Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11206
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Abere » 22 Apr 2024, 08:51

ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች። ተጨባጩ የፓለቲካ እውነታ ይህ ነው። የሴራ እና የስርቆት ፓለቲካ ስለሆነ - ለህዝብ ግን የማደናገር ፕሮፓጋንዳ ይነፋለታል። ትግራይ የፌደራል ስርዐቱ አካል አይደለችም ከሌሎች የኢትዮጵያ ክፍል በተለየ ለብቻው የሚተዳደር ሆኖም ግን ህዝብ እና መሬት ለማሰረቅ ተመሳሳይ ፍላጎት ካለው የኦሮሞ ጽንፈኛ እና ከውጭ አካላት ጋር በማበር በህዝብ ላይ የቁማር ጨዋታ እያጧጧፉ ነው። ትግራይ የተገነጠለች በእራሷ ግን መቆም ቀርቶ ዳዴ ማለት የማትችል ፥ የመገንጠል ደዌ ግን በእጅጉ ያነቀዛት - አስቸጋሪ ነች። ትግራይ እራሷን እንደ አገር በመቁጠሯ የትግራይ አገር ከኤርትራ፤ከአማራ፤ ከአፋር ጋር የመሬት እና የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የማያቋርጥ ጦርነት ፈጥሯል። ዛሬ ትግሬ በወልቃይት፤በራያ የሚያደርገው ጦርነት ትግራይ እንደ ኢትዮጵያ አካል በመሆን ሳይሆን ትግራይ በቸኛ አገር በመሆን ነው። እውነቱ ይህ ሁኖ እያለ በድንበር ይሁን በዜግነት የማይገናኘው የጅማው አብይ አህመድ ለምዕራብ እና ለትግሬ አገር በመደለል በማያገባው ገብቶ ለትግሬ ሲፈተፍት ይውላል - በዐጸፋው ትግሬ ደግሞ ለሴት አራጁ ኦነግ ብድር ይመልሳል። እውነቱ ይህ ነው - እስከ አሁን ትግራይ የኢትዮጵያ አካል አይደለችም - ትግሬም አፉን ሞልቶ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ሲመሰክር ቢሰማ ለጆሮ እንግዳ እየሆነ መጥቷል። የስርቆት እና የማጭበርበር ፓለቲካ ነው ያለው - ኢትዮጵያ መንግስት አልባ አገር ነች። መንግስት የላትም፤ህግ የላትም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13715
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Axumezana » 22 Apr 2024, 09:05

አበረ፥ ተስፋ፥ የቆረጥክ፥ ትመስላለህ! ለመሆኑ፥ አንተን፥ የኢትዮጵያዊንነት፥ስርቲፊኬት፥ ሰጭ፥ ማን፥ አደረገህ?

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Selam/ » 22 Apr 2024, 09:38

ህዝበ-ትግሬ ምን አደረገ? ካንሰሮቹ ወያኔ፣ ኦነግ ሸኔና ሻቢያ ናቸው!

Abere
Senior Member
Posts: 11206
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Abere » 22 Apr 2024, 10:00

ይህን ማወቅ የሚቻለው ምርቱን ከገለባው መለዬት ብቻ።

እንድሁ በይሉኝታ ህዝብ ስለተሸበበ እንጅ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ይህ ነው - ትግራይ እራሷን ከገነጠለች ቆይታለች። ትግሬ ወያኔን ሲረግም ወይም ሲቃወም የተሰማበት ክስተት እጅግ ጥቂት ነው። ወያኔን የሚቃወም ትግሬ ከተሰማም ከወያኔ በላይ የበለጠ ወያኔ ነው - ይህ የመገንጠል በሽታቸው ስር የሰደደ ነው። የትግራይ ጦርነት አገር የመሆን ፍላጎት ጦርነት እንጅ የኢትዮጵያ አካል የመሆን አይደለም።

ትግራይ በወያኔ መንግስት ነው የሚስተዳደረው፤ ወያኔን ተከትሎ ይዘምታል፤ ወያኔን ተከትሎ ይዘርፋል፤ ይገድላል። ዛሬ ከራያ አላማጣ ሊጥ እና ዱቄት ሰባራ ቅል ሳይቀር ዘርፎ ወደ መቀሌ እያጫነ ነው። የሚነዳው የቤት እንሰሳት ቁጥር ስፍር የለውም።

የአንድ አገር ህዝብ አብሮ የመኖር ስሜት የሌለው የባዕድ ወራሪ ተግባር የሚፈጽም የአገር ልጅ ሳይሆን የሌላ አገር ዜጋ ነው።


Selam/ wrote:
22 Apr 2024, 09:38
ህዝበ-ትግሬ ምን አደረገ? ካንሰሮቹ ወያኔ፣ ኦነግ ሸኔና ሻቢያ ናቸው!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8564
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Digital Weyane » 22 Apr 2024, 10:36

የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ እና ልዕለ ሃያሏ ኡናታችን ትግራይ ራስዋን የቻለች ኮንቲነንት ናት ለማለት እደፍራለሁ። :roll: :roll:

የSelam/ የአብሮነት እና የመቻቻል ተምሳሌት የሆነችውን ኮንቲነንታችን ትግራይ በአለም Selam/ና ፀጥታ እንዲሰፍን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተች በመሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ በምሳሌነት የምትጠቀስ ኮንቲነንት ናት።
:roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትግራይ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር ነች።

Post by Selam/ » 22 Apr 2024, 12:17

የዓለማችን ኮሚኒስታዊ ፈላጭ ቆራጭና ሃያሏ ኡናታችን የኤርትራ ክፍለ ሃገር እንደ ጉጥ ዕብጥ፣ እንደ አለት ጥጥር ብላ ራስዋን የቻለች ሃገር ነች ለማለት እደፍራለሁ። :roll: :roll:
Digital Weyane wrote:
22 Apr 2024, 10:36
የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ እና ልዕለ ሃያሏ ኡናታችን ትግራይ ራስዋን የቻለች ኮንቲነንት ናት ለማለት እደፍራለሁ። :roll: :roll:

የSelam/ የአብሮነት እና የመቻቻል ተምሳሌት የሆነችውን ኮንቲነንታችን ትግራይ በአለም Selam/ና ፀጥታ እንዲሰፍን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተች በመሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ በምሳሌነት የምትጠቀስ ኮንቲነንት ናት።
:roll: :roll:

Post Reply