Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Digital Weyane
Member+
Posts: 8558
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የብልፅግና ቃል አቀባይ አቶ ስዩም ተሾመ፣ ♿♿♿♿ "ጦርነቱ ካበቃ በኋላ ሕወሃት ኤርትራን እንዲወጉልን በሚስጥር በከፍተኛ ደረጃ አስታጠቅናቸው።" ♿♿♿♿

Post by Digital Weyane » 19 Apr 2024, 20:19

ኡኛ ሕወሓቶች ዊልቼር ላይ ቁጭ ብሎ ጦርነትን መዋጋት ብቻ ሳይሆን ጦርነትን ራሱን መሥራት እንችላለን፡፡ <<ስዬ አብርሃ>> :roll: :roll:




Digital Weyane
Member+
Posts: 8558
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የብልፅግና ቃል አቀባይ አቶ ስዩም ተሾመ፣ ♿♿♿♿ "ጦርነቱ ካበቃ በኋላ ሕወሃት ኤርትራን እንዲወጉልን በሚስጥር በከፍተኛ ደረጃ አስታጠቅናቸው።" ♿♿♿♿

Post by Digital Weyane » 20 Apr 2024, 00:16

ያበጠው ይፈንዳ! አዎ ዶክተር ኣቢይ እና ማይክ ሀመር እስከ አፍንጫችን ድረስ አሳጥቀውናል። ጦርነትን የሚዋጋ ትግራዋይ ግን ከየት ይምጣ። ነፍስ ይማር ሁሉም ሞተዋል። የተቀሩት አካለ ጎደሎ ሁነዋል። የትግራይ ዳያስፖራ ደግሞ ኮምፒዩተር ከፍቶ ቁጭ ብሎ መዋሸት እንጂ አገር ውስጥ ገብቶ የውክልና ጦርነት መዋጋትን አይፈልግም። :roll: :roll:

eden
Member+
Posts: 9283
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 20 Apr 2024, 01:41

it’s a sick system that allows one sick individual daily instigating war and bloodshed between Eritrea and Ethiopian society and within Ethiopia just to ensure the seat of power for one man.

I can’t wait to see his face when the jig is up and Abiy no longer occupies Arat Kilo which is like very near.

Post Reply