Page 1 of 1

በአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ የያዘችው ክልላችን ትግራይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንድትማር እማፀናለሁ።

Posted: 22 Apr 2024, 17:42
by Digital Weyane
ትልቁ ነገር Selam/ ነው ። Selam/ ካለ ፍቅር አለ። ፍቅር ካለ መከባበር አለ። መከባበር ካለ መኖር አለ። Selam/ እንሁን። :roll: :roll:


Re: በአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ የያዘችው ክልላችን ትግራይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንድትማር እማፀናለሁ።

Posted: 22 Apr 2024, 20:16
by Digital Weyane
ተኽላይ አሽብር ይባላል። የሕወሃት ብሪጋዴር ጀኔራል ነው። በውክልና ጦርነቱ ወቅት የሻዕቢያ መድፍና ሞርታር መቋቋም አቅቷቸው ከጦር ሜዳ ይሸሹ የነበሩትን የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናትን በጥይት በሉዋቸው የሚል ትእዛዝ በመስጠት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ወጣቶችን ቆሞ ያስረሸነ ወንጀለኛ ነው። ዛሬ ጨካኙ አውሬ ለፍርድ መቅረብ ሲገባው አይኑን በጨው አጥቦ ስለ Selam/ ሊሰብከን ብቅ ብሏል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: