Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 15:54

ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው። ጁሃርን እና በቀለ ገሪባን ለማሰር እስክንድር መታሰር ነበረበት። አዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ያለህ አማራ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል - ኦሮሙማ በምክንያት አያምንም ደንቆሮ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13664
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Axumezana » 10 Apr 2024, 16:17

አበረ፥

ኢትዮጵያ፥ ላይ፥ እየተደረገ፥ ያለው፥ ዘር፥ ተኮር፥ ጥቃት፥ እጅግ፥ የሚዘገንን፥ነው። የአንተ፥ ችግር፥ ግን፥ ትግረዋይ፥ ሲጠቃ፥ አብረህ፥ ከበሮ፥ ትደልቃለህ፥የአንተ፥ የምትለው፥ ሲጠቃ፥ ደግሞ፥ እንደ፥ ባዶ፥ ቆርቄሮ፥ ትጮሃለህ። አማራውም፥ ኦሮሞም፥ ትግረዋዩም፥ ሌላውም፥በዘሩ፥ ምክንያት፥ ሲጠቃና፥ ከቀዬው፥ ተፈናቅሎ፥ ሲሰደድ፥ ሊያምህ፥ ይገባል፥። ከምእራብና፥ ከደቡብ፥ ትግራይ፥ ቤት፥ ንብረቱን፥ ተቀምቶ፥ እየተገደለ፥ የተባረረውን፥ ትግረዋይ፥ እሰዬው፥ እንኳን፥ ተባረርክ፥ ወደ፥ቀየህ፥ አትመለስም፥ካልክ፥ ስለአማራ፥ መፈናቀልና፥ መገደል፥ የምታናፋና፥ የምታለቅሰው፥ በምን፥ ሞራል፥ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 16:44

አክሱምዒዛና፤

ትግሬን በዘሩ መርጦ የገደለው ማን ነው? ትግሬን እንደ ግል የርቢ በግ እያሰባ የሚያርደው እራሱ ወያኔ ነው። የትግሬ አራጅ ወያኔ እንጅ ማንም ሌላ አራጅ የለውም። እኔ ትግሬ በትግሬ ላይ በተፈጸመ ወንጀል ሌላ ምን ልበል? Tigre on Tigre crime ወያኔ ለፍትህ መቅረብ አለበት።

ሌላው ሊሰመርበት የሚገባ ጉዳይ- እራሱ የትግሬ ወያኔ ነው እኮ የዘር ማጽዳት ፕሮጀከት ማኔጀር እና ፕሮጀክቱን የጸነሰው። ሳያቋርጥ ለ33 አመታት የወልቃይ ሁመራ እና ራያ አማራዎችን እያረደ ዋሻ ውስጥ ሲቀብር የነበረ። በስብሃት ነጋ ትዕዛዝ 50፣000 አማራዎች በአንድ ጀንበር ስውር ዋሻ እንድታረዱ ወልቃይት ሁመራ የተፈረደባቸው። ከ 1500 በላይ ንጹህ የጎንደር ማይካድራ አማራዎችን ሳምሪ በሚባል የትግሬ ወያኔ ቡድን እንድታረዱ ትዕዛዛ የሰጠው እና ያሳረደው ደብረጽዮን ነው።

ለመሆኑ አማራ ከዚህ እኩይ ማህበር ውስጥ የት አለበት። እናንተ ወያኔዎች እና ኦነጎች ናችሁ ይህን ያመጣችሁት - አማራን እንረድ አላችሁ በመጨረሻ እርስ በእርስ ትተራረዳላችሁ። እናንተ ስትተራረዱ ግን አማራ መጠንቀቅ አለበት። ያመጣችሁት ችግር ነው።አማራማ ሰላም ይስፈን የሰው ቄራ የሆነው የጎሳ ክልል ይፍረስ - እንደሰው እሰቡ እንደ ሰው ኑሩ እያለ ነው።

Axumezana wrote:
10 Apr 2024, 16:17
አበረ፥

ኢትዮጵያ፥ ላይ፥ እየተደረገ፥ ያለው፥ ዘር፥ ተኮር፥ ጥቃት፥ እጅግ፥ የሚዘገንን፥ነው። የአንተ፥ ችግር፥ ግን፥ ትግረዋይ፥ ሲጠቃ፥ አብረህ፥ ከበሮ፥ ትደልቃለህ፥የአንተ፥ የምትለው፥ ሲጠቃ፥ ደግሞ፥ እንደ፥ ባዶ፥ ቆርቄሮ፥ ትጮሃለህ። አማራውም፥ ኦሮሞም፥ ትግረዋዩም፥ ሌላውም፥በዘሩ፥ ምክንያት፥ ሲጠቃና፥ ከቀዬው፥ ተፈናቅሎ፥ ሲሰደድ፥ ሊያምህ፥ ይገባል፥። ከምእራብና፥ ከደቡብ፥ ትግራይ፥ ቤት፥ ንብረቱን፥ ተቀምቶ፥ እየተገደለ፥ የተባረረውን፥ ትግረዋይ፥ እሰዬው፥ እንኳን፥ ተባረርክ፥ ወደ፥ቀየህ፥ አትመለስም፥ካልክ፥ ስለአማራ፥ መፈናቀልና፥ መገደል፥ የምታናፋና፥ የምታለቅሰው፥ በምን፥ ሞራል፥ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9945
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2024, 16:49

Abere wrote:
10 Apr 2024, 15:54
ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው። ጁሃርን እና በቀለ ገሪባን ለማሰር እስክንድር መታሰር ነበረበት። አዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ያለህ አማራ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል - ኦሮሙማ በምክንያት አያምንም ደንቆሮ ነው
That is nothing less than anything worst the Nazis have done to fellow humans during their days.

"Oromoness doesn't believe in any reason, it is stupidity", said a little Ethiopian Nazi of the 21st century.

Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 16:56

Is it not Orommuma that cuts abdomen of pregnant Amhara women in their tri-mister, extract and mutilate the fetus? Cannibal Orommuma eats the flesh of the yet unborn Amhara baby. Where in the world does this in this 21st century and what kind of human being does this other than beast Orommuma, that has two feet but in reality is four-legged carnival animal. Orommuma is a cult and its follower does not meet the minimum basic criteria to be called humans. We in Ethiopia are dealing with cannibals. Please note, Orommuma does not mean Oromo.

DefendTheTruth wrote:
10 Apr 2024, 16:49
Abere wrote:
10 Apr 2024, 15:54
ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው። ጁሃርን እና በቀለ ገሪባን ለማሰር እስክንድር መታሰር ነበረበት። አዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ያለህ አማራ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል - ኦሮሙማ በምክንያት አያምንም ደንቆሮ ነው
That is nothing less than anything worst the Nazis have done to fellow humans during their days.

"Oromoness doesn't believe in any reason, it is stupidity", said a little Ethiopian Nazi of the 21st century.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13664
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Axumezana » 10 Apr 2024, 17:04

አበረ፥
ፖለቲከኛ፥ ከሆንክ፥የውሸት፥ፕሬፖጋዳው ከጠቀመህ፥ቀጥልበት፥ ስለእውነት፥ከቆምክ፥ ግን፥ አንዱን፥ በዳይ፥እንዱን ተበዳይ፥ አድርገህ፥ማዬትህ፥ ትክክል፥አይደለም፥ ሁላችንም፥ አጥፍተናል፥መፍትሔውን፥ በጋራ፥ መፈለግ፥ አለብን፤

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by euroland » 10 Apr 2024, 17:30

አበራሽ እበቴ

ፖለቲካ አወቁሁ ብለሽ በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ ፤ አንቺን የሚያምርብሽ ስለ ጀግናው የኢትዮጵያ ባሕር ሃይላች ወደ አሰብ እየገሰገሰ ነው (ያውም በድር) እያልሽ የሱንቶቹን ልብ ስታረኪ ነው

Abere wrote:
10 Apr 2024, 15:54
ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው። ጁሃርን እና በቀለ ገሪባን ለማሰር እስክንድር መታሰር ነበረበት። አዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ያለህ አማራ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል - ኦሮሙማ በምክንያት አያምንም ደንቆሮ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 17:31

አክሱምዒዛና

___ በመጀመሪያ አበረ ፓለቲከኛ አይደለም - ሁኖም አያውቅም መሆንም አይፈልግም። አበረ ገሃዳዊ እውነት ነው ብሎ የሚይምንበትን ሃሳብ ይናገራል። የአበረ ጌታ አንድ እግዚአብሄር ብቻ ነው።

___ በኢትዮጵያ ሰማይ እና ምድር ሰላም፤ፍቅር አንድነት አንድ አገር እንድኖር ዘለዓለማዊ ምኞቴ ነው። የጎጥ እና የጎሳ ክልል ድምጥማጡ ጠፍቶ ሰው በሰውነቱ ታውቆ የሚኖርበት አገር ኢትዮጵያ እንድትኖር ማየት ነው። ኢትዮጵያ ከፊደል ገበታ (Alphabets) እስከ PhD እንድ ደርስ በድህነቷ ያበረከተችልኝ አገር ነች። መቸም ይሁን መቸ የኢትዮጵያን ክፉ ማየት እና መስማት አልፈልጋም። ዘርፌ ይሁን ቀጥፌ ጥያት አልተሰደኩም - የምችለውን ሁሉ ከስደቴ በፊት የበኩሌን ድርሻ አድርጊያለሁ። ሁላችን ለዚያ ምስኪን ህዝብ እትብታችን ለተቀበረባት አገር በጎ አስተዋጽኦ ማድረግ ግድ ይላል። ለእኔ ትግሬ ይሁን ወረሞ፤ አማራ ይሁ ጉራጌ ወዘተ ሁሉም እኩል ነው - ኢትዮጵያ አንድ አገር አንድ ህዝብ ነው።

ሁለት ጥፋቶች አንድ ርትዕ (ትክክልነት) አያመጡም እንድሉ ጥፋት ስለተፈጸመ ጥፋት ይቀጥል የሚል እምነት የለኝም። የግድ አገራዊ ዕርቅ ያስፈልጋል፤ የጎሳ ክልል እና የዱሩዬ ኢ-ህገ መንግስት መሰረዝ አለበት። በሰዋዊ ህግ እና ስርዐት እና ስነ-መንግስት መተካት። ከዚያ ውጭ ይህ የወያኔ የኦነግ ጋኒን መውጣት የግድ ያላል። እኒህን አጋንንት ይዞ መቀጠል አይቻልም - ቀለባቸው እና ምሣቸው የሰው ደም ነው።

Axumezana wrote:
10 Apr 2024, 17:04
አበረ፥
ፖለቲከኛ፥ ከሆንክ፥የውሸት፥ፕሬፖጋዳው ከጠቀመህ፥ቀጥልበት፥ ስለእውነት፥ከቆምክ፥ ግን፥ አንዱን፥ በዳይ፥እንዱን ተበዳይ፥ አድርገህ፥ማዬትህ፥ ትክክል፥አይደለም፥ ሁላችንም፥ አጥፍተናል፥መፍትሔውን፥ በጋራ፥ መፈለግ፥ አለብን፤

Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 17:37

እስኪ እናንተ Ascaris ፓለቲካ አዋቂዎች አስረዱን? 50 ለምዕራብ እና አረብ እሽክርና ገብታችሁ በዜሮ የቀራችሁ ከንቱ ደናቁርት። :lol:

Ascaris, you are left with bankruptcy. You fought 50 years, you ended up in slavery. Paid in blood to buy your slavery. Idiot Ascari. Politics a layman's job, በአፍሪካ ደግሞ የዱርዬት ወይም ሽፍታዎች መተዳደሪያ :mrgreen:

euroland wrote:
10 Apr 2024, 17:30
አበራሽ እበቴ

ፖለቲካ አወቁሁ ብለሽ በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ ፤ አንቺን የሚያምርብሽ ስለ ጀግናው የኢትዮጵያ ባሕር ሃይላች ወደ አሰብ እየገሰገሰ ነው (ያውም በድር) እያልሽ የሱንቶቹን ልብ ስታረኪ ነው

Abere wrote:
10 Apr 2024, 15:54
ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው። ጁሃርን እና በቀለ ገሪባን ለማሰር እስክንድር መታሰር ነበረበት። አዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ያለህ አማራ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል - ኦሮሙማ በምክንያት አያምንም ደንቆሮ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13664
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Axumezana » 10 Apr 2024, 18:20

አበረ፥

ያልከው፥መልካም፥ ነው፥ ነገር፥ግን፥ ወያኔና፥ ኦነግን፥ጋንዬን፥ካልክ፥ ሃሳብን፥ በማፋጬት፥ መፍትሄ፥ የማምጣቱን፥ መንገድ፥ ይዘጋል፥ ህገ፥ መንግስቱ፥ ይቀደድ፥ ካልክ፥ደግሞ፥ Draft Proposal አዘጋጅተህ፥ ሌሎች፥ እንዲተቹት፥ ማድረግ፥ በተጨማሪም፥ ይሻሻል፥ እንጂ፥ መቀደድ፥፥ የለበትም፥ ከሚሉ፥ ኢትዮጵያውያን፥ ጋር፥ መከራከርና፥ መተማመን፥ ያስፈልጋል። ወያኔ፥ 50, 000 ወልቃይቴ፥ ገድለዋል፥ ካልክ፥ ማስረጃ፥ ማቅረብ፥ ይጠበቅብሃል፥ https://www.google.com/url?sa=t&source= ... 3SZDSWabQS፥ 98 % በላይ፥ ትግረዋይ፥ በደርግ፥ ዘመን፥ ከሁለት፥ መቶ፥ ሃምሳ፥ ሺ፥ ያነሰ፥ ኗሪ፥ በነበረበት፥ ወልቃይት፥ 50, 000 አማራ፥ በአንድ፥ ጀምበር፥ ተጨፈጨፈ፥ እንዴት፥ ሊባል፥ ይቻላል። ኢትዮጵያዊነት፥ ክቡርና፥ ቅዱስ፥ ማንነት፥ ነው። ተቻችለን፥ መቆም፥ ባለመቻላችን፥ የአፍሪካውያና፥የአለም፥ ህዝብ፥ መሳለቅያ፥ ሆነናል፥። I hope scholars like you will come together to save Ethiopia!
ስለማይካድራ፥ ጉዳይ፥ እዛ፥ አካባቢ፥ ስለነበርኩ፥ እንድ፥ የትግራይ፥ ሴት፥ ከመገደል፥ ያዳነችው፥ የጎንደር፥ ተወላጅ፥ ( ግራ፥ እጁ፥ በበትር፥የተመታና፥የቄሰለ፥ነው)። የሆነውን፥ ነግሮኛል። ችግሩ የተጀመረው፥ በተጋሩ፥ ቢሆንም፥ የአማራ፥ ሚሊሻ፥ ቦታው፥ ሲደርስ፥ ግን፥ የበቀል፥ እርምጃ፥ እንደ፥ወሰደ፥ ነው። ዞሮ፥ ዞሮ፥ የሆነው፥ ነገር፥ መሆን፥ የማይገባው፥ ነው። እስካሁን፥ investigative journalists ጉዳዩን፥ መርምረው፥ የሆነውን፥ ሚዛናዊ፥በሆነ፥መልኩ፥ ቢያቀርቡ፥ መልካም፥ ነበር።

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by euroland » 10 Apr 2024, 19:47

አበራሽ እበቴ

After we decimated the last backward colonizer in 1991, our country is in a total peace where one citizen could travel from corner of the country, eg ASSAB to Tesenne, crossing 5-6 different ethnics without being worried that he/she butchered like a goat for being in the wrong region. Unlike the backward nations citizens where they are literally in prison within the capital city and couldn’t dare to venture one km outside of it without being hacked like a chicken, in Eritrea that will never happen.

Unlike the backward nation in the south where it only survives on white man’s handout and a fat white man is also a de facto leader of the country, in Eritrea, no white man can tell the government what to do or bend for a terrorist group or else aide would stop.

In Eritrea, the country is free of masters; in a gate go, we chose to be poor than a servant of a white man just to get a few tons of expired wheat

እበቴ

በምን እድልሽ የኛን አገር ያህል ልበሙሉ መሪ ታገኛለሽ?

Abere wrote:
10 Apr 2024, 17:37
[

Abere
Senior Member
Posts: 11169
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Abere » 10 Apr 2024, 20:32

euroland(Awure-Land)

ኤርትራ የእራሷ የሆነ ሙቀት የላትም - የኢትዮጵያ ጨረቃናት። ከኢትዮጵያ የምታገኘውን ጸጋ በመቀበል አገር መስላ ለመጣር የምትሞክር ምዕራባዊያን በእጃቸው ጠፍጥፈው የሰሯት አርቲፊሻል ነች። ወደድክም ጠላህም እውነቱ ይህ ነው። አንተ እና መሰሎችህ ከዚህ ፎረም የምታንዣብቡት የእራሳቸው የሆነ የኢኮኖሚ፤ የፓለቲካ እና የስነ-መንግስትነት ፋይዳ ስለሌላችሁ ነው - ተስፋችሁ ከፀሀይ ኢትዮጵያ ግለት ሰርቆ ለመሞቅ ነው። ለነገሩማ እኮ ቡና እና ጤፍ ላኪዎች ነበራችሁ እኮ - የጨረቃ አገር የጨረቃ መንግስት (ሻዕብያዎች)። :mrgreen:

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by euroland » 10 Apr 2024, 22:36

አበራሽ እበቴ

A typical coward former POW of the Derg soldier. Why not reply so I can see what you blabbering? You don’t want me to see what you may write behind my back ha?

Coming back to hallucinations,
Since when does a country who only survives on handouts and expire wheat donations becomes a source of survival for another country who isn’t living on handouts? :lol: :lol:

እበቴ ...ምእራባዊያንም ሆኑ ምስራቃዊያን እኮ ያንቺ ጌቶች
በመሆን ስንቅና ትጥቅ እያቀበሉሽ የኛን የነፃነት ትግል ያፈኑና የሕዝባችን ሰቆቃ በኋለ ቀር አገር እየተገዛ እንዲራዘም ያደረጉት ናቸው። እድለኛው ያፈሪና የእንግሊዝ ባሪያ ንጉስሽ ኤርትራን ባልጠበቀው መንገድ እንደ ሱጦታ ለአገልግሎቱ እንዲሰጠው የተደረገው እኮ በምእራባዊያን ምክንያት ነው ። ለመሆኑ የትኛውን ጦር አሸንፎ ነው ኤርትራ የገባው? የሰለጠነችና የበለፀገች አገር እንደ የሱጦታ እቃ ተሰጥቶት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደራሱ አገር ወደ 4ኛው አለም የቀየረ ሰው እኮ በምዕራባዊያን ምክንያት ነበር። አለም መላው እንደሚያቀው ኤርትራ ነፃነቷን ያገኘችው ማንም ለግሷት ሳይሆን ያንቺን አይነቱ ከሚሊዮን በላይ የደርግ ወታደርና አጋዦችሽን ደምስሳ ነው ፣፣ አዎ እውነቱ ተስኖሽ አይደለም እየመረረሽ አልዋጥ እያለሽ ስለሆነ እንጂ።

በጣም የሚያስቀው ደግሞ ተስፋቹ ከኢትዮጺያ ነው ላልሽው ነው። እንዴት ነው ለራሷ ተስፋ የሌላት አገር ለሌላ ተስፋ የምትሆነው ...እበቴ? ለምናቹሁ ከምታገኙት እርዳታ አካፍሉን አልናቹህ እንዴ? :lol: :lol: መጀመር እንደኛ በቀን ሶስት ተመገቢ።

Abere wrote:
10 Apr 2024, 20:32

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወረሞን ወረሞ ገደለው ትላላችሁ። ወረሞ ወረሞን ሲገድለው ደም የሚመለሰው አማራ በመግደል ነው። ሀጫሉን ወረሞ ገድሎት የተገደሉት የአሩሲ አማራዎች ናቸው።

Post by Selam/ » 11 Apr 2024, 03:32

የሚገርመኝ ነገር፤ ርዕሱና ውይይቱ ስለ ኦሩሙማ ሆኖ ሳለ ፣ እንዴት ብላ ነው የሻቦ የእርጎ ዝንብ እስከ ዕድፏ ከሲንጋፖር ተወንጭፋ ድንገት አራዳ ውስጥ ጥልቅ ያለችው? ሻቦዎች የሚያስቡት ልክ የኢትዮጵያ 14ኛዋ ጠቅላይ ግዛት እንደሆኑ ስለሆነ፣ ነፍሳቸው ለጊዜውም ቢሆን እንድትፅናና እኔ የሚመኙትን የክፍለ ሃገር ታርጋ ሰጥቻቸዋለሁ።

Post Reply