Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9962
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 21 Apr 2024, 10:25

ማስተዋል ከምለዉ የመጣ ነዉ? ማስተዋል መፈፀም ወይም መከወን ከምሉት ፅንሰ ሀሳቦች ጋር ይዛመዳል? ወይም ደግሞ በመሰረቱ አንድ ናቸዉ?

ማስተዋል ና ማሰብ ልዩነታቸዉ ምኑ ላይ ነዉ?

ማስተዋል ና ችሎታ እንዴት ነዉ የምዛመዱት?

ለመልሳችዉ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Horus » 21 Apr 2024, 13:44

DefendTheTruth wrote:
21 Apr 2024, 10:25
ማስተዋል ከምለዉ የመጣ ነዉ? ማስተዋል መፈፀም ወይም መከወን ከምሉት ፅንሰ ሀሳቦች ጋር ይዛመዳል? ወይም ደግሞ በመሰረቱ አንድ ናቸዉ?

ማስተዋል ና ማሰብ ልዩነታቸዉ ምኑ ላይ ነዉ?

ማስተዋል ና ችሎታ እንዴት ነዉ የምዛመዱት?

ለመልሳችዉ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
Naga Tuma,

አስተውሎት የግብር ስም ነው ።

አስተዋይ የማየት ሽካ ወይም እስኪል ያለው ማለት ነው።

ቃሉ ሁለት ክፍሎች አሉት፤ ሽካ (እስኪል) + ዐይን (ማየት)

ማስተዋል መፈጸም ማለት አይደለም

ማስተዋል መከወን ማለት አይደለም።

ማስተዋል ከብዙ ነገር አንዱን በትኩረት ለይቶ ማየት ማለት ነው።

አስተውሎት ኦብዘርቬሽን ማለት ነው።

ማስተዋል እንደወረደ ማሰብ ማለት አይደለም ።

ማስተዋል (ፐርሰፕሽን) በአይን ማየት ነው ።

ማሰብ (ቲንኪንግ) በአንጎል ውስጥ ምስል ማየት ነው ።

ማስተዋል እንደ ማንኛውም የሰው ባህሪ (ቢሄቪየር) ክህሎት ወይም ችሎታ ነው ።

ማንኛውም ችሎታ መተግበሪያ አካል (ኦርጋን) ይፈለጋል ። ለምሳሌ የማየት ችሎታ ያለ ዐይን ሊኖር አይችልም። የማሰብ ችሎታ ያለ አንጎል ሊኖር አይችልም።

ስለሆነም ማንኛው የሰው ስራ፣ የሰው ባህሪ ችሎታ ወይም ብቃት ነው ። ማስተዋልና ማሰብ አንዱ በአይን ሌላው ባንጎል ማየት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11203
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Abere » 21 Apr 2024, 14:07

አንገት የተሰራው አዙሮ ለማዬት/ማስተዋል ነው።

DDT ግን አብሮ አደግ ጎረቤት አማራ ጎረቤቱን እየጠቆመ ያፈናቅላል፤ የቤት ዕቃ ሃብታቸውን ይወርሳል፤ እርሻ መሬታቸውን ይቀማል። ስለ አስተውሎ ምንነት እንደት ሊጠይቅ ጀመረ? ድንገት የሰው ልጅ መንፈስ በላዩላይ አንዣበ ወይስ ግዜው መምሸቱን እየተረዳ መጣ?

DefendTheTruth wrote:
21 Apr 2024, 10:25
ማስተዋል ከምለዉ የመጣ ነዉ? ማስተዋል መፈፀም ወይም መከወን ከምሉት ፅንሰ ሀሳቦች ጋር ይዛመዳል? ወይም ደግሞ በመሰረቱ አንድ ናቸዉ?

ማስተዋል ና ማሰብ ልዩነታቸዉ ምኑ ላይ ነዉ?

ማስተዋል ና ችሎታ እንዴት ነዉ የምዛመዱት?

ለመልሳችዉ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9962
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 21 Apr 2024, 15:12

Abere wrote:
21 Apr 2024, 14:07
አንገት የተሰራው አዙሮ ለማዬት/ማስተዋል ነው።

DDT ግን አብሮ አደግ ጎረቤት አማራ ጎረቤቱን እየጠቆመ ያፈናቅላል፤ የቤት ዕቃ ሃብታቸውን ይወርሳል፤ እርሻ መሬታቸውን ይቀማል። ስለ አስተውሎ ምንነት እንደት ሊጠይቅ ጀመረ? ድንገት የሰው ልጅ መንፈስ በላዩላይ አንዣበ ወይስ ግዜው መምሸቱን እየተረዳ መጣ?

DefendTheTruth wrote:
21 Apr 2024, 10:25
ማስተዋል ከምለዉ የመጣ ነዉ? ማስተዋል መፈፀም ወይም መከወን ከምሉት ፅንሰ ሀሳቦች ጋር ይዛመዳል? ወይም ደግሞ በመሰረቱ አንድ ናቸዉ?

ማስተዋል ና ማሰብ ልዩነታቸዉ ምኑ ላይ ነዉ?

ማስተዋል ና ችሎታ እንዴት ነዉ የምዛመዱት?

ለመልሳችዉ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
አበሩ፣ አንድ አባባል ትዝ አለኝ። አብጁን በረ ቤላ ብዴን ብዴን ጄቲ; ይላል አባባሉ።፣ (በራሃብ ዘመን ህልምህ ሁሉ ስለ እንጄራ ነዉ እንደማለት ነዉ) አንተ ተንሳህም ተኘህም የምታይህ አንድ ነገር ብቻ ነዉ፣ የአማራ አብዮት፣ እሱ ደግሞ ፈቀቅ አልል ብሎዋል፣ በ1 ወር ዉስጥ 90 በ 100 ደርሶዋል ብለህን ነበር፣ ከዚያ ቦኋላ 6 ወር አለፈ፣ በ6 ወሩ ዉስጥ ቀሪዉን 10 በመቶ ማዝለቅ አቃታችዉ፣ አንተ ግን እዚየዉ ተቸክለህ ቀረህ፣ ታሳዝናለህ፣ ምንም እንኳ የሞሳድ ገረድ ብትሆንም የሰዉ ልጅ ነህ ና።

እሺ 10 በ 100 ዉስ ይቅር፡ እስካሁን በተጠናቀቀዉ 90% በመቶ ዉ ዉስጥ ምን ምን አሻሻላችዉ ብዬ ብጠይቅህ፣ መልስ የልም፣ ትንፍሽ አልል አልክ። በየቦታዉ እየዞርክ ደግሞ ስለ አማራዉ አብዮት ማዉራቱ አይታክትህም። ዳሩ ያዉ ቆሞ ቀር ነህ ና፣ ለምደሃዉል። ይመችህ!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9962
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 21 Apr 2024, 15:31

Horus wrote:
21 Apr 2024, 13:44
DefendTheTruth wrote:
21 Apr 2024, 10:25
ማስተዋል ከምለዉ የመጣ ነዉ? ማስተዋል መፈፀም ወይም መከወን ከምሉት ፅንሰ ሀሳቦች ጋር ይዛመዳል? ወይም ደግሞ በመሰረቱ አንድ ናቸዉ?

ማስተዋል ና ማሰብ ልዩነታቸዉ ምኑ ላይ ነዉ?

ማስተዋል ና ችሎታ እንዴት ነዉ የምዛመዱት?

ለመልሳችዉ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
Naga Tuma,

አስተውሎት የግብር ስም ነው ።

ማስተዋል እንደ ማንኛውም የሰው ባህሪ (ቢሄቪየር) ክህሎት ወይም ችሎታ ነው ።

ማንኛውም ችሎታ መተግበሪያ አካል (ኦርጋን) ይፈለጋል ። ለምሳሌ የማየት ችሎታ ያለ ዐይን ሊኖር አይችልም። የማሰብ ችሎታ ያለ አንጎል ሊኖር አይችልም።

ስለሆነም ማንኛው የሰው ስራ፣ የሰው ባህሪ ችሎታ ወይም ብቃት ነው ። ማስተዋልና ማሰብ አንዱ በአይን ሌላው ባንጎል ማየት ነው።
This is not Naga Tuma, you know that much very well. አዉቆ የተኛ መሆንህን ተዉ፣ ጥቅም የለዉም።

"ማስተዋልና ማሰብ አንዱ በአይን ሌላው ባንጎል ማየት ነው"?

ማስተዋል በአይን? እንዴት ልሆን ይችላል? ልብ ከላየ አይን ማየት አይችልም ወይም ለዚህ የምቀርብ አባባል አለ፣ ይህ አባባልህ ያንን የቆየ ና የደረ አዉቅትን ይፃራረል መሰለኝ።

ለማንኛዉም ክሎት ና አስተዉሎት ይላያያሉ መሰለኝ፣ ለዚህ ነዉ ጥያቄዉን ያነሳሁት።

ክሎት መከወን ከምለዉ መሰለኝ የመጣዉ፣ መከዉን ማለት ደግሞ መፈፀም ከምለዉ ጋር ይመሳሳላል። Here there is a change of state. ሁለቱም መለወጥን ስለሚያመልክቱ፣ እንደምመስለኝ ከሆነ። ማስተዋል ግን በመጀመሪይ ደረጀ ምንም ነገር አይቀይርም፣ በቦታዉ ላይ ነዉ የምተወዉ፣ ዜር ኢዝ ኖ ቼንጅ ኦፍ ስቴት (there is no change of state) ማለት ነዉ። አይደልም?

In this case your definition could be only half of the truth እንደማለት ይሆናል፣ እንደምመስለኝ ማለት ነዉ። ስለመለስክልኝ ግን አመሰግናለሁ፣ እንደዛህ የሞሳድ ገረድ ዘለህ ወደ ሌላ ቶፕክ ሳትገባ ማለቴ ነዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Horus » 21 Apr 2024, 19:26

DDT,
1
ክህሎት ችሎታ ማለት ነው እንጂ ቀኖና ወይም ድርጊት አይደለም። one is ability (skill); the other is action, doing or performance. ልወጥ አሁን ያመጣሃው አዲስ ነገር ነው ። አንድ ተግባር ሲፈጸም የሚፈጠረው ልወጥ ብቻ አይደለም ። አንድን ነገር መጠበቅ፣ ማሻሻል፣ እና መፍጠርን ይጨምራል። ውጤት የሚመጣው በተግባር ወይም ድርጊት ነው። ክህሎት ወይም ችሎታ ብቻውን ምንም አይነት ውጤት አይፈጥርም።

2
ከላይ በአንጎል ማየት ያልኩትን የገባህ አይመስለኝም። አይን ሳያይ በልብ ብቻ ካየን ያ ማሰብ ይባላል። ባንጎል ውስጥ ያለን ምስል ወይም የሪያሊቲ ሞዴል ማየት ነው። ልብ ሳያይ አይን ብቻ ካየ ያ አስተውሎት አይባልም ። ሙሉ ቀን እልፍ ነገሮችን በዚያ አይነት እናያለን ግን አንዱንም ጉዳይ ብለው ኩረት አንሰጠውም።

ስለዚህ እጅግ መሰረታዊ የኮግኒሽን ፕሪንሲፕል አንድን ነገር በአይናችን ስናይ አያይዘን ባንጎላችን ውስጥ ካለው ሞዴል ጋር አነጻጽረን ያየነው ኦብጀክት ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ ነው ያንን ነገር እሱ ነው ብለን ኮንፈርም የምናደርገው ። This is the fundamental principle of cognitive science.

The job of the brain is to collect and store models of realities which we use to confirm or reject the accuracy of our perceptual experience. አንድን ዛፍ አይተን አው ዛፍ ነው ለማለት ባንጎላችን ውስጥ ካለው የዛፍ ሞዴል ጋር በማመሳከር ነው። አስተውሎት ይህን መሰል የተረጋገጠ እይታ ነው ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9962
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስተዉሎት ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 30 Apr 2024, 17:58

Horus wrote:
21 Apr 2024, 19:26
DDT,
1
ክህሎት ችሎታ ማለት ነው እንጂ ቀኖና ወይም ድርጊት አይደለም። one is ability (skill); the other is action, doing or performance. ልወጥ አሁን ያመጣሃው አዲስ ነገር ነው ። አንድ ተግባር ሲፈጸም የሚፈጠረው ልወጥ ብቻ አይደለም ። አንድን ነገር መጠበቅ፣ ማሻሻል፣ እና መፍጠርን ይጨምራል። ውጤት የሚመጣው በተግባር ወይም ድርጊት ነው። ክህሎት ወይም ችሎታ ብቻውን ምንም አይነት ውጤት አይፈጥርም።

2
ከላይ በአንጎል ማየት ያልኩትን የገባህ አይመስለኝም። አይን ሳያይ በልብ ብቻ ካየን ያ ማሰብ ይባላል። ባንጎል ውስጥ ያለን ምስል ወይም የሪያሊቲ ሞዴል ማየት ነው። ልብ ሳያይ አይን ብቻ ካየ ያ አስተውሎት አይባልም ። ሙሉ ቀን እልፍ ነገሮችን በዚያ አይነት እናያለን ግን አንዱንም ጉዳይ ብለው ኩረት አንሰጠውም።

ስለዚህ እጅግ መሰረታዊ የኮግኒሽን ፕሪንሲፕል አንድን ነገር በአይናችን ስናይ አያይዘን ባንጎላችን ውስጥ ካለው ሞዴል ጋር አነጻጽረን ያየነው ኦብጀክት ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ ነው ያንን ነገር እሱ ነው ብለን ኮንፈርም የምናደርገው ። This is the fundamental principle of cognitive science.

The job of the brain is to collect and store models of realities which we use to confirm or reject the accuracy of our perceptual experience. አንድን ዛፍ አይተን አው ዛፍ ነው ለማለት ባንጎላችን ውስጥ ካለው የዛፍ ሞዴል ጋር በማመሳከር ነው። አስተውሎት ይህን መሰል የተረጋገጠ እይታ ነው ።
አንተ የምታዉቀዉ ዲዲት ማለት ብቻ ነዉ። ዲዲት ያድርግህ ና! ክሎት ችሎታ ነዉ፣ የመከወን ችሎታ፣ አስተዉሎት ግን ግንዛቤ ነዉ፣ ምንም ነገር ሳትለዉጥ።

AI is an ability to do something, to solve problems, the problem changes its state from unsolved to a solved state. If AI was to just have an understanding, then there wouldn't be any value for the human being. It is a tool to solve some kind of problem, not to just understand it.

I think there is a misconception at the Ethiopian AI Institute to call it ሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት instead of ሰዉ ሰራሽ ክሎት, our intelligence is not to just have an understanding of something but to solve some kind of problem.

In the film below they have chosen the term(s) ሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት, which could be conceptually wrong, I am afraid.

They also copied it to Afan Oromo directly and called it ሁበኖ ነም-ቶልቼ (hubannoo nam-tolche) while it is not about hubannoo but about dandeetti (ዳንዴቲ).

Post Reply