Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11859
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!

Post by Selam/ » 16 Apr 2024, 19:13


Selam/
Senior Member
Posts: 11859
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!

Post by Selam/ » 16 Apr 2024, 19:17




euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!

Post by euroland » 16 Apr 2024, 19:59

የለማኝ ዘሮች የአፍሪካ ሸሞች
ልመና የማይሰለቻቹሁ። እንዴት ነው አንድ አገር "3000" እድሜ አስቆጠርኩ ብሎ የሚኩራራው ከተመሰረቱ መቶ አመት እንኳን ካልሞላቸው አገሮች ከአመት አመት እባካቹሁ እርዱኝ እያለ የሚለምነው?

Selam/ wrote:
16 Apr 2024, 19:13

Selam/
Senior Member
Posts: 11859
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!

Post by Selam/ » 17 Apr 2024, 03:59

ቁሬማ ሻቦዎች:

<> አንደኛ፣ ለማኞቹን የፈለፈለቻቸው በልምዱ የተካነችው ሻቢያ የምትባለዋ ዕኩይ ፍጡር ናት!!

<> ሁለተኛ፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወጣቶች እስከ አሁን ጨለማን ተገን አድርገው ወደ አዲስ አበባ የሚጎርፉት ‘ለማኟ ኢትዮጵያ’ አሁንም ከጠጣሯ የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ የተሻለች የዳቦ ቅርጫት ስለሆነች ነው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ከ200,000 በላይ የሚጠጉት የኤርትራ ስደተኞች ኢትዮጵያን በፈቃዳቸው ለቀው ወደ መንደፈራ ይመለሱ ነበር።

<> ሦስተኛ፣ ኤርትራ ረሃቧን ልክ እንደ ማንኛውም public data ደበቀች ማለት፣ ረሃብ የለም ማለት አይደለም። እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ፕዮንግ ያንግም የሃገሬ ሰው በጥጋብ ፈንድቶ ሊሞት ነው የምትለው የህፃን ልጅ ፕሮፓጋንዳም ውሃ ይቋጥር ነበር፤ https://borgenproject.org/hunger-in-eritrea/

ቀላዋጭ!

Last edited by Selam/ on 19 Apr 2024, 10:30, edited 5 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11859
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዓብይ አህመድ ቡችሎች መከራ!

Post by Selam/ » 17 Apr 2024, 08:20

አራቱ አንበሶች!

ወራዳ የፒፒ ካድሬዎች ገና ቁም ስቅላቸውን ያያሉ


Post Reply