Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 10 Apr 2024, 02:25

መለኮት ምንድነዉ? ባህል ምንድነዉ? ሳይንስ ምንድነዉ?

እነዚህ ጥያቄዎች ለሆረስ ናቸዉ።

እስቲ ለኣፍታ ለሳይንስ ግዜ ስጥ እና ኣሰላስል።

ጥንት ግዜ ሙሴ ሰነዓ ተራራ ላይ ሰማሁ ያለዉ፣ የቬሪታስ ቃሉ ሆረስ መለኮታዊ የሚለዉ፣ እና በዚህ ዘመን የቦረና ቃሉ መለኮታዊ የሚለዉ መካካል ልዩነት ኣለ?

ይህን አጭር ጥያቄ በትክክል ስትመልስ ነዉ የሬይነሳንስ ሰዉ መሆን የምትጀምረዉ።

ማንም ተነስቶ ሬይነሳንስ ማለት ይችላል። ሰለመለኮት ኣልከራከርም የሚል ሬይነሳንስ ማለት ይችላል። ስለመለኮት ኣልከራከርም ከሚል ደፍሮ ስለመለኮት እንወያይ ባይ የሬይነሳንስ ሰዉ ነዉ። ደፍሮ ማለት በእንግሊዘኛ ዴር እንደማለት ነዉ።

ባህል እና መለኮት ከጥንት ግዜ ጀምረዉ ነዉ ተጣምረዉ የኖሩት።

ሳይንስ ኣፈትልኮ የወጣ ነዉ። ይጣራ ብሎ።

ሶስት ግልጽ ምዕራፋት ኣሉት።

ኣንደኛዉ ጥንት ግዜ ግብጥ ዉስጥ። አርገመኒ የመለኮት መልዕክት እራሴ ልስማ ብሎ።

በዚህ ዘመን አርገ ዸጌቲ እንደ ባህል ሆኖ ይኖራል። አርጉ ማየት ነዉ። ዸገኡ መስማት ነዉ። ባህሉ የምያስተምረዉ ሰዉ ማመን ያለበት በዐይኖቹ ያየዉን እና በጆሮዎቹ የሰማዉን መሆን ኣለበት ብሎ ነዉ። በዛ ቅደም ተከተል። ሳይንሳዊ ነዉ ማለት ይቻላል።

አርኪሚዲስ የጥንት ግዜ ዋነኛ ሳይንቲስት ነበር።

ሁለተኛዉ ከጥቂት መቶዎች ዓመታት በፊት ኣዉሮፓ ዉስጥ ኣፈትልኮ የወጣዉ ነዉ። የጥንት ጽሑፍ ናቹራ ሪረም ተፈልጎ ከተገኘ በኋላ። ይህኛዉ ሬይነሳንስን ወልዶ እንደ እነ ጋሊልዮ፣ ኒዉተን፣ እና ኣይንስታይን ኣንጋፋ ሳይንትስቶችን ኣተረፈ።

ሶስተኛዉ በዚህ ዘመን ስለጥንት ግብጥ ባህል ተጠንቶ ሳይንስ ኣፈትልኮ ሲወጣ ነዉ።

ኢትዮጵያ ዉስጥ የመጀመርያዉ ድግሪ ከተሰጠ መቶ ዓመታት ሞልቶት ከሆነ ኣላዉቅም።

ይህ የባህል ጥናት ምን አይነት ሳይንትስቶችን ማትረፍ እንደሚችል ግዜ ይወቀዉ።

በዉል የሚታወቀዉ ጥናቱ ገና እንጭጭ ደረጃ ላይ መሆኑ ነዉ።

በዚህ ግዜ ኣዉቃለሁን ከማብዛት የበለጠ ተመራምረን እንወቅ ማለት ኣይሻልም?

እዚህ ምርምር ዉስጥ ብዙ ያልመለስካቸዉ ጥያቄዎች ኣሉ።

ለኣሁን ኣንድ ጥያቄ ጨምሬ ላብቃ።

ዛሬ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩት እና ሰሜን ኢትዮጵያ የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን የሚጋሩት ጥንታዊ የሆነ ባህል ኣለ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 10 Apr 2024, 02:50

እምነት፣ እውቀትና ተግባርን ለይተህ ለማወቅ መሞከርህ መልካም ነው። ግን በጥንቃቄና በመገንዘብ ማሰብን ተማር ። ከላይ ምን ማለት እንደ ፈለክግ በፍጹም ግልጽ አይደለም ። ነገረ መለኮት እምነት ነው ። ሳይንስ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው። ባህል የሰው ተግባር፣ የሰው ባህሪ ማለት ነው። በቃ! የቀረው ሁሉ ዝባዝንኬ ነው። Thinking is a skill; learn how to think clearly.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 10 Apr 2024, 16:21

Horus wrote:
10 Apr 2024, 02:50
እምነት፣ እውቀትና ተግባርን ለይተህ ለማወቅ መሞከርህ መልካም ነው። ግን በጥንቃቄና በመገንዘብ ማሰብን ተማር ። ከላይ ምን ማለት እንደ ፈለክግ በፍጹም ግልጽ አይደለም ። ነገረ መለኮት እምነት ነው ። ሳይንስ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው። ባህል የሰው ተግባር፣ የሰው ባህሪ ማለት ነው። በቃ! የቀረው ሁሉ ዝባዝንኬ ነው። Thinking is a skill; learn how to think clearly.
I don’t have the ego to say I think clearer than someone else. I am ever ready to learn from those who have something new to learn from.

Why do you avoid answering simple questions about Ethiopia’s long history before and after Christianity?

ነገረ መለኮት እና ሳይንስ ልዩነት እንዳላቸዉ በግልጽ እዚህ መጻፍህ በቂ ነዉ።

“ዝባዝንኬዉ” ይቀመጥ። ወይ ገብቶሃል። ወይ ኣልገባህም። በ1967 እ ኢ አ ተማሪ ሆነህ የተከራከርከዉ በ2016 እ ኢ አ ተመልሶ እንደመጣብህ ሊሆን ይችላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 10 Apr 2024, 16:29

ሌላ ጥያቄ ለሆረስ፥

ሀ ሁ ትምህርት ዉስጥ ግዕዝ፣ ካዕብ፣ ሳልስ፣ ራብዕ፣ ሃምስ፣ ሳድስ፣ እና ሳብዕ እያንዳንቸዉ ምን ማለት ናቸዉ? ወይም ምን ኣመላካች ናቸዉ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 10 Apr 2024, 20:16

Naga Tuma wrote:
10 Apr 2024, 16:29
ሌላ ጥያቄ ለሆረስ፥

ሀ ሁ ትምህርት ዉስጥ ግዕዝ፣ ካዕብ፣ ሳልስ፣ ራብዕ፣ ሃምስ፣ ሳድስ፣ እና ሳብዕ እያንዳንቸዉ ምን ማለት ናቸዉ? ወይም ምን ኣመላካች ናቸዉ?
እነዚህ የ7ቱ አናባቢ ድምጾች ስም ነው ። አናባቢ ማለት ቫውል ማለት ነው። ያለ አናባቢ አንድ ድምጽ ከሌላ ድምጽ መለየት አትችልም ። ነገ ተመ ብትል ያለ አናባቢ ምን እንደ ሚሉ አትለይም ። ነገ ውስጥ አ(ግዕዝ) ስታስገባ ነው ናጋ የሚሆነው ። ተመ ውስጥ ኡ/ዩ ካዕብ ስታስገባ ነው ቱማ የሚሆነው ።

የነዚህ አናባቢዎች ስም በቦታ ቁጥራቸው ነው የሚጠሩት ። በ1ኛ፣ ቡ2ኛ፣ ቢ3ኛ፣ ባ4ኛ፣ ቤ5ኛ፣ ብ6ኛ፣ ቦ7ኛ ቤት ማለት ነው። ስለዚህ ነገ ውስጥ አ1ኛ አስገባ ትባላለህ ። ተመ ውስጥ አ2ኛ አስገባ ትባላለህ ማለት ነው።

ላቲን ደደብ ቋንቋ መሆኑ በዚህ ተገንዘብ ። ላቲን የአናባቢ ድምጾችን በትክክል ዲፋይን ስለ ማያደርግ የእስፔሊንግ ሕግ የለውም A E I O U የሚባሉት አናባቢዎች እንደ አጠቃቀማቸው ። ድምጻቸው ይለዋወጣል ። ዝርክርክ ቋንቋ ነው ።

ታላቁ ግዕዝ እያንዳንዱ ድምጽ ተለይቶ ተገልጿል (it is permanently defined)፣ እያንዳንዱ አናባቢ ስራው ይታወቃል፣ ድምጽና ስራው አይለዋወጥም

ማለትም በኢትዮጵያ የቋንቋ አለም ውስጥ አንድ ኡ ብቻ ነው ያለው ። አንድ ቶ ብቻ ነው ያለው አንድ ና ብቻ ያለው!!! አንድ ቀን የዚህን ቋንቋ ኃያልነት ይገባህ ይሆናል ።

ግልጽ አድርገህ አስብ ማለት ስድም አይደለም፣ ምክር ነው። ሰው የሚያስበው በቃላት ነው። ስለዚህ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ከመጀምርህ በፊት ማሰቢያ መሳሪያህን እውቅ፣ ያ መሳሪያ ቃል ነው። የምትጠቀመው ቃል ምን ማለት እንደ ሆነ ጥርት አድርገው ካላወቅህ ጥርት አድርገው ማሰብ አትችልም፣ በማታውቀው መሳሪያ በመጠቀም የሆነ ነገር ለማድረግ እየሞከርክ ስለሆነ ማለት ነው።

ልድገምልህ! ሰው የሚያስበው በቃላት አማካይነት ነው! የሃሳብህ ጥራት በቃላቶችህ ጥራት (clearly defined) የተወሰ ነው።
Last edited by Horus on 11 Apr 2024, 14:52, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 10 Apr 2024, 20:42

ከእልፍ አዕላፍ ምሳሌዎች አንድ ልጥቀስ

እስቲ Apple & Able ን ለመጻና ለማንበብ ሞክር ። በ2ቱ ቃላት መሃል ያለው ልዩነት የእስፔሊንግ ሕግ አለመኖሩ ያሳያል። ። አፕል ውስጥ ያለው አናባቢ አ ግዕዝ ነው ። ኤብል ውስጥ ያለው አናባቢ ኤ ሃምስ ነው ። ማለትም ኤ የተባለው ቫውል እንዳሻው ድምጹን ይለዋውጣል። ይህ ጀንክ ቋንቋ ይባላል ።

በታላቁ ግዕዝ (አ)ፕል አንድ ነው። ኤ(ብል) ሌላ ነው ። የጠራ ቋንቋ ይሉሃል ይህ ነው። አ እና ኤ የተያዩ ድምጾች ናቸው። ጥራት ማለት ይህ ነው ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 11 Apr 2024, 17:20

Horus wrote:
10 Apr 2024, 20:16
Naga Tuma wrote:
10 Apr 2024, 16:29
ሌላ ጥያቄ ለሆረስ፥

ሀ ሁ ትምህርት ዉስጥ ግዕዝ፣ ካዕብ፣ ሳልስ፣ ራብዕ፣ ሃምስ፣ ሳድስ፣ እና ሳብዕ እያንዳንቸዉ ምን ማለት ናቸዉ? ወይም ምን ኣመላካች ናቸዉ?
እነዚህ የ7ቱ አናባቢ ድምጾች ስም ነው ። አናባቢ ማለት ቫውል ማለት ነው። ያለ አናባቢ አንድ ድምጽ ከሌላ ድምጽ መለየት አትችልም ። ነገ ተመ ብትል ያለ አናባቢ ምን እንደ ሚሉ አትለይም ። ነገ ውስጥ አ(ግዕዝ) ስታስገባ ነው ናጋ የሚሆነው ። ተመ ውስጥ ኡ/ዩ ካዕብ ስታስገባ ነው ቱማ የሚሆነው ።

የነዚህ አናባቢዎች ስም በቦታ ቁጥራቸው ነው የሚጠሩት ። በ1ኛ፣ ቡ2ኛ፣ ቢ3ኛ፣ ባ4ኛ፣ ቤ5ኛ፣ ብ6ኛ፣ ቦ7ኛ ቤት ማለት ነው። ስለዚህ ነገ ውስጥ አ1ኛ አስገባ ትባላለህ ። ተመ ውስጥ አ2ኛ አስገባ ትባላለህ ማለት ነው።

ላቲን ደደብ ቋንቋ መሆኑ በዚህ ተገንዘብ ። ላቲን የአናባቢ ድምጾችን በትክክል ዲፋይን ስለ ማያደርግ የእስፔሊንግ ሕግ የለውም A E I O U የሚባሉት አናባቢዎች እንደ አጠቃቀማቸው ። ድምጻቸው ይለዋወጣል ። ዝርክርክ ቋንቋ ነው ።

ታላቁ ግዕዝ እያንዳንዱ ድምጽ ተለይቶ ተገልጿል (it is permanently defined)፣ እያንዳንዱ አናባቢ ስራው ይታወቃል፣ ድምጽና ስራው አይለዋወጥም

ማለትም በኢትዮጵያ የቋንቋ አለም ውስጥ አንድ ኡ ብቻ ነው ያለው ። አንድ ቶ ብቻ ነው ያለው አንድ ና ብቻ ያለው!!! አንድ ቀን የዚህን ቋንቋ ኃያልነት ይገባህ ይሆናል ።

ግልጽ አድርገህ አስብ ማለት ስድም አይደለም፣ ምክር ነው። ሰው የሚያስበው በቃላት ነው። ስለዚህ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ከመጀምርህ በፊት ማሰቢያ መሳሪያህን እውቅ፣ ያ መሳሪያ ቃል ነው። የምትጠቀመው ቃል ምን ማለት እንደ ሆነ ጥርት አድርገው ካላወቅህ ጥርት አድርገው ማሰብ አትችልም፣ በማታውቀው መሳሪያ በመጠቀም የሆነ ነገር ለማድረግ እየሞከርክ ስለሆነ ማለት ነው።

ልድገምልህ! ሰው የሚያስበው በቃላት አማካይነት ነው! የሃሳብህ ጥራት በቃላቶችህ ጥራት (clearly defined) የተወሰ ነው።
ትክክል። ኣንተም ተመከር።

ህዳሴ ማደስ ነዉ። ይሀዉ የፊደል ታሪክ እያታደሰ ነዉ።

ጫፍ ጫፉን መነካካት ሳይሆን በተቻለ መጠን እስከ መሠረቱ ዝለቅ።

እኔ የጠየኩህ ከ1ኛ እስከ 7ኛ ቤት ኣናባቢ ካልከዉ በላይ ነዉ። ጥልቅ ነዉ። ልብ በል።

ኣንድ ሳምንት ዉስጥ 7 ቀናት ኣሉ።

የቀናቱን ስሞች ጨምርበት።

1ኛ ኣናባቢ፣ ግዕዝ፣ እሁድ፣ ሰምበተ፣ የሳምንት የመጀመርያ ቀን።
2ኛ ኣናባቢ፣ ካዕብ፣ ሰኞ፣ ዉጠተ ዱራ
3ኛ ኣናባቢ፣ ሳልስ (ሶስተኛ)፣ ዉጠተ ቦዳ
4ኛ ኣናባቢ፣ ራብዕ፣ ረቡዕ፣ ሮቢ
5ኛ ኣናባቢ፣ ሓምስ፣ ሐሙስ፣ ከምሲ
6ኛ ኣናባቢ፣ ሳድስ (ስድስት)፣ ጅማተ
7ኛ ኣናባቢ፣ ሳብዕ፣ ቅዳሜ፣ ቅዳሜ

እዚህ ዉስጥ ዋና ጥያቄዬ ኣናባቢን የፈጠሩት ወይም የቀረጹት የሳምንት ዕለታትን እንደ ማስተማርያ ወይም ማስታወሻ ተጠቅመዉ ይሆን? መልሱን ኣላዉቅም።

ከሁሉ በላይ ትኩረት የምያስፈልገዉ የሚመስለኝ ራብዕ የሚለዉ ቃል ነዉ።

ግንኙነት ኣላቸዉ ማለት ኣልችልም። ይኑራቸዉ ኣይኑራቸዉ መርምሮ መለየት ያለባቸዉ የኣንተ ዐይነት ባለሙያዎች ናችሁ።

ራብዕ፣ ረቡዕ፣ ሮቢ፣ ራበ፣ ረብ፣ ሮበ የተቀራረቡ ድምጽ ኣላቸዉ።

ሮቢ ረቡዕ ማለት ነዉ። ራበ ትንቢት ማለት ነዉ። ረብ እንደ ራባይ ማለት ይመስለኛል። ሮበ ዝናብ ማለት ነዉ።

ልጅ ሆኜ ረቡዕ ቀን ተለይቶ ቡና በማፍላት በእናቶች እንደሚታወስ ኣዉቃለሁ።

በባህል ቡና ከጠጡ በኋላ የቡና አተላን ኣይቶ ሲኒ የማንበብ ቀልድን ኣስታዉሳለሁ።

ዋናዉ ነጥብ ረብ፣ ራቡ ወይም ትንቢት፣ ሲኒ ማንበብ፣ እና ረቡዕን የምያገናኝ ባህል ኣለ ወይ ነዉ።

በቅርቡ ኦሮምኛ ዉስጥ ራበ ዶሪ የሚባል ስም መልሶ መላልሶ ይሰማል ብዬህ ነበር። የት ወይም መቼ እንደኖረ ኣላዉቅም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 11 Apr 2024, 23:46

ናጋ ቱማ፣
እኔን መምከሩን አቆየውና! ባፋን ኦሮሞ
ዱራ
ቦዳ
የተባሉት ቃላት ትርጉማቸው ምንድን ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 12 Apr 2024, 01:49

ናጋ ቱማ፡

የሳምንት ቀናት በሰባት የተመደቡት የግዕዝ ፊደል ከመፈጠሩ ብዙ ሺ አመታት ቀድሞ ነው። ሰባት ሆሄያት መኖራቸው ከድምጽ ተፈጥሮ እንጂ ከሳምንቱ ቀናት ጋር የሚያገናቸው አንዳችም ነገር የለም። በመላ አለም ላይ የትም ቦታ አንድ ሳምንት 7 ቀን ነው ያለው። ይህም የሆነው ያለው አንድ ፀኃይ ብቻ ስለሆነ ነው ። የቀን ቆጠራ ከፀኃይ ዙረትና ወረብ ላይ ስለተመሰረተ ነው

በሌላ በኩል ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የተለያየ አናባቢ ሊኖራቸው ይችላል ። ላቲን 5 አናባቢዎች አሉት፣ ግዕዝ 7 አሉት ።

ስለ 7ቱ የሳምንት ቀናት ስያሜ፡

የ7ቱ ቀናት ስያሜም ከቁጥር ጋራ የተታታዘ አይደለም ።

አንተ ሊስት በደረክሃው መሰረት አፋን ኦሮሞ የራሱ የቀናት ስያሜ የለውም ። የጠቀስካቸው ስሞች በሙሉ ግዕዝ ፣ አማርኛና ጉራጌኛ ናቸው ። በጥናት መረጋገጥ ያለበት 'ጅማተ' የሚለው የአርብ ስም ብቻ ነው ። ዝርዝሩን በሚቀትለው ፖስት ተመልከት ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 12 Apr 2024, 02:57

2
አፋን ኦሮሞ የሳምንት ቀናት የራሱ የሆነ ስም የለውም። ኦሮሞች (የቀድሞ ጋሎች) ለሳምት ቀናት ስም የሰጡት ሸዋ ከመጡና ከሴም ቋንቋ ጋር ከተዋወቁ በኋላ ነው።

የኦሮሞ ሳምንት ቀናት ስም (ናጋ ቱማ በነገረን መሰረት)፡

እሁድ = ሰምበተ
ሰምበት ማለት ጽባት፣ ሰባት፣ ሳባዝ፣ በስታኔኛ ቋንቋ ኡር ሰንበት (ኡር ጽባት ፣የብርሃን መውጣት ማለት ነው ። ሰባት የተባለው ቁጥር ጽባት ንጋት፣ የብርሃን መውጣት ማለት ነው።

ሰኞ = ውጠተ ዱራ
ውጠተ ዱራ ማለት ውጠተ ድህረ/ድህረ ውጠት ከፀኃይ መውጣ በኋላ ማለትም ከእሁድ በኋላ ማለት ነው ። ኡር ሰንበት የጽብሃ ብርሃን ቀን ነው። ሰኞ በክስታኔ ጉራጌኛ ውጠት ይባላል። ውጻት፣ የጸሃይ መወጣት ማለት ነው። ሰኞ ሳኘት፣ ዛኘት ንጋት ማለት ነው። ማለት ሰኞ/ዛኘት ወይም ንጋት እና ውጠት አንድ ናቸው።

ማክሰኞ = ውጠተ ቦዳ
ውጠተ ቦዳ (ክስታኔኛ/ጋፋትኛ?)። ማክሰኞ በክስታኔኛ ውጠት መናግ ይባላል። የውጠት ማግስት ማለት ነው። መናግ ማግስት ማለት ነው። ቦዳ የሚለው ቃል ወዲያ (ከውጠት ወዲያ) ማለቱ ነው።

ረቡዕ = ሮቢ
ሮቢ ረቡዕ ፣ ረቡዓ ፣ አርባ ወይም አራት ከሚለው ተበላሽቶ ሮቢ የተባለ ይመስላል ። በአፍን ኦሮሞ አራትን አፉሪ እንጂ ሮቢ አይደለም። ረቡዕ/አርባ በአረብኛ ጭምር አራት ማለት ነው ። ጉራጌ ኧሮብ ይለዋል።

ሃሙስ = ከምሲ
ሃሙስ ፣ ሃሙሽት፣ አምስት ማለት ነው። ከምሲ ከዚያ ተበላሽቶ የተቀዳ ነው ።በአፋን ኦሮሞ አምስት ሸኒ እንጂ ከምሲ ማለት አይደለም ።

አርብ = ጅማተ
ጅማተ ከሙስሊሞች የአርብ ጁምዓ የተወሰደ ይመስላል። በግዕዝ አርብ (ኧርብ) የፀኃይ መጥለቅ ማለት ነው። ምዕራብ
የጸሃይ መጥለቂያ ቦታ ነው ። በክስታኔኛ አርብ አዳረ ይባላል። ኢድህረ ሰንበት ማለት ነው፣ የቀዳሚ ሰንበት (ቅዳም ሰንበት ዋዜማ) ማለት ነው።

ቅዳሜ = ቅዳሌ
ቅዳሜን ኦሮሞች እንዳለ ነው የተዋሱጥ ከኦርቶዶክስ እሁድ በፊት እንደ እሁድ ይከበር የነበረው የኦሪት ሰንበት ቅዳሜ በክስታኔኛ ቀዳሚ ሰንበት፣ ቅዳምሰንበት ይባላል። ስለዚህ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ነበር። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ከእሁድ እኩል ቅዱስ ቀን ነበር። ለዚህ ነው እሁድ አሃዱ፣ አንደኛ ቀን የተባለው። በሌላ በኩል ሰንበት፣ ሳባዝ ፣ ሰባተኛ ቀን የሚባለው ማለት ነው ። ክስታኔዎች ቅዳሜን ቀዳሚ ሰንበት እንለዋለን ትክክለኛ የኦሪት ሰንበት ስለነበረ።
Last edited by Horus on 15 Apr 2024, 15:24, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 12 Apr 2024, 15:46

Naga Tuma,

ዛሬ ኬላ ከተማ (በምኒልክ የተቆረቆረ) ተዘርግቶ ባለበት ደቡብ ሶዶ ትልቁ ሳምንታዊ ገበያ ኡጠት ገበያ ይባል ነበር ። ቦታው ሱተን ይባላል። በዚያን ዘመን ዝንጀሮቹ ሴቶች አያሳልፉም ነበር። ኡጠት ገበያ አሁን ወደ ኬላ ከተማነት ያደገ መሰለኝ። ለማንኛው ኦሮሞ ሰኞን ኡጠት እንደሚል አሳወቅከኝ ። ከዚህ በኋላ እኔ ምን እንደ ምል ሊገባህ ይችላል ። ሰው ፊዚካሊ ግንዱ የሚታወቀው በጂኑ ነው። ባህል (ካልቸር) ግንዱ የሚታወቀው በቃሉ ነው ። አንተም የባህልህ ግንድ በማወቅህ መደሰት ነው ያለብህ ።

ስለ ቡና ሲኒ ማንበብ ያነሳሃው ቀልድ አይደለም ። በምራቡ አለም palm reading የሚባለው ነው ። የደሮ ሰዎች ያምኑበት ነበር። በአማርኛ የቡና አተላ የሚባለው በክስታኔኛ አሻራ ይባላል ፤ ዛሬ የእጅ አሻራ የሚባለው ማለት ነው ። ሰው በጣቱ ሲፈርም አሻራውን አስቀመጠ ይባላል። አሻራ እጅግ ጥንታዊና ትልቅ ቃል ነው። ዛሬ በኢትዮፒክም ሆነ በኢንዶ አውሮፓ ጽሁፍ የምንለው ጭረት ይባላል ። ጫረ ጻፈ ማለት ነው። ጫረ ምልክት አደረገ ማለት ነው ። በላቲንም በሂንዱም ክሪት (ጭሪት) ጽሁፍ ማለት ነው። ዛሬ የሰው ካራክተር (የአሻራ ምልክቱ) ጭረት የሚባለው ነው ። አሻራ አጫራ ወይም ምልክት ማለት ነው። ጠንቋዮች ወይም ተንቢዮች ከመዳፋችን ጭረት ስንት ልጅ እንደ ምንወልድ፣ ስንት አመት እንደ ምንኖር ይነግሩን ነበር ። ሳይንስ ከመፈጠሩ በፊት የነበረው እምነት ወይም የእውቀት አይነት እንጂ ቀልድ አልነበረም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 13 Apr 2024, 15:59

Horus:

እኔ የገባኝ ዉጠተ ጥድፍያ ወይም በጥድፍያ መስራትን ያመለክታል። መስራትን ይጠቁማል።

እሁድ የእረፍት ቀን ካለፈ በኋላ የተጣደፉ የስራ ቀናት ይከተላሉ።

ሰኞ የመጀመርያዉ የጥድፍያ ቀን ነዉ። ለዚህ ነዉ ዉጠተ ዱራ የሚባለዉ።

ማክሰኞ ሁለተኛዉ የጥድፍያ ቀን ነዉ። ለዚህ ነዉ ዉጠተ ቦዳ የሚባለዉ።

ኢትዮጵያ ዉስጥ ጨምሮ ዕፅን ማላመድ ከተጀመረ አስር ሺህ ዓመታት ገደማ ነዉ።

ሶዱ ህዳ መቼ የኖረ ሰዉ እንደ ሆነ ኣላዉቅም። ኢትዮጵያ ዉስጥ የመጀመርያዉ ዕፅ ኣላማጅ ሰዉ ነበር የሚል አፈታሪክ ኣለ ብዬህ ነበር።

ሶዱ ህዳ ቅጽል ስሙ ነበር። ስር ወይም ሀረግ ሞራጅ እንደማለት ነዉ። ስር ወይም ሀረግን በመትከል ዕፅን ማላመድ የጀመረ ሰለነበረ ሶዱ ህዳ የሚል ቅጽል ስም ወጣለት፣ አፈ ታሪኩ የሚለዉ።

የኢትዮጵያን አስር ሺህ ዓመታት ታሪክ ኣዉቃለሁ ብለሃል። እንዴት እንደምትሞላዉ ገና እናያለን።

ሳይንስ ገና ብዙ ይመክረሃል። ኣንዴ ኢትዮጵያ የሰዉ ዘር መገኛ እያልክ፣ አክናተን ካህን ነበር እያልክ፣ እራስህን ክደህ ወደ ሀበሻነት ሩጫ፣ እሱም ሳይበቃህ ወደ ፈረንጅነት ሩጫ ነፃ ትሆናለህ። እስራኤላዊ ምሁር ሴሜታይዝድ ነህ እያለህ፣ ቋንቋን እንደማስረጃ ኣስቀምጦ፣ ኣንተ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነኝ የምትለዉ ሴም ነኝ ከሚል ክርክር ነፃ ትሆናለህ።

የጠየኩህን ቁልፍ ጥያቄ ኣልመለስክም።

የሳምንት ሰባት ቀናት ፊደል ሲቀረጽ እንደማስታወሻ ኣገልግለዉ ይሆን? 7ቱ የሳምንት ቀናት ቀድመዉ የሚታወቁ ነበር ማለት በደንብ ይታወቁ ስለነበረ ለኣንባቢዎች ማስታወሻነት ኣላገለገሉም ማለት ኣይቻልም።

ሌላ የሚገርሙ የሰባት ቀናት ዙርያ መሽከርከር ኣሉ።

የዛሬ ሃያ ዓመታት የሚጠጋ ግዜ ጀምሮ ለቋንቋዎች ጥንታዊነት ሶስት መስፈርቶችን ተጠቀምኩኝ።

ኣንዱ ከዛሬ ኣንፃር ሰባቱ የሳምንት ቀናት ልዩ መጠርያ እንዳላቸዉ መለየት ነዉ።

ያጋጠሙኝ ሰዎችን ቀላል ጥያቄዎች ጠይቄኣቸዉ ትንሽ ተመራመርኩኝ።

እስከዛሬ ድረስ ኦሮምኛ ብቻ ነዉ ልዩ መጠርያዎች እንዳሉት ያስተዋልኩኝ።

ቃላቱ እነሆ፥

ዼንገደ ዱባ (በቀደም በስትያ)
ዼንገደ (በቀደም)
ከሌሰ (ትላንት)
ሀርዸ (ዛሬ)
ቦሩ (ነገ)
እፍታን (ከነገ ወድያ)
እፍታን ዱባ (ከነገ ወድያ ወድያ)

እስቲ ለሰባቱም ቀናት እንዲህ ልዩ መጠርያ ያለዉ ኣንድ ሌላ ቋንቋ ጥቀስ፣ ካለ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 13 Apr 2024, 21:08

አቶ ናጋ ቱማ፣

ከዚህ በኋላ እንዲያው እንዳሻህ እዚም እዛም በመዝለል ከኔ ጋራ መወያየት ወይም መከራከር አትችልም ። ሁሉንም ነገር እያስረገጥን መሄድ የግድ ይለናል ።

7ቱ የሳምንት ቀናት በኦሮሞኛ የሚከተሉት ናቸው ብለህ በኤፕሪል 11 2024 ፖስት አድርገሃል (ከላይ ተመልከት)፤ እነሱም
እሁድ = ሰንበተ
ሰኞ = ዉጠተ ዱራ
ማክሰኞ = ዉጠተ ቦዳ
ረቡዕ = ሮቢ
ሐሙስ = ከምሲ
አርብ = ጅማተ
ቅዳሜ = ቅዳሜ
ናቸው ብለሃል።

አፋን ኦሮሞ የሳምንት ቀናት የራሱ የሆነ ስም የለውም። ለሳምት ቀናት ስም የሰጡት ሸዋ ከመጡና ከሴም ቋንቋ ጋር ከተዋወቁ በኋላ ነው። ብዬ የሚከተለን ዝርዝር መልስ ሰጥቼሃለሁ ። አሁን ውይይታችን እንዲቀጥል ከፈልግ ከዚህ መልሴ ጋራ የምትስማማ ከሆነ ግልጽ አድርግ። አይ እነዚህ የቀን ስሞች ግዕዝ፣ አማርኛና ጉራጌኛ አይደሉም ኦሮሞኛ ናቸው የምትል ከሆነ ማስረጃህን አሳይ። ያን ሳታደርግ ሁለተኛ ላንተ መልስ አይኖረኝም።

እሁድ
ሰምበተ (ጽባት፣ ሰባት፣ ሳባዝ) ክስታኔኛ ኡር ሰንበት (ኡር ጽባት = የብርሃን መውጣት)። ሰባት የተባለው ቁጥር ጽባት ንጋት፣ የብርሃን መውጣት ማለት ነው።

ሰኞ
ውጠተ ዱራ = ውጠተ ድህረ/ድህረ ውጠት። ሰኞ ክስታኔ ጉራጌኛ ውጠት ይባላል። ውጻት፣ የጸሃይ መወጣት ማለት ነው። ሰኞ ሳኘት፣ ዛኘት ንጋት ማለት ነው።

ማክሰኞ
ውጠተ ቦዳ (ክስታኔኛ/ጋፋትኛ?)። ማክሰኞ በክስታኔኛ ውጠት መናግ ይባላል። የውጠት ማግስት ማለት ነው። መናግ ማግስት ማለት ነው።

ረቡዕ
ሮቢ ረቡዕ ፣ ረቡዓ ፣ አርባ ወይም አራት ከሚለው ተበላሽቶ ሮቢ የተባለ ይመስላል ። በአፍን ኦሮሞ አራትን አፉሪ እንጂ ሮቢ አይደለም። ረቡዕ/አርባ በአረብኛ ጭምር አራት ማለት ነው ። ጉራጌ ኧሮብ ይለዋል።

ሃሙስ
ሃሙስ ፣ ሃሙሽት፣ አምስት ማለት ነው። ከምሲ ከዚያ ተበላሽቶ የተቀዳ ነው ።በአፋን ኦሮሞ አምስት ሸኒ እንጂ ከምሲ ማለት አይደለም ።

አርብ
ጅማተ ከሙስሊሞች የአርብ ጁምዓ የተወሰደ ይመስላል። በግዕዝ አርብ (ኧርብ) የፀኃይ መጥለቅ ማለት ነው። ምዕራብ
የጸሃይ መጥለቂያ ቦታ ነው ። በክስታኔኛ አርብ አዳረ ይባላል። ኢድህረ ሰንበት ማለት ነው።

ቅዳሜ
ቅዳሜን ኦሮሞች እንዳለ ነው የተዋሱጥ ከኦርቶዶክስ እሁድ በፊት እንደ እሁድ የነበረው የኦሪት ሰንበት ቅዳሜ በክስታኔኛ ቀዳሚ ሰንበት፣ ቅዳምሰንበት ይብላል። ስለዚህ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ነበር። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ከእሁድ እኩል ቅዱስ ቀን ነበር። ለዚህ ነው እሁድ አሃዱ፣ አንደኛ ቀን የተባለው። በሌላ በኩል ሰንበት፣ ሳባዝ ፣ ሰባተኝ የሚባለው ማለት ነው ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 14 Apr 2024, 15:09

Horus wrote:
13 Apr 2024, 21:08

ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ሂድ እና እኩያህን ፈልገህ የልጅ ጫወታህን ተጫወት።

የኢትዮጵያ ሬይነሳንስ ወይም ህዳሴ ሰዉ መባል እንደኣመረህ ይቅር። ችሎታዉ ኣልነበረህም። ማሳየት ኣልቻልክም።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ገበሬዉ ሳይሆን የኣንተ ዓይነት ተማርኩ ባይ ነዉ።

እስቲ ዛሬ ቦረና አከባቢ የሚኖረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሳምንቱን ሰባት ቀናት ከ”ሴም” ቋንቋ ወረሰ እንበል።

ይህ ማለት ይህ ሕዝብ በሙሴ ወይም ኣክናተን ዘመን ያልኖረ ሕዝብ ነዉ ማለት ነዉ?

ሙሴ ወይም ኣክናተን “ሴም” ነበር? ፈረኦኖች “ሴም” ነበሩ? ፈረኦ ወይም ፈረቃ የሴም ቃል ነዉ?

በሙሴ ወይም ኣክናተን ዘመን ሰባቱ የሳምንት ቀናት ምን ይባሉ ነበር?

ኣንተ ግዕዝ እና የቦረና ቋንቋዎች ኣይተዋወቁም ባይ ትመስላለህ። እኔ መጀመርያ ድክሽነሪዉ ይታወቅ ባይ ነኝ።

የቦረና እለታዊ ቀን አቆጣጠር ወርሃዊም ነዉ። ለምሳሌ ሶርሰ የቀን ስም ነዉ። ሶርሳ ዛሬ ሳይረስ ይባላል። ከስፔስ ወይም ጠፈር የመጡ ኤልየን ናቸዉ እንዳትላቸዉ እንጂ።

ተዋህዶ ዉስጥ የቦረና ባህል መኖሩን ሳታዉቅ ቦረና ከተዋህዶ ወረሰ ትላለህ።

ለምንድነዉ የተማርኩ ነኝ ብለህ በማታዉቀዉ የማትሸማቀቀዉ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 14 Apr 2024, 21:30

Naga Tuma wrote:
14 Apr 2024, 15:09

DDT/Nagatuma,
አሁን ውይይታችን እንዲቀጥል ከፈልግ ከዚህ መልሴ ጋራ የምትስማማ ከሆነ ግልጽ አድርግ። አይ እነዚህ የቀን ስሞች ግዕዝ፣ አማርኛና ጉራጌኛ አይደሉም ኦሮሞኛ ናቸው የምትል ከሆነ ማስረጃህን አሳይ። ያን ሳታደርግ ሁለተኛ ላንተ መልስ አይኖረኝም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 15 Apr 2024, 09:18

Horus wrote:
14 Apr 2024, 21:30

ኦሮምኛ፣ ግዕዝ፣ ትግርኛ፣ ጉራግኛ የሚጋሩዋቸዉ መሠረታዊ እና ጥንታዊ ቃላት እንዳሉ ኣስተዉዬ እዚሁ ፎረም ላይ ጽፌ ኣንተም ከተስማማህ ብዙ ኣልሰነበተም።

ኣንዱ ምሳሌ ጎፍታ/ጎይታ/ጌታ/ጎድ የሚል ቃል ነዉ። ልክ ነህ ብለህ ጊታም ያዉ ነዉ ካልክ ብዙ ኣልሰነበትክም።

ኣሁን ኦሮምኛ ከግዕዝ ወረሰ እንጂ የራሱ ቃል ኣይዴለም ብለህ የምትከራከር ይመስላል። ለዚህ ሙሉ ማረጋገጫ ዬለኝም። ኣንተ ሙሉ ማረጋገ ጫ ኣለኝ የምትል ከሆነ እስቲ ለኣፍታ ይሁንልህ እና የሚከተለዉን አጭር ጥያቄ መልስ።

ሙሴ “ሴም” ነበረ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 15 Apr 2024, 15:26

Horus wrote:
12 Apr 2024, 02:57
2
አፋን ኦሮሞ የሳምንት ቀናት የራሱ የሆነ ስም የለውም። ኦሮሞች (የቀድሞ ጋሎች) ለሳምት ቀናት ስም የሰጡት ሸዋ ከመጡና ከሴም ቋንቋ ጋር ከተዋወቁ በኋላ ነው።

የኦሮሞ ሳምንት ቀናት ስም (ናጋ ቱማ በነገረን መሰረት)፡

እሁድ = ሰምበተ
ሰምበት ማለት ጽባት፣ ሰባት፣ ሳባዝ፣ በስታኔኛ ቋንቋ ኡር ሰንበት (ኡር ጽባት ፣የብርሃን መውጣት ማለት ነው ። ሰባት የተባለው ቁጥር ጽባት ንጋት፣ የብርሃን መውጣት ማለት ነው።

ሰኞ = ውጠተ ዱራ
ውጠተ ዱራ ማለት ውጠተ ድህረ/ድህረ ውጠት ከፀኃይ መውጣ በኋላ ማለትም ከእሁድ በኋላ ማለት ነው ። ኡር ሰንበት የጽብሃ ብርሃን ቀን ነው። ሰኞ በክስታኔ ጉራጌኛ ውጠት ይባላል። ውጻት፣ የጸሃይ መወጣት ማለት ነው። ሰኞ ሳኘት፣ ዛኘት ንጋት ማለት ነው። ማለት ሰኞ/ዛኘት ወይም ንጋት እና ውጠት አንድ ናቸው።

ማክሰኞ = ውጠተ ቦዳ
ውጠተ ቦዳ (ክስታኔኛ/ጋፋትኛ?)። ማክሰኞ በክስታኔኛ ውጠት መናግ ይባላል። የውጠት ማግስት ማለት ነው። መናግ ማግስት ማለት ነው። ቦዳ የሚለው ቃል ወዲያ (ከውጠት ወዲያ) ማለቱ ነው።

ረቡዕ = ሮቢ
ሮቢ ረቡዕ ፣ ረቡዓ ፣ አርባ ወይም አራት ከሚለው ተበላሽቶ ሮቢ የተባለ ይመስላል ። በአፍን ኦሮሞ አራትን አፉሪ እንጂ ሮቢ አይደለም። ረቡዕ/አርባ በአረብኛ ጭምር አራት ማለት ነው ። ጉራጌ ኧሮብ ይለዋል።

ሃሙስ = ከምሲ
ሃሙስ ፣ ሃሙሽት፣ አምስት ማለት ነው። ከምሲ ከዚያ ተበላሽቶ የተቀዳ ነው ።በአፋን ኦሮሞ አምስት ሸኒ እንጂ ከምሲ ማለት አይደለም ።

አርብ = ጅማተ
ጅማተ ከሙስሊሞች የአርብ ጁምዓ የተወሰደ ይመስላል። በግዕዝ አርብ (ኧርብ) የፀኃይ መጥለቅ ማለት ነው። ምዕራብ
የጸሃይ መጥለቂያ ቦታ ነው ። በክስታኔኛ አርብ አዳረ ይባላል። ኢድህረ ሰንበት ማለት ነው፣ የቀዳሚ ሰንበት (ቅዳም ሰንበት ዋዜማ) ማለት ነው።

ቅዳሜ = ቅዳሌ
ቅዳሜን ኦሮሞች እንዳለ ነው የተዋሱጥ ከኦርቶዶክስ እሁድ በፊት እንደ እሁድ ይከበር የነበረው የኦሪት ሰንበት ቅዳሜ በክስታኔኛ ቀዳሚ ሰንበት፣ ቅዳምሰንበት ይባላል። ስለዚህ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ነበር። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ከእሁድ እኩል ቅዱስ ቀን ነበር። ለዚህ ነው እሁድ አሃዱ፣ አንደኛ ቀን የተባለው። በሌላ በኩል ሰንበት፣ ሳባዝ ፣ ሰባተኛ ቀን የሚባለው ማለት ነው ። ክስታኔዎች ቅዳሜን ቀዳሚ ሰንበት እንለዋለን ትክክለኛ የኦሪት ሰንበት ስለነበረ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 15 Apr 2024, 17:05

Horus wrote:
15 Apr 2024, 15:26

ሰለሳምንቱ ቀናት ስሞች ሙሉ በሙሉ ልክ ነህ ልበል።

ልክ ከሆንክ እና ተጨማሪ መመራመር የምያስደስትህ ከሆነ ምናልባትም ኦሮምኛ ከሁሉ ቋንቋዎች በተለየ ሁኔታ ለሰባቱም የሳምንት ቀናት ኣንፃራዊ መለያዎች ለምን እንዳሉት ለሌላ ምርምር በር ይከፍታል።

በተራህ ኣሁን የተጠየከዉን ኣጭር ጥያቄ በትክክል መልሰህ ወይ የኢትዮጵያ ስግመንድ ፍሪዩድ ትሆናለህ። ወይ ሌላ ሰዉ እንዲሆን ስንጠብቅ ወይም ስንፈልግ እንኖራለን።

ቁልፍ ጥያቄዉ ሙሴ “ሴም” ነበረ ወይ ነዉ?

አክሱም ከተዳከመ በኋል አንበሳ ዉድም እና የጉርዓ ሰዎች ወደ ሸዋ ሲመጡ ሸዋ ዉስጥ ይኖሩ የነበሩ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኣልነበሩም?

ለዚህ ኣጭር ጥያቄዎች መልስህን እየጠበኩኝ ሶስት መስፈርቶች ያልኩኝ ዉስጥ ኣንዱን ልጨምር።

የጥናቴ መነሻዉ ነበር።

እንግሊዘኛ ዉስጥ ሰዎች አንክል፣ አዉንት ሲሉ ዉስጤ ያልተመለሰ ጥያቄ ይቀራል።

በኦሮምኛ የአባት ወንድም ወሲለ ይባላል። የእናት ወንድም ኤሱመ ይባላል።

የአባት እህት አዳዳ ትባላለች። የእናት እህት እንዶትያ ትባላለች።

ይህን መሠረታዊ ልዩነትን ማስተዋል ነዉ ብዙ ቋንቋዎች ዉስጥ እንዴት እንደሚታወቁ ያስጠየቀኝ።

በዚህ መስፈርት እስከኣሁን ካጠናሁዋቸዉ ቋንቋዎች ኦሮምኛ እኩል ወይም በላይ ከሆነ እንዴት ሊሆን ቻለ?

ሶስተኛዉንም መስፈርት እጨምራለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30961
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Horus » 15 Apr 2024, 20:33

Horus wrote:
15 Apr 2024, 15:26
Horus wrote:
12 Apr 2024, 02:57
2
አፋን ኦሮሞ የሳምንት ቀናት የራሱ የሆነ ስም የለውም። ኦሮሞች (የቀድሞ ጋሎች) ለሳምት ቀናት ስም የሰጡት ሸዋ ከመጡና ከሴም ቋንቋ ጋር ከተዋወቁ በኋላ ነው።

የኦሮሞ ሳምንት ቀናት ስም (ናጋ ቱማ በነገረን መሰረት)፡

እሁድ = ሰምበተ
ሰምበት ማለት ጽባት፣ ሰባት፣ ሳባዝ፣ በስታኔኛ ቋንቋ ኡር ሰንበት (ኡር ጽባት ፣የብርሃን መውጣት ማለት ነው ። ሰባት የተባለው ቁጥር ጽባት ንጋት፣ የብርሃን መውጣት ማለት ነው።

ሰኞ = ውጠተ ዱራ
ውጠተ ዱራ ማለት ውጠተ ድህረ/ድህረ ውጠት ከፀኃይ መውጣ በኋላ ማለትም ከእሁድ በኋላ ማለት ነው ። ኡር ሰንበት የጽብሃ ብርሃን ቀን ነው። ሰኞ በክስታኔ ጉራጌኛ ውጠት ይባላል። ውጻት፣ የጸሃይ መወጣት ማለት ነው። ሰኞ ሳኘት፣ ዛኘት ንጋት ማለት ነው። ማለት ሰኞ/ዛኘት ወይም ንጋት እና ውጠት አንድ ናቸው።

ማክሰኞ = ውጠተ ቦዳ
ውጠተ ቦዳ (ክስታኔኛ/ጋፋትኛ?)። ማክሰኞ በክስታኔኛ ውጠት መናግ ይባላል። የውጠት ማግስት ማለት ነው። መናግ ማግስት ማለት ነው። ቦዳ የሚለው ቃል ወዲያ (ከውጠት ወዲያ) ማለቱ ነው።

ረቡዕ = ሮቢ
ሮቢ ረቡዕ ፣ ረቡዓ ፣ አርባ ወይም አራት ከሚለው ተበላሽቶ ሮቢ የተባለ ይመስላል ። በአፍን ኦሮሞ አራትን አፉሪ እንጂ ሮቢ አይደለም። ረቡዕ/አርባ በአረብኛ ጭምር አራት ማለት ነው ። ጉራጌ ኧሮብ ይለዋል።

ሃሙስ = ከምሲ
ሃሙስ ፣ ሃሙሽት፣ አምስት ማለት ነው። ከምሲ ከዚያ ተበላሽቶ የተቀዳ ነው ።በአፋን ኦሮሞ አምስት ሸኒ እንጂ ከምሲ ማለት አይደለም ።

አርብ = ጅማተ
ጅማተ ከሙስሊሞች የአርብ ጁምዓ የተወሰደ ይመስላል። በግዕዝ አርብ (ኧርብ) የፀኃይ መጥለቅ ማለት ነው። ምዕራብ
የጸሃይ መጥለቂያ ቦታ ነው ። በክስታኔኛ አርብ አዳረ ይባላል። ኢድህረ ሰንበት ማለት ነው፣ የቀዳሚ ሰንበት (ቅዳም ሰንበት ዋዜማ) ማለት ነው።

ቅዳሜ = ቅዳሌ
ቅዳሜን ኦሮሞች እንዳለ ነው የተዋሱጥ ከኦርቶዶክስ እሁድ በፊት እንደ እሁድ ይከበር የነበረው የኦሪት ሰንበት ቅዳሜ በክስታኔኛ ቀዳሚ ሰንበት፣ ቅዳምሰንበት ይባላል። ስለዚህ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ነበር። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ከእሁድ እኩል ቅዱስ ቀን ነበር። ለዚህ ነው እሁድ አሃዱ፣ አንደኛ ቀን የተባለው። በሌላ በኩል ሰንበት፣ ሳባዝ ፣ ሰባተኛ ቀን የሚባለው ማለት ነው ። ክስታኔዎች ቅዳሜን ቀዳሚ ሰንበት እንለዋለን ትክክለኛ የኦሪት ሰንበት ስለነበረ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2024, 13:59

ምነዉ ይህቺን ቀጭን ጥያቄ መመለስ ተሳነህ? ኣዉቃለሁ ብለህ ስታወራ የኖርከዉን የሚሽር ሆነብህ?

ሙሴ “ሴም” ነበር?

የቋንቋ ተማሪ ነኝ ብለሃል። ቋንቋ የሚለዉ ቃል መሠረት ታዉቃለህ?

Post Reply