Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ በብስጭት አንቧረቀች። የኛ ጦርነት ከቀይ ሽብር የሚበልጥ ነው የሚሆነው አለች። እጅ ሰጠች፣ ይቺ ዱቄት። ቂቂቂ

Post by Selam/ » 15 Apr 2024, 18:30

እንጭጩ አብይማ በእሱ ቤት አዋቂ የሆነ መስሎት ፡ ያለፉት የመንግስት ግልበጣ ዘዴዎች ተበልተው አልቀዋልና አትሞክሩት፣ አሁን በጨለማ እያየ የሚመታ የመሳሪያ ቴክኖሎጂም አለን ብሎ አስፈራራ።

የንፍጣምነቱ ብዛት መገለጫ፣ የዘመኑ ተቃዋሚዎች እሱ የዛሬ ሃያ ዓመት በነበረበት አስተሳሰብ ላይ ቆመው የቀሩ እንደሆኑ ማሰቡ ነው። እንደሱ ባለ-አንድ መስመር single channel ዎኪ ቶኪ ሬዲዮ ሳይሆን በሞባል ክሪፕትድ የሆነ መልዕክት የሚለዋወጥ፣ በኤፍ ኤም ወይንም አጭር ሞገድ ሳይሆን በትዊተር ዓለምን በሰከንድ የሚያጥለቀልቅ፣ ከዩክሬይን ሳይሆን ከመንግስት ሰራዊት ትከሻ ላይ መሳሪያ የሚመዠርጥ በንቃተ ህሊናው እሳት የላሰ፣ በወገኑ ላይ በሚደርሰው ግፍ ልቡ የነደደ ወጣት እንደተፈጠረ አያውቅም።

Post Reply