Page 1 of 1

ዝሆን እና አማራን መጣል እጅግ አስቸጋሪ ነው። ከ50 አመታት በላይ ምዕራባዊያን፤ ዐረቦች፤ የትግሬ ወያኔ፤ ኦነግ፤ ወዘተ ኅዳጣን አማራን እየታገሉት ነው። ሊጥሉት ግን አልቻሉም- አይችሉም።

Posted: 18 Apr 2024, 09:06
by Abere
ዝሆን እና አማራን መጣል እጅግ አስቸጋሪ ነው። ከ50 አመታት በላይ ምዕራባዊያን፤ ዐረቦች፤ የትግሬ ወያኔ፤ ኦነግ፤ ወዘተ ኅዳጣን አማራን እየታገሉት ነው። ሊጥሉት ግን አልቻሉም- አይችሉም። አማራ እና ዝሆን የሚጠቃው በሆድ ነው። ዝሆን ሆዱን ውሃ ለመሙላት ወንዝ ውስጥ ብዙ ከተዝናና አዞ ኩንቢውን ይዞ ይበላዋል። አማራ በሆዱ ካሰበ እንደነ አምባቸው፤ ግርማ የሽጣላ ወዘተ በወያኔ እና ኦነግ አዞዎች ግንባሩን ተብሎ ይበላል - ቁማር በላነው ይሉታል በእነርሱ ቋንቋ። በርካታ ሆዳም ብአደኖች ከመንጋቸው የተለዩ ስለሆኑ ይበላሉ። አማራን ግን መብላት አይቻልም - አቅቷቸዋል። የትግሬ ግሪሳ ወደ ራያ የተላከው የአማራ ክንድ የኦሮሞ ኦነግ አዞዎችን እያደመሰሳቸው ስለሆነ ፋኖን ለማዘናጋት ነው። አሁን ግን ተነቅቷል - ትግሬ መቸም አይማር ከመከራው ጋር ይቀጥል።