Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11200
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

FYI@DDT---ዘጠኝ አረንጓዴ ጠርሙሶች ሆነ PP- ጽንፈኛ ኦሮሞ መከላከያ ሰራዊት! ስንት ቀረ?

Post by Abere » 22 Apr 2024, 17:33

ዘጠኝ አረንጓዴ ጠርሙሶች ሆነ የፒፒ ጽንፈኛ ኦሮሞ መከላከያ ሰራዊት። በመስከረም ወር ይህን ያህል ተደመሰሰ፤ በጥቅምት ይህን ያህል፤ ወዘተ አሁን 4ኪሎ ስንት ቀረ? ባለቀይ ቦኔቱ ዘመተ፤ በፋኖ ተነከተ፤ የባህር ሃይሉ ዘመተ፤ ሰሜን ሸዋ ገደል ተንኮታኮተ፤ የአማራ አድማ በታኝ ተበተነ አሁን ምን ቀረ?