024, 14:50
Horus

I was there when Fedel castro created it 8) :lol: :lol:

We cant take you serious on this because you dontknow what you are talking about. Castro created Fedel

Hint: the first country that created
ፊደል is Tewahido! Period!

Hint: ተዋህዶ ሀገር ነች ብሏል የብሬ የጋላ ጌታ
ዩኒየን
እኒኮ ላንተ አይደለም የምጽፈው! የምር ለሚማሩና ለሚመራመሩ ነው ። ሂድና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉትን ውይይቶች ስንት ሺ ታዳሚ እንደ ሚያነበው ተመልከት ። ስለዚህ ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ነው ።

union
Member+
Posts: 6481
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by union » 24 Apr 2024, 15:22

Exactly, i am well aware and i will not let you lie.

I said you do not know what you are talking about! So i will not take you serious on this matter because you are making stuff up

I say facts, you say opinions

I joke around and say Castro created Fedel. Obviously Amaharic alphabet is 6000 years old. Geez died 6000 years ago when Amharic was created, buddy

Everyone used to speak Geez prior ro Amaharic alpahbet was created. Tewahido decided not use Geez by the public. It was a decision

Horus wrote:
24 Apr 2024, 15:07
union wrote:
24 Apr 2024, 14:50
Horus

I was there when Fedel castro created it 8) :lol: :lol:

We cant take you serious on this because you dontknow what you are talking about. Castro created Fedel

Hint: the first country that created
ፊደል is Tewahido! Period!

Hint: ተዋህዶ ሀገር ነች ብሏል የብሬ የጋላ ጌታ
ዩኒየን
እኒኮ ላንተ አይደለም የምጽፈው! የምር ለሚማሩና ለሚመራመሩ ነው ። ሂድና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉትን ውይይቶች ስንት ሺ ታዳሚ እንደ ሚያነበው ተመልከት ። ስለዚህ ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ነው ።

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ፊደል ምን ማለት ነው?

Post by Misraq » 24 Apr 2024, 15:42

union wrote:
24 Apr 2024, 15:22
Exactly, i am well aware and i will not let you lie.

I said you do not know what you are talking about! So i will not take you serious on this matter because you are making stuff up

I say facts, you say opinions

I joke around and say Castro created Fedel. Obviously Amaharic alphabet is 6000 years old. Geez died 6000 years ago when Amharic was created, buddy
Well said brother union. ወንድማችን ሆረስን ሁለታችንም "ማኔ ተቄል ፋሬስ" ብለነዋል:: አየንህ መዘንንህ ቀልለህ አገኘንህ::

ስኩኒዎች ቤት ለማለት ገዛ ይላሉ ስል ገዛ የጥንት የግብጾች ቃል ነው ትርጉሙም ቤት ነው ያለው ወንድማችን ሆረስ አፉን እያምዋሸ ነው፥፥ ዳሩ ግን ገዛ ጣልያንኛ እና ከጣልያን የተማሩት ቃል ነው፥፥ ስለዚህ ወንድማችን ሆረስ የአብይ ብጤ ሁሉን አውቃለሁ ወፈፌ መሆኑን ደርሰንበታል::

Post Reply