Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የጽንሰ ሀሳብ ተማሪዎች፣ ሸምዳጅ ተማሪዎች፣ እና ሆያ ሆዬ

Post by Naga Tuma » 15 Apr 2024, 17:57

የጽንሰ ሀሳብ ወይም ኮንሰፕት ተማሪዎች ሀሳብ ይገባቸዉ እና ያ ሀሳብ በምንም በኩል ተሽከርክሮ ቢመጣ ቶሎ ይለዩታል።

ሸምዳጅ ተማሪዎች የታሰበዉን ይሸመድዱ እና የታሰበዉ ከሸመደዱት ተሽከርክሮ ቢመጣባቸዉ ሌላ ሀሳብ ይመስላቸዋል።

ሆረስ የጸጋዬ ችግኝ ሆኖብኝ ከየትኛዉ ይሆን ያስብለኛል።

ያላቀ የሳይንስ ዝንባሌ ኣለዉ እያልኩ ከፍ እንድያደርገዉ ስመኝ ኖርኩኝ።

ይለፋል እያልኩ ግልጽ ስህተቶቹን እያነበብኩ ኣልፋቸዋለሁ።

ኣዉቃለሁ የምለዉ ተመችቶት ሆያ ሆዬ ይለኛል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርዚት ተማሪ ሆኖ የፖለትካ ሆያ ሆዬ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ተናጋ።

እንደሚመስለኝ ከሃገር ዉጪ ሆኖ የፖለትካ ሆያ ሆዬ ሲል ሃገር መናጋት አፋፍ ላይ ደርሳ ትንፋሽዋ እስከማለት የደረሰ ይመስለኛል።

እዚህ ፎረም ላይ የፖለትካ ሆያ ሆዬ ሲል ከፖለትካ እንድትወጣ እንመክራለን ተባለ።

እነዚህ ናቸዉ የሆረስ ሆያ ሆዬዎች።

ሆያ ሆዬ በየዓመቱ በወጣቶች የሚዘፈን ባህላዊ የቡሄ ዘፈን ነዉ።

የጽንሰ ሀሳብ ተማሪ እና የሸምዳጅ ተማሪ ልዩነት ሸምዳጁ ከዓመት በፊት ሸምድዶ የያዘዉን ሆያ ሆዬ ዘንድሮም መልሶ ይዘፍናል።

የጽንሰሀሳብ ተማሪ ከዓመት በፊት የሰማዉን ኣስታዉሶ በዓመቱ ዉስጥ ያሳለፉትን ኣሳላስሎ ዘፈን ያደርገዋል።

ለምሳሌ የኮሮና ዘመንን ያሳለፈ ሸምዳጅ የሆያ ሆዬ ዘፋኝ ዉስጥ ከኮሮና ዘመን በፊት እና በኋላ የሚዘፈን ሆያ ሆዬ ዘፈን ኣንድ ነዉ። የጥንቱ በየዓመቱ ነዉ።

የጽንሰሀሳብ ተማሪ ዘፋኝ ከዘመነ ኮሮና በፊት የዘፈነዉን ኣስታዉሶ፣ ዘመነ ኮሮና ማለፉንም ኣስቦ፣ እንኳን ዘመነ ኮሮናም ኣለፈ ብሎ ሆያ ሆዬ ይላል። የጥንቱ ለትላንቱም ማስታወሻ ይሆናል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30957
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጽንሰ ሀሳብ ተማሪዎች፣ ሸምዳጅ ተማሪዎች፣ እና ሆያ ሆዬ

Post by Horus » 15 Apr 2024, 20:29

አንት መሃይም ዱላ ተሸካሚ እረኛ፣
ስሜን አታንሳ ብዬሃለሁ! የኮንሴፕት ተማሪ፣ ሸምዳጅ ተማሪ የሚባል ነገር የለም አንት አላዋቂ! ተገንዛቢም አስታዋሽም ሁለቱም የሚማሩት ኮንሴፕት ነው። ስለማታውቀውና ያንተን ስላልሆነ ነገር በጭለማ ትንጠራራለህ ። በሜሞሪና አንደርስታንዲንግ መሃል ስላለው ልዩነት አንተ ምን ታቃለህ? አንተ ዱላ ተሸክመህ በዉሸትና ማስመሰል ሰው ምታደነቁር ሲመሽ ጭለማ ለብሰህ ቄስና መነክሴ የምታርድ ስለ ሙሴ ቅብጥርሴ ባታደነቁረን ምናለ? አንተ እንኳንስ ሙሴ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አትግደል፣ አትስረቅ፣ አትዋሽ፣ አንገት አትረድ፣ ቁላ አትቁረጥ ማለት እንኳ ምን ማለት እንደ ሆነ ማይገባህ አረመኔ ሰው መሳይ በሸንጎ :lol: :lol:

እዚህ ከመለፋደድ ቢያንስ ጉግል ማድረግ ተማር!

"According to the American Psychological Association, while learning is acquiring a skill, memory is being aware that you've acquired it. Learning is inseparable from memory as, without the ability to retain what we've learned, we cannot progress or apply what we've learned to our lived experience." (google!)

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የጽንሰ ሀሳብ ተማሪዎች፣ ሸምዳጅ ተማሪዎች፣ እና ሆያ ሆዬ

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2024, 13:48

Horus wrote:
15 Apr 2024, 20:29
አንት መሃይም ዱላ ተሸካሚ እረኛ፣
ስሜን አታንሳ ብዬሃለሁ! የኮንሴፕት ተማሪ፣ ሸምዳጅ ተማሪ የሚባል ነገር የለም አንት አላዋቂ! ተገንዛቢም አስታዋሽም ሁለቱም የሚማሩት ኮንሴፕት ነው። ስለማታውቀውና ያንተን ስላልሆነ ነገር በጭለማ ትንጠራራለህ ። በሜሞሪና አንደርስታንዲንግ መሃል ስላለው ልዩነት አንተ ምን ታቃለህ? አንተ ዱላ ተሸክመህ በዉሸትና ማስመሰል ሰው ምታደነቁር ሲመሽ ጭለማ ለብሰህ ቄስና መነክሴ የምታርድ ስለ ሙሴ ቅብጥርሴ ባታደነቁረን ምናለ? አንተ እንኳንስ ሙሴ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አትግደል፣ አትስረቅ፣ አትዋሽ፣ አንገት አትረድ፣ ቁላ አትቁረጥ ማለት እንኳ ምን ማለት እንደ ሆነ ማይገባህ አረመኔ ሰው መሳይ በሸንጎ :lol: :lol:

እዚህ ከመለፋደድ ቢያንስ ጉግል ማድረግ ተማር!

"According to the American Psychological Association, while learning is acquiring a skill, memory is being aware that you've acquired it. Learning is inseparable from memory as, without the ability to retain what we've learned, we cannot progress or apply what we've learned to our lived experience." (google!)
ሌላ ጥራዝ ነጥቀህ ለጠፍክልኝ?

ምነዉ ይህቺን ቀጭን ጥያቄ መመለስ ተሳነህ?

ሙሴ “ሴም” ነበር?

የቋንቋ ተማሪ ነኝ ብለሃል። የቃሉን መሠረት ታዉቃለህ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30957
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጽንሰ ሀሳብ ተማሪዎች፣ ሸምዳጅ ተማሪዎች፣ እና ሆያ ሆዬ

Post by Horus » 16 Apr 2024, 14:18

Naga Tuma wrote:
16 Apr 2024, 13:48
Horus wrote:
15 Apr 2024, 20:29
አንት መሃይም ዱላ ተሸካሚ እረኛ፣
ስሜን አታንሳ ብዬሃለሁ! የኮንሴፕት ተማሪ፣ ሸምዳጅ ተማሪ የሚባል ነገር የለም አንት አላዋቂ! ተገንዛቢም አስታዋሽም ሁለቱም የሚማሩት ኮንሴፕት ነው። ስለማታውቀውና ያንተን ስላልሆነ ነገር በጭለማ ትንጠራራለህ ። በሜሞሪና አንደርስታንዲንግ መሃል ስላለው ልዩነት አንተ ምን ታቃለህ? አንተ ዱላ ተሸክመህ በዉሸትና ማስመሰል ሰው ምታደነቁር ሲመሽ ጭለማ ለብሰህ ቄስና መነክሴ የምታርድ ስለ ሙሴ ቅብጥርሴ ባታደነቁረን ምናለ? አንተ እንኳንስ ሙሴ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አትግደል፣ አትስረቅ፣ አትዋሽ፣ አንገት አትረድ፣ ቁላ አትቁረጥ ማለት እንኳ ምን ማለት እንደ ሆነ ማይገባህ አረመኔ ሰው መሳይ በሸንጎ :lol: :lol:

እዚህ ከመለፋደድ ቢያንስ ጉግል ማድረግ ተማር!

"According to the American Psychological Association, while learning is acquiring a skill, memory is being aware that you've acquired it. Learning is inseparable from memory as, without the ability to retain what we've learned, we cannot progress or apply what we've learned to our lived experience." (google!)
ሌላ ጥራዝ ነጥቀህ ለጠፍክልኝ?

ምነዉ ይህቺን ቀጭን ጥያቄ መመለስ ተሳነህ?

ሙሴ “ሴም” ነበር?

የቋንቋ ተማሪ ነኝ ብለሃል። የቃሉን መሠረት ታዉቃለህ?
የቃሉን መሰረት በውል አውቃለሁ፤ ሙሴ ምን ማለት እንደ ሆነ እዚህ ፎረም ላይ ከ3 አመት በፊት ፖስት አድሪጌዋለሁ ። እንዲያውም እዚያ ላይ እንዳልኩት አሁን በየቦታው ተጽፏል ። አንተ ለምን ይህን ማወቅ እንደ አስፈለገህ ንገረኝና እነግርሃለሁ ። ከሁሉ አስቀድመህ መሳደቡን ቀንሰው አንድን ነገር ለመማር ትህትና ይኑርህ ። ሲቀጥል እውቀት እውነትን ስትነግርህ የመቀበል ድፍረትና ሳይኮሎጂያዊ በራስ መተማመን ይኑርህ ። በመጨረሻም በፍጹም በፍጹም ያንተን ግምት፣ ፍላጎትና መሆን የምትፈልገውን ነገር እንደ ታሪክና ፋክት ለማቅረብ አትሞክር። ግዜህን በከንቱ ስለምታባክን! ያልኩህ አስታውስ ቃል ማሰቢያ መሳሪያ ነው። በውል በማታውቀው ቃል ማሰብ ድንቁርና ነው ። ልክ ትላንት ስለ ሜሞሪና አንደረስታንዲንግ የቀባጠርከው ማለት ነው።

Post Reply