Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 16:29

Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 16:08
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::
አንተ የሶላቶ እስኩፒኒ .. እኔ የምትጠራበት ስም ምን እንደሆነ የነገርኩህ አሁንም እዚህ በዚህ ሰዓት አንጎልክን የማሽከረክር ሆረስ ነኝ! ባክነህ ኤርትራ በሚባል አካል ውስጥ እስከ እለተ ምትህ የተቆለፈብህ ኢትዮጵያዊ ነህ! YOU ARE FOREVER AN ETHIOPIAN TRAPPED IN AN ERITREAN BODY :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Naga Tuma » 20 Apr 2024, 16:49

Horus wrote:
20 Apr 2024, 02:37
Naga Tuma wrote:
20 Apr 2024, 00:21
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ኣትችልም?

ለምሳሌ የአክሱም ስልጣኔ ዳግም ተወለደ ወይም ይወለዳል ማለት ኣይቻልም?
confused የሆኑና clearly የማያስቡ ሰዎች የፈለጉትን ሊሉ ይችላሉ! በሬ ወልደ ሰማይ ነደደ ሊሉ ችላሉ! አክሱም ግን በፍጹም እንደ ገና አይወለድም! ናጋ ቱማ በፍጹም እንደ ገና መወለድ አይደለም ወደ ትናንት መመለስ አይችልም ። የወደቀ ሰው ግን መነሳት ይችላል! ከዚህ በፊት አስተማሬህ ነበር፣ ቃላቶችህ ውዥንብር ከሆኑ ሃስብህም ውዥንብር ይሆናል ! ለዚህ ነው ብዙ ነገር ትሞነጫጭራለህ ግ ን አንዱም የምትለው ነገር ሰውን አያስተምርም! ምን እንደ ምትል ማንም ሰው ስለ ማይገባው! መቼ ነው እራስክን የምትፈትሸው?
ቀላል ጥያቄ መመለስ እየተሳነህ ኣዉቃለሁ ማለት ኣያሳፍርህም?

የኣንተ የዕድሜ ልክ ኣዉቃለሁ ባይነት እንደዚህ የሚወድቅ ኣልመሰለኝም ነበር። መክሬህ ነበር ተመከር ብዬህ።

ሜታፎር ኣዉቃለሁ ብለህ ዳግም መወለድ ሜታፎር ኣይሆንም ትላለህ።

ባትመልስም እንደገና ልጠይቅህ።

መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ትችላለህ?

ትንሳዔ ስለመለኮት፣ ህዳሴ ስለ ባህል፣ ታሪክ፣ ዕዉቀት፣ ልሂቅነት፣ ብሎም ሳይንሳዊ አስተሳሰብ መሆናቸዉን መገንዘብ ትችላለህ?

ስለ መለኮት ብዙ ባላዉቅም በመለኮት ጥላ ስር ባህል፣ ታሪክ፣ ዕዉቀት፣ ልሂቅነት፣ ሳይንስ በነፃ የሚንሸራሸሩ ሊሆኑ ይችላሉ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Naga Tuma » 20 Apr 2024, 16:59

DefendTheTruth wrote:
20 Apr 2024, 08:36
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?
DefendTheTruth:

As the saying goes, two wrongs don’t make one right, or something to that effect.

A view about the naming of the dam is not new, irrespective of whether one has contributed a penny or not.

Do you see any reason why it can’t be reviewed as necessary?

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Selam/ » 20 Apr 2024, 17:13

ዓይነ ምድሩ ሻቦ - ይቺ የምትሰድባት ቅድስት ሃገር ከባርነት ቀንበር አላቃ ፣ ፊደል አስቆጥራ ፣ ከእኛ ስልጡን ሰዎች ጋር ቋቋቋቋ ጓጓጓጓጓጓ ሳትል በመላዕክት ልሳን እንድትግባባና እንድትቀላውጥ ስላደረገችህ ለምታመልከው ሰይጣን ምስጋና አቅርብ። ቁሬማ!
Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 16:08
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Fed_Up » 20 Apr 2024, 17:19

Selam/ wrote:
20 Apr 2024, 17:13

ሴሰኛዋ አይነምድር,
ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኝ....
እናንተ ለማኞች እኮ በተረት ተረት ነፃ ያላወጣችሁት የጥቁር ዘር የለም... ሰማናችሁ እኮ:: ረሃብተኛ ስለሆናችሁ ከቂጣችሁ አር አይወጣም ግን ውሸት እና ቀደዳ እንዲሁም ተረት እየተረተሩ ልክ እንደ ገመድ ነው እሚመዘዘው :: ቀዳዳ ህዝብ

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Selam/ » 20 Apr 2024, 18:15

ዓይነ ምድሩ ሻቦ - ቱ ቱ ቱ!

<> የምናወራውን ከመቀላወጥ አልፈህ፣ ከቂጣችን የሚወጣውንም ኢንስፔክት ታደርጋለህ እንዴ ለካ። አለቅላቂ!
:roll: :roll:
Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 17:19
Selam/ wrote:
20 Apr 2024, 17:13
ዓይነ ምድሩ ሻቦ - ይቺ የምትሰድባት ቅድስት ሃገር ከባርነት ቀንበር አላቃ ፣ ፊደል አስቆጥራ ፣ ከእኛ ስልጡን ሰዎች ጋር ቋቋቋቋ ጓጓጓጓጓጓ ሳትል በመላዕክት ልሳን እንድትግባባና እንድትቀላውጥ ስላደረገችህ ለምታመልከው ሰይጣን ምስጋና አቅርብ። ቁሬማ!
Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 16:08
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::
ሴሰኛዋ አይነምድር,
ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኝ....
እናንተ ለማኞች እኮ በተረት ተረት ነፃ ያላወጣችሁት የጥቁር ዘር የለም... ሰማናችሁ እኮ:: ረሃብተኛ ስለሆናችሁ ከቂጣችሁ አር አይወጣም ግን ውሸት እና ቀደዳ እንዲሁም ተረት እየተረተሩ ልክ እንደ ገመድ ነው እሚመዘዘው :: ቀዳዳ ህዝብ

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Naga Tuma » 21 Apr 2024, 16:33

Horus wrote:
20 Apr 2024, 16:29
Fed_Up wrote:
20 Apr 2024, 16:08
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::
አንተ የሶላቶ እስኩፒኒ .. እኔ የምትጠራበት ስም ምን እንደሆነ የነገርኩህ አሁንም እዚህ በዚህ ሰዓት አንጎልክን የማሽከረክር ሆረስ ነኝ! ባክነህ ኤርትራ በሚባል አካል ውስጥ እስከ እለተ ምትህ የተቆለፈብህ ኢትዮጵያዊ ነህ! YOU ARE FOREVER AN ETHIOPIAN TRAPPED IN AN ERITREAN BODY :lol: :lol:
Wasn’t the EPRP one of the earliest Ethiopian political organizations during the Student Movement that stated Eritrea had the right to self-determination because Marx, Engles, and Lenin said so?

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Naga Tuma » 21 Apr 2024, 17:09

የዚህ ርዕስ ዉይይት ድምዳሜ ምንድነዉ የሚባለዉ?

የዉሃ ግድብ ስም ይቀየር የሚል ሀሳብ ሳይሆን ትዕዛዝ ዓይነት ቀረበ።

ኣዲሱ ስም ዉሃ የታየበት ቦታ ሁሉ ሄደን እሬቻ እንበል ዓይነት ይመስላል።

ስም መቀየር ኣስፈላጊ ከሆነ በጣም ቀላል እና ግልጽ የሆኑ ስያሜዎችን ማሰብ ይቻለል። ለምሳሌ የአባይ ግድብ ወይም ታላቁ የአባይ ግድብ። አባይ ማስተዋወቅ ኣያስፈልገዉም። በርዝመቱ፣ በስፍረቱ ስልጣኔ ከጥንት ግዜ ጀምሮ የታወቀ ነዉ።

ሰለስያሜዉ ኣሁን እንዴት ደፍረህ ትጠይቃለህ የሚል ግሰጼም ተሰማ።

እኔ የጠየኩኝ ስለ ትንሳዔ እና ህዳሴ ለየብቻ ማድረግ ኣይቻልም ወይ ነዉ።

ስለዚህ የዚህ ተገቢ ዉይይት ድምዳሜ ምንድነዉ የሚባለዉ?

Post Reply