Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20710
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ተቀዳ ብትሰፋም የማትጸዳው አዲስ አበባ ለምን ይሆን?

Post by Fed_Up » 11 Apr 2024, 15:18

የጨቀዬ የባህል ልምድ የሞላባት... ጽዳት እና ሰራ አለርጂክ የሆነበት ህዝብ የተከማቸባት....ህዝብ መሃል ቂጡን እና ቁላውን ገልቦ መጸዳዳት የማያፍር ህብረተሰብ የሞላባት ሰለሆነች ነው::

እና መፍትሄው ቤቶችን እያፈረሱ በልመና እና ምልጃ የተገኘን ብር ማፍሰስ ነው?

መልሱ አይደለም:: እናስ?

መልሱማ ህብረተሰቡ ከተተበተበበት የጽዳት እና አጉል ባህል በአእምሮ በእጥበት ማጽዳት እና ማሰልጠን ነው::

ይህ ግን እዴት ሊሆን ቻለ? ለምትሉ

ዋናው ንጽህና የኢትዮጵያውያን መለያ ሆኖ አያውቅም:: ቀጥሎም 27 አመት በቆሻሻ ህዝቦች ተጨፍልቃ ሆን ተብሎ ህዝቡ ባህሉ እና እሴቱ እንዲያጣ እና እንዲዋረድ.. የአገር ስሜት እንዲያጣ በብሽቋ እና ምላስ ብቻ በቀረችው ስንኩሏ ህ ወ ሃ ት ስለተሰራበት ነው::