Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33336
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Terrorist-Tplf Have Displaced 29 Thousand Amharas From Raya!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 21 Apr 2024, 10:49


Getachew Shiferaw
ትህነግ/ህወሓት ከ29 ሺህ በላይ ንፁሃንን አፈናቀለ

የተፈናቀሉትን ለመመለስ በሚል በርካታ ታጣቂውን ወደ ራያ ያስገባው ፀረ አማራው ትህነግ በራያ ከ29 ሺህ በላይ ንፁሃንን ማፈናቀሉን የተመድ አንዱ ተቋም የሆነው OCHA በሪፖርቱ አረጋግጧል። ተፈናቃል ለመመለስ በሚል ወረራ የፈፀመው ትህነግ በገጠርና ከተማ የራያ አካባቢዎች በርካቶችን ሲገድል፣ ቤት ለቤት መጠነ ሰፊ ዘረፋ ማድረጉን ምንጮች ገልፀዋል። ትህነግ ንፁሃን ላይ በሚፈፅመው ጥቃት በርካቶች ቀያቸውን ጥለው ለመሰደድ ተገድደዋል።

በራያ ከ29 ሺህ በላይ ህፃናት፣ ሴቶችና አዛውንትን ያፈናቀለው ትህነግ በጠለምት ተመሳሳይ ድርጊት ለመፈፀም ዝግጅት ላይ ነው።