Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9961
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወይ ጉድ ከ10 000 አመታት በፊትም ነበሩ ይለናል አንዱ ደግሞ

Post by DefendTheTruth » 22 Apr 2024, 07:17

ወይ ጉድ ከ10 000 አመታት በፊትም ነበሩ ይለናል አንዱ ደግሞ፣ ከዉሃ ብቅ ብቅ አሉ ያሉበትም ምክንያት ታወቀ።

ትላልቅ ሀይቆች ስለነበሩዋቸዉ ነዉ ይለናል አንዱ ደግሞ።