Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20661
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ሶማሊ-ኢትዬ ጦርነት ያልተነገሩ እውነታዎች እንጂ...

Post by Fed_Up » 15 Apr 2024, 18:34

የተነገሩ ቀደዳዎች እና ተረት ተረቶች ማለቂያ የላቸውም

ታሪኩ እንዲህ...

አንድ የኢትዮጵያ ታሪክ ተጽፎ ለህዝብ ይነገር ከነበሩ አሳፋሪ ታሪኮች እንዲህ ነው ...
ታሪኩ በኢትዮጵያ መንግስት ትብብር እና ታሪክ (ይቅርታ ተረት ተረት) ጸሃፊዎች የተነገረ ነው:: ይህ ካትፒተን Captain Solomon Mengestu የተባለ አብራሪ ነው አሉ እናም ይህ ሰውዬ ገድል እንደፈጸመና ሶማሊያን ጦር "ድባቅ መቶ" ሲመለስ ባጋጣሚ ጀቷ ተመታ መጨስ ብቻ ሳይሆን ነዳጂ ታንከሯ ተመቶ ስለፈሰሰ በጀግንነት ካፒቴን ሰለሞን መንግስቱ በጀግንነት ጃኬቱን ሰብስቦ የጀቷ ሞተር በማስገባት እጁ በሞተሩ እየተፈጨ ደሙ በመጭመቅ ሞቶሩን ሳይጠፋ ወደ ደብረዘይት አሳረፋት:: ይላል ታሪኩ :shock:
ጎበዝ ይህ ሰው ግን ሲያበራት የነበረች አውሮፕላን ተመታ ንደ ልማዳቸው በሶማሊያ ጦር የተማረከ ነው::

ማለቂያ የሌለው የግብዝ ዜጋ እና ግብዝ መንግስት ልክ ያጣ ቀደዳ ወይስ ውሸት ወይስ ተረት ተረት? የመዋሸት ሱስ? የተረት ተረት ሱስ? የተላ ባህል!! ከጥንት ጀምሮ ለህዝባቸው ያላቸው ንቀት ለከት የለውም::

በ 22ኛው ክፍለዘመን የኢትዬጵያን ህዝብ በቅርቡ "ዝናብ አዘነብን" ስ ብለውት የለም እንዴ? አይይይይይይይይ