Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 24 Apr 2024, 19:27

What is casa?
The Latin word "casa" originally meant "hut" or "cottage", and it is thought to have been derived from the Etruscan word "casa", which had the same meaning. Over time, the meaning of the word "casa" in Latin expanded to include not just small, simple dwellings, but also larger and more substantial houses.Aug 16, 2022

Who are Etruscans?

Tthey are Lydians (west Tukey//Anatolia

The ancient Greek writer Herodotus (widely considered to be the first historian) believed that the Etruscans descended from Anatolian and Aegean peoples who fled westward following a famine in what is now western Turkey.Sep 28, 2021

https://www.livescience.com/origins-of- ... discovered

says google!

Casa (Gojo) as in Desasa! Is ancient Semitic word derived from Kemitic Egyptian ‘Ghe’ ጌ! ቤት! The Aegean people are the historical Sea People who had invaded Egypt and ruled Egypt. So ancient Egyptian were a mix all kinds of Semitic and Aegean Island people. Aegea means Sea just we say in Ethiopia!!!

goodbye.

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 25 Apr 2024, 09:21

To bad this thread is now hijacked by a Gurage idiot who tries really hard to present himself as knowledgeable. I was skinning skunnnis here but this idiot horus got into it. His case is widely visible to anyone who can read.

ገዛ የሚለው የስኩኒዎች ቃል (ቤት በአማርኛ) የተወሰደው ከጣልያኖች ሆኖ ሳለ የግብጽ ቃል ነው ብሎ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ቃላትን እየፈለፈለ እና ድምጻቸውን እያዛባ ጣልያኖች ከግብጽ ግብጾች ደግሞ ከሴሜቲክ ነው የወሰዱት ይለናል

ይህ ኢዲየት ታድያ ለምን ሌሎች ሞደር ሴሚቲክ ቁዋንቋዎች ገዛ የሚለውን አሁን አይጠቀሙም ብትለው አይኑ ይቁለጨለጫል፥፥

ይህ ጉራጌ እንደ አብይ አህመድ የአእምሮ በሽተኛ ነው፥፥ በማያውቀው ነገር ጥልቅ እያለ እወቁኝ እወቁኝ ይላል፥፥ ታንክስ ቲ ሂም ስኩኒስ እዚህ ጋር አመለጡኝ

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20687
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Fed_Up » 25 Apr 2024, 09:59

Misraq wrote:
25 Apr 2024, 09:21
To bad this thread is now hijacked by a Gurage idiot who tries really hard to present himself as knowledgeable. I was skinning skunnnis here but this idiot horus got into it. His case is widely visible to anyone who can read.

ገዛ የሚለው የስኩኒዎች ቃል (ቤት በአማርኛ) የተወሰደው ከጣልያኖች ሆኖ ሳለ የግብጽ ቃል ነው ብሎ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ቃላትን እየፈለፈለ እና ድምጻቸውን እያዛባ ጣልያኖች ከግብጽ ግብጾች ደግሞ ከሴሜቲክ ነው የወሰዱት ይለናል

ይህ ኢዲየት ታድያ ለምን ሌሎች ሞደር ሴሚቲክ ቁዋንቋዎች ገዛ የሚለውን አሁን አይጠቀሙም ብትለው አይኑ ይቁለጨለጫል፥፥

ይህ ጉራጌ እንደ አብይ አህመድ የአእምሮ በሽተኛ ነው፥፥ በማያውቀው ነገር ጥልቅ እያለ እወቁኝ እወቁኝ ይላል፥፥ ታንክስ ቲ ሂም ስኩኒስ እዚህ ጋር አመለጡኝ
እምሱዬ,

ካንቺ የባሰ ኢዴት አለ? በደንብ ሳታነቢ ቂንጥርሽን ወድረሽ ወንዶች መሃል ገብተሽ ስትደባይ እዬዬዬ:: ያለነገር እኮ አይደለም አጋሜ የምንልሽ:: ትንሽነትሽን ስናሳይሽ ከአማራ ነኝ ብለሽ ስትደናግሪ ወደ ትግረኛ ቃላቶች ድርደራ ከተንሻል:: እንዲህ ነው ቆዳ ገፎ የተደበቅ ማንነት የምናወጣ:: ከሻእቢያውያን ጋር መሳፈጥ ዋጋ ያስከፍላል::

"ቂንጥራም የቂንጥራም ልጂ..." አለ ያበደው አጋሜ

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 25 Apr 2024, 11:05

Fed_Up wrote:
25 Apr 2024, 09:59
Misraq wrote:
25 Apr 2024, 09:21
To bad this thread is now hijacked by a Gurage idiot who tries really hard to present himself as knowledgeable. I was skinning skunnnis here but this idiot horus got into it. His case is widely visible to anyone who can read.

ገዛ የሚለው የስኩኒዎች ቃል (ቤት በአማርኛ) የተወሰደው ከጣልያኖች ሆኖ ሳለ የግብጽ ቃል ነው ብሎ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ቃላትን እየፈለፈለ እና ድምጻቸውን እያዛባ ጣልያኖች ከግብጽ ግብጾች ደግሞ ከሴሜቲክ ነው የወሰዱት ይለናል

ይህ ኢዲየት ታድያ ለምን ሌሎች ሞደር ሴሚቲክ ቁዋንቋዎች ገዛ የሚለውን አሁን አይጠቀሙም ብትለው አይኑ ይቁለጨለጫል፥፥

ይህ ጉራጌ እንደ አብይ አህመድ የአእምሮ በሽተኛ ነው፥፥ በማያውቀው ነገር ጥልቅ እያለ እወቁኝ እወቁኝ ይላል፥፥ ታንክስ ቲ ሂም ስኩኒስ እዚህ ጋር አመለጡኝ
እምሱዬ,

ካንቺ የባሰ ኢዴት አለ? በደንብ ሳታነቢ ቂንጥርሽን ወድረሽ ወንዶች መሃል ገብተሽ ስትደባይ እዬዬዬ:: ያለነገር እኮ አይደለም [deleted] የምንልሽ:: ትንሽነትሽን ስናሳይሽ ከአማራ ነኝ ብለሽ ስትደናግሪ ወደ ትግረኛ ቃላቶች ድርደራ ከተንሻል:: እንዲህ ነው ቆዳ ገፎ የተደበቅ ማንነት የምናወጣ:: ከሻእቢያውያን ጋር መሳፈጥ ዋጋ ያስከፍላል::

"ቂንጥራም የቂንጥራም ልጂ..." አለ ያበደው [deleted]
ደው በል !! ተመዛዚነ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Tomyogemo
Member
Posts: 3
Joined: 25 Apr 2024, 10:30

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Tomyogemo » 25 Apr 2024, 11:33

Amharic and Ge'ez are two sisterly languages which cognate with Akkadian language of Mesopotamia. Amharic and Ge'ez are even older than Hebrew, Aramaic, Arabic and other Semetic languages of Africa and the Near East. Aramaic and Hebrew have evolved diachronically from Akakdian. Africa , Ethiopian region, is the "Urheimat" origin of Afro_ Asiatic language famlies which has six sub-famlies: Ancient Egyptian ( Kemetic), Berber, Semetic, Cushitic, Chadic and Omotic.
Amharic cognates with Akkadian in Morpholoy, Phonology and Vocabullary. Same as Amharic Akkadian had a syntax of Subject , Object and Verb(SOV). Tigrigna language is drived from Beja when the Axumite Empire declined in the 7th centuty AD after the rise of Islamic religion in the Arabian Peninsula. Bejas invaded Axumite Empire and then settled in the present Tigre province and have taken the languages of indigenous Agews, Geez and Amharic speaking Axumites. When The Beja invaded Axum and its enivirons, the ruling class left the region for central Ethiopia (Shoa). Amharic is also related to ancient Egyptian language. Many of the vocabullary of Kemetic have survived in Amharic. M oreover, the Ethiopian alpabet ( Ha, La, Ha, Ma.... Pa) is drived from Egyptian hiegroliphic wriring system.
The so called modern Hebrew is not real Biblical old Hebrew, but is indeed a mish-mash from Arabic and an Europran Zionist's setteles of non Semetic people.

Tomyogemo
Member
Posts: 3
Joined: 25 Apr 2024, 10:30

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Tomyogemo » 25 Apr 2024, 12:20

Amharic and Ge'ez are two sisterly languages which cognate with Akkadian language of Mesopotamia. Amharic and Ge'ez are even older than Hebrew, Aramaic, Arabic and other Semetic languages of Africa and the Near East. Aramaic and Hebrew have evolved diachronically from Akakdian. Africa , Ethiopian region, is the "Urheimat" origin of Afro_ Asiatic language famlies which has six sub-famlies: Ancient Egyptian ( Kemetic), Berber, Semetic, Cushitic, Chadic and Omotic.
Amharic cognates with Akkadian in Morpholoy, Phonology and Vocabullary. Same as Amharic Akkadian had a syntax of Subject , Object and Verb(SOV). Tigrigna language is drived from Beja when the Axumite Empire declined in the 7th centuty AD after the rise of Islamic religion in the Arabian Peninsula. Bejas invaded Axumite Empire and then settled in the present Tigre province and have taken the languages of indigenous Agews, Geez and Amharic speaking Axumites. When The Beja invaded Axum and its enivirons, the ruling class left the region for central Ethiopia (Shoa). Amharic is also related to ancient Egyptian language. Many of the vocabullary of Kemetic have survived in Amharic. M oreover, the Ethiopian alpabet (Ha, La, Ha, Ma.... Pa) is drived from Egyptian hiegroliphic wriring system.
The so called modern Hebrew is not real Biblical old Hebrew, but is indeed a mish-mash from Arabic and an Europran Zionist's setteles of non Semetic people. Biblical Hebrew borrowed Aramaic alpahabet.
Ge'ez (Ethiopic) is the first Semetic languge to invent 7 Vowels ( Ge'ez ( first ordrt), Kaib( 2nd order),Salis( 3rd order), Ra'be ( 4th order), Hamis ( 5th order), Sadis ( 6th order) and Sabe( 7th order) in the 3rd century AD. Arabic has introduced there long and three short vocals in the 8th cenruryAD and Hebrew in the middle of the 9th century AD. Ethiopian Syllographic wriring system is the best in the world.

Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 25 Apr 2024, 13:53

Misraq wrote:
25 Apr 2024, 09:21
To bad this thread is now hijacked by a Gurage idiot who tries really hard to present himself as knowledgeable. I was skinning skunnnis here but this idiot horus got into it. His case is widely visible to anyone who can read.

ገዛ የሚለው የስኩኒዎች ቃል (ቤት በአማርኛ) የተወሰደው ከጣልያኖች ሆኖ ሳለ የግብጽ ቃል ነው ብሎ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ቃላትን እየፈለፈለ እና ድምጻቸውን እያዛባ ጣልያኖች ከግብጽ ግብጾች ደግሞ ከሴሜቲክ ነው የወሰዱት ይለናል

ይህ ኢዲየት ታድያ ለምን ሌሎች ሞደር ሴሚቲክ ቁዋንቋዎች ገዛ የሚለውን አሁን አይጠቀሙም ብትለው አይኑ ይቁለጨለጫል፥፥

ይህ ጉራጌ እንደ አብይ አህመድ የአእምሮ በሽተኛ ነው፥፥ በማያውቀው ነገር ጥልቅ እያለ እወቁኝ እወቁኝ ይላል፥፥ ታንክስ ቲ ሂም ስኩኒስ እዚህ ጋር አመለጡኝ
ንቺ ቀፎ ቅል ራስ፣
አስመሳይ አጋሚዶ! ጓደኛህ ዲዲቲ ጋር ተለፋደድ! ጌ ቱባ የሴም ቃል ነው፤ አማራ ቀዬ ይላል፣ ግ አ ዝ ጌያት ይላል (ቤቶች፣ ሰፈር ማለት ነው) ፣ ጉራጌ ገየት ይላል ሰፈር ማለት ነው ። አረብ አል ኬይዳ ይላል ሰፈር ቀዬ ማለት ነው ። ጌ፣ ገዛ፣ ዳስ፣ ጎጆ፣ ደሳሳ ጎጆ፣ ራስጌ፣ አምባላጌ፣ አዲስጌ፣ ዳርጌ .......................መሃይም ሹል አፍ ! አሁን ቀጥል ከዚህ ስር ተሳደብ!!!!! እኔ እንዳንተ ላለ ወራዳ አጋሚዶ አይደለም የምጽፈው :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Misraq » 25 Apr 2024, 14:05

Horus wrote:
25 Apr 2024, 13:53
Misraq wrote:
25 Apr 2024, 09:21
To bad this thread is now hijacked by a Gurage idiot who tries really hard to present himself as knowledgeable. I was skinning skunnnis here but this idiot horus got into it. His case is widely visible to anyone who can read.

ገዛ የሚለው የስኩኒዎች ቃል (ቤት በአማርኛ) የተወሰደው ከጣልያኖች ሆኖ ሳለ የግብጽ ቃል ነው ብሎ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ቃላትን እየፈለፈለ እና ድምጻቸውን እያዛባ ጣልያኖች ከግብጽ ግብጾች ደግሞ ከሴሜቲክ ነው የወሰዱት ይለናል

ይህ ኢዲየት ታድያ ለምን ሌሎች ሞደር ሴሚቲክ ቁዋንቋዎች ገዛ የሚለውን አሁን አይጠቀሙም ብትለው አይኑ ይቁለጨለጫል፥፥

ይህ ጉራጌ እንደ አብይ አህመድ የአእምሮ በሽተኛ ነው፥፥ በማያውቀው ነገር ጥልቅ እያለ እወቁኝ እወቁኝ ይላል፥፥ ታንክስ ቲ ሂም ስኩኒስ እዚህ ጋር አመለጡኝ
ንቺ ቀፎ ቅል ራስ፣
አስመሳይ አጋሚዶ! ጓደኛህ ዲዲቲ ጋር ተለፋደድ! ጌ ቱባ የሴም ቃል ነው፤ አማራ ቀዬ ይላል፣ ግ አ ዝ ጌያት ይላል (ቤቶች፣ ሰፈር ማለት ነው) ፣ ጉራጌ ገየት ይላል ሰፈር ማለት ነው ። አረብ አል ኬይዳ ይላል ሰፈር ቀዬ ማለት ነው ። ጌ፣ ገዛ፣ ዳስ፣ ጎጆ፣ ደሳሳ ጎጆ፣ ራስጌ፣ አምባላጌ፣ አዲስጌ፣ ዳርጌ .......................መሃይም ሹል አፍ ! አሁን ቀጥል ከዚህ ስር ተሳደብ!!!!! እኔ እንዳንተ ላለ ወራዳ አጋሚዶ አይደለም የምጽፈው :lol: :lol: :lol:
አይ ሆረስ እንዴት መዘህ መዘህ ዳስ፣ ጎጆ፣ ደሳሳ ጎጆ፣ ራስጌ፣ አምባላጌ፣ አዲስጌ፣ ዳርጌገዛ ጌ፣ ገዛ ላይ አደረስከው፥፥ በቃ የመርካቶ የማጭበርበር ችሎታህን እዚህም እየተጠከምክበት ነው? :lol: :lol:

ተመዛዚነ :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 11207
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Abere » 25 Apr 2024, 14:35

እንደ እኔ ይህ ጉዳይ ብዙ ምርምር የሚያስፈገው አይመስለኝም - ምክንያቱም በርካታ የትግርኛ ጥሬ ቃሎች ከአማርኛ የተወሰዱ (የተወለዱ /የተቀየጡ) ይመስላሉ። ውይይቱ "ገዛ" የሚለውን ቃላት መዞ በማጤን ላይ ስለሆነ፤

ስርወ-ቃሉ አማርኛ ይመስላል። የትርጓሜውን ይዘት በመውሰድ ብቻ ማወቅ ይቻላል። የግድ በስቦ ግጥም "ቤት" መሆን አለበት ካልሆነ በስተቀር። አንድ ግለሰብ ይህ የገዛ እራሴ ነው ካለ የእኔ ነው ማለቱ ነው። ይዞታ ወይም ባለቤቱ እኔ ነኝ - ከዚህ ላይ ገዛ ባለቤት ይጠቁማል። ትግርኛ ለብዙ ዘመናት ያላደገ የቆረቆዘ ወይም ማደግ የማይችል ባህርያት ያሉት ይመስላል። ገዛ ማለት ደግሞ በገንዘቡ በወዙ አንድ ነገር ሸመተ (ገበዬ) ማለት ። እገሌ መኪና ገዛ፤ ወዘተ ገዛ ይባላል ይህም ይዞታ ወይም አዲስ ባለቤትነት ያመለክታል።

Tomyogemo
Member
Posts: 3
Joined: 25 Apr 2024, 10:30

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Tomyogemo » 25 Apr 2024, 17:52

Might be since Amharic is older than Biblical Hebrew which has evolved from Akkadian eastern Semetic language. Amharic cognates with Akkadian. Furthere more Amharic is alo related to ancient Egyptian language. So many ancient Egyptian( Kemetic) words have survivied in Amharic.
Towat = early morning
Sewu= Man
Tena = become old
Shifta = Bandit
Atse= Emperor
Ber= door
DINK = PIGMY etc.

Amharic Akkadian English
Abewu/ Abat Abum Father
Demeqe Demequm to become good
Dagna dagnanum Judge
arash erashum farmer
ASIR ESER TEN
SELASA SELASHA THIRTY
ALEQE HALEQUM DESTROY; EXTRIMINATE
ISAT ISATUM FIRE
LIB LIBUM HEART
QEREBE QEREBUM TO NEAR
SEMA SEMUM TO HEAR
WELEDE WALADUM TO GIVE BIRTH
SEREQE SERAQUM TO STEAL
ENEE ANAKU I
ANTE ATTA YOU
ANCHI ATTI YOU ( FEMALE)

Horus
Senior Member+
Posts: 30996
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Hebrew language sounds Amharic

Post by Horus » 26 Apr 2024, 00:13

Abere wrote:
25 Apr 2024, 14:35
እንደ እኔ ይህ ጉዳይ ብዙ ምርምር የሚያስፈገው አይመስለኝም - ምክንያቱም በርካታ የትግርኛ ጥሬ ቃሎች ከአማርኛ የተወሰዱ (የተወለዱ /የተቀየጡ) ይመስላሉ። ውይይቱ "ገዛ" የሚለውን ቃላት መዞ በማጤን ላይ ስለሆነ፤

ስርወ-ቃሉ አማርኛ ይመስላል። የትርጓሜውን ይዘት በመውሰድ ብቻ ማወቅ ይቻላል። የግድ በስቦ ግጥም "ቤት" መሆን አለበት ካልሆነ በስተቀር። አንድ ግለሰብ ይህ የገዛ እራሴ ነው ካለ የእኔ ነው ማለቱ ነው። ይዞታ ወይም ባለቤቱ እኔ ነኝ - ከዚህ ላይ ገዛ ባለቤት ይጠቁማል። ትግርኛ ለብዙ ዘመናት ያላደገ የቆረቆዘ ወይም ማደግ የማይችል ባህርያት ያሉት ይመስላል። ገዛ ማለት ደግሞ በገንዘቡ በወዙ አንድ ነገር ሸመተ (ገበዬ) ማለት ። እገሌ መኪና ገዛ፤ ወዘተ ገዛ ይባላል ይህም ይዞታ ወይም አዲስ ባለቤትነት ያመለክታል።
አበረ፣

እናመሰናለን! አይደለም መኪና ገዛ (የመኪና ጌታ ሆነ) አገር ገዛም ያለው ትርጉም ያው ነው ። እኔ ሳድግ ታላቅ ሽማግሌ ወይም መሪ ሲሞት የሚደረግ ትልቅ የለቅሶ ባህል አለን ! ያገር አቢ ያገር ጌታ (ያገር አባት፣ ያገር ባለቤት) ተብሎ ይለቀስለታል ።

Post Reply