Page 1 of 1
የአዲስ አበባ ልጆች እራሳቸውን ማን ብለው ቢጠሩ ይሻላል?
Posted: 10 Apr 2024, 14:06
by Abere
ሀ) ሞጋሳዎች
ለ) ኦሮሙማዎች
ሐ) ፍልስጤሞች
መ) ሆድ ብቻ
Re: የአዲስ አበባ ልጆች እራሳቸውን ማን ብለው ቢጠሩ ይሻላል?
Posted: 10 Apr 2024, 14:49
by Abere
ከተማ እና ከተሜን በተመለከተ ያሉ አባባሎች;-
___ እብድ እና ዝናብ ከተማ ይወዳል።
____የከተማ ውሻ መንገድ ላይ ተኝቶ ብትረግጠው አይናከስም - ተነስቶ ይሸሻል።
እንደ እነ ታፈረ አይደለ - ታፈረ ቆቅ እና ጅግራ አድኖ ይይዛል።እንኳንስ የሰው ጫማ ሊነካው።