ዲዲቲ/ናጋቱ
ቸፍ ቻፋ ጂልና ወረቀት የያዘው አሉ JUST GET A LIFE, WILL YOU?
A simple YES or NO answer for this very simple question will either validate or invalidate your repeated claims that you have a solid understanding of Ethiopia’s long history.
ዲዲቲNaga Tuma wrote: ↑19 Apr 2024, 16:49ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።
የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።
ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።
በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።
እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።
ሆረስ፥Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:09ዲዲቲNaga Tuma wrote: ↑19 Apr 2024, 16:49ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።
የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።
ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።
በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።
እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።
እንደ ተለመደው የተጻፈን ማንበብና የተሰጠን መቀበል እንጂ አዲስ ጥያቄን ጠይቀስ የተደበቀን መግለጥ፣ የተሳሰረን መፍታት አታቅበትም ። ሬናይሳንስ ሲጀመር ቃሉ ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ዳግም ልደት አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ሌላው ቀርቶ 'ተሃድሶ' የተባለው ቃል እራሱ ስህተት ነው። ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እውሩን የሚመራው እውሩ ነው ። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ነበር።ማለት አይደለም። ትንሳሌ መነሳት ማለት ነው። በመነሳትና አዲስ በመሆን መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። አንተም ካታቶኒካሊ የምትደጋግመው ይህንኑ ነው።
ሌላው ቢቀር ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል። ያውም ተለጥጦ! ይህችን እንኳ በውል ሳያጠኑ ነው ግድቡን ተሃድሶ ያሉት ትክክልለኛ ቃሉ ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ነው።
ናጋNaga Tuma wrote: ↑21 Apr 2024, 18:18ሆረስ፥Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:09ዲዲቲNaga Tuma wrote: ↑19 Apr 2024, 16:49ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።
የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።
ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።
በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።
እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።
እንደ ተለመደው የተጻፈን ማንበብና የተሰጠን መቀበል እንጂ አዲስ ጥያቄን ጠይቀስ የተደበቀን መግለጥ፣ የተሳሰረን መፍታት አታቅበትም ። ሬናይሳንስ ሲጀመር ቃሉ ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ዳግም ልደት አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ሌላው ቀርቶ 'ተሃድሶ' የተባለው ቃል እራሱ ስህተት ነው። ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እውሩን የሚመራው እውሩ ነው ። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ነበር።ማለት አይደለም። ትንሳሌ መነሳት ማለት ነው። በመነሳትና አዲስ በመሆን መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። አንተም ካታቶኒካሊ የምትደጋግመው ይህንኑ ነው።
ሌላው ቢቀር ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል። ያውም ተለጥጦ! ይህችን እንኳ በውል ሳያጠኑ ነው ግድቡን ተሃድሶ ያሉት ትክክልለኛ ቃሉ ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ነው።
ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመለሴ ነዉ።
ሬይነሳንስ ብዙ ሰዎች በጥልቅ ሳይገባቸዉ የሚወረዉሩት ቃል መሆኑ ላይ ከኣንተ ጋር እስማማለሁ።
ችግሩ ለጽንሰ ሀሳቡ ኣንተ እራስህ ገና ኣንእንሼይትድ መሆኑ ነዉ። እዚህ ፎረም ላይ ጽሑፍህን ገና ማንበብ እንደጀመርኩኝ ነዉ የነገርኩህ። ገብቶህ ኣንተም ለጽንሰ ሀሳቡ ትነሳሳለህ ብዬ ተስፋ በማድረግ።
በቀላሉ የሚመጣ ኣይዴለም። ከከበደ ጋር ኣትከራከር። ከጎጃም ገዳም የተላከለት ነዉ፣ በደርግ ዘመን። ዛሬ ይቀለድ እንጂ።
በቀላሉ እንዲገባህ ከፈለክ መለኮትን እና እዉቀትን ለየብቻ ማየት ጀምር፣ ተመከር።
ስለመለኮት እዚህ ኣልከራከርም። መከራከርም ኣልችልም።
ኣንተ ሀ ሁ ጀምረህ፣ ኣ ቡ ጊ ዳ ደግመህ፣ ቁጥር መቁጠር የተማርክ ዘመን መባቻ ላይ የተከሰተ ነገር በስተእርጅናዬ ዘመን ተገልጦልኝ ማብራራት ኣስቸግሮኛል። ማብራራት የሚችል ኣንድ ሰዉ እዚህ ምድር ላይ ከተገኘ ይደንቀኛል። ምናልባት ኣንተም ተገልጦልህ እዉነት ቢሆን ነዉ ብለህ ዘጭ ብለህ ማሰላሰል ትቀጥል ይሆናል።
ለኣሁን ወደ እዉቀት እና ሬነይሳንስ ምን ማለት እንደሆነ ዐይኖቻችንን እንግለጥ።
ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አርክሚዲስ መሪህ ወይም ረፈረንስ ይሁንህ።
ኣሁን ጀምረናል ብዬ ለማስበዉ ሁለተኛዉ ሬነይሳንስ አረክአመኒ ወይም አርግአመኒ መሪህ ይሁንህ።
ለመጀመርያዉ ሬነይሳንስ አቴና መሪህ የነበረች ከሆነ ለሁለተኛዉ ሬነይሳንስ ቦረና ወይም ጥንታዊቷ ግብጥ መሪህ ትሆናለች።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሀይለኛ ነበር። ለሰዉ ልጅ ያበረከተዉ እድገትን መገመት ያስቸግራል።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀርያዉ የበለጠ በጣም ሀይለኛ ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ። ምክንያቱም ከመጀመርያዉ የበለጠ በጣም ጥልቅ ስለሆነ እና በጣም ሰፊ ስለሚሆን ነዉ።
ይህቺን ምክር በደንብ ኣንብበህ ስለሬይነሳንስ እንዳትዘባርቅ ልምከርህ።
ጥንታዊት ግብጽ ከአቴና ቀድማ እንዳልነበረች ተሳስቼ ኣዉቃለሁ ወይስ የኣንተን ተሳስተሃል ቅዠት እኔ ማረም ኣለብኝ?Horus wrote: ↑21 Apr 2024, 19:42ናጋNaga Tuma wrote: ↑21 Apr 2024, 18:18ሆረስ፥Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:09ዲዲቲNaga Tuma wrote: ↑19 Apr 2024, 16:49ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።
የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።
ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።
በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።
እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።
እንደ ተለመደው የተጻፈን ማንበብና የተሰጠን መቀበል እንጂ አዲስ ጥያቄን ጠይቀስ የተደበቀን መግለጥ፣ የተሳሰረን መፍታት አታቅበትም ። ሬናይሳንስ ሲጀመር ቃሉ ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ዳግም ልደት አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ሌላው ቀርቶ 'ተሃድሶ' የተባለው ቃል እራሱ ስህተት ነው። ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እውሩን የሚመራው እውሩ ነው ። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ነበር።ማለት አይደለም። ትንሳሌ መነሳት ማለት ነው። በመነሳትና አዲስ በመሆን መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። አንተም ካታቶኒካሊ የምትደጋግመው ይህንኑ ነው።
ሌላው ቢቀር ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል። ያውም ተለጥጦ! ይህችን እንኳ በውል ሳያጠኑ ነው ግድቡን ተሃድሶ ያሉት ትክክልለኛ ቃሉ ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ነው።
ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመለሴ ነዉ።
ሬይነሳንስ ብዙ ሰዎች በጥልቅ ሳይገባቸዉ የሚወረዉሩት ቃል መሆኑ ላይ ከኣንተ ጋር እስማማለሁ።
ችግሩ ለጽንሰ ሀሳቡ ኣንተ እራስህ ገና ኣንእንሼይትድ መሆኑ ነዉ። እዚህ ፎረም ላይ ጽሑፍህን ገና ማንበብ እንደጀመርኩኝ ነዉ የነገርኩህ። ገብቶህ ኣንተም ለጽንሰ ሀሳቡ ትነሳሳለህ ብዬ ተስፋ በማድረግ።
በቀላሉ የሚመጣ ኣይዴለም። ከከበደ ጋር ኣትከራከር። ከጎጃም ገዳም የተላከለት ነዉ፣ በደርግ ዘመን። ዛሬ ይቀለድ እንጂ።
በቀላሉ እንዲገባህ ከፈለክ መለኮትን እና እዉቀትን ለየብቻ ማየት ጀምር፣ ተመከር።
ስለመለኮት እዚህ ኣልከራከርም። መከራከርም ኣልችልም።
ኣንተ ሀ ሁ ጀምረህ፣ ኣ ቡ ጊ ዳ ደግመህ፣ ቁጥር መቁጠር የተማርክ ዘመን መባቻ ላይ የተከሰተ ነገር በስተእርጅናዬ ዘመን ተገልጦልኝ ማብራራት ኣስቸግሮኛል። ማብራራት የሚችል ኣንድ ሰዉ እዚህ ምድር ላይ ከተገኘ ይደንቀኛል። ምናልባት ኣንተም ተገልጦልህ እዉነት ቢሆን ነዉ ብለህ ዘጭ ብለህ ማሰላሰል ትቀጥል ይሆናል።
ለኣሁን ወደ እዉቀት እና ሬነይሳንስ ምን ማለት እንደሆነ ዐይኖቻችንን እንግለጥ።
ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አርክሚዲስ መሪህ ወይም ረፈረንስ ይሁንህ።
ኣሁን ጀምረናል ብዬ ለማስበዉ ሁለተኛዉ ሬነይሳንስ አረክአመኒ ወይም አርግአመኒ መሪህ ይሁንህ።
ለመጀመርያዉ ሬነይሳንስ አቴና መሪህ የነበረች ከሆነ ለሁለተኛዉ ሬነይሳንስ ቦረና ወይም ጥንታዊቷ ግብጥ መሪህ ትሆናለች።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሀይለኛ ነበር። ለሰዉ ልጅ ያበረከተዉ እድገትን መገመት ያስቸግራል።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀርያዉ የበለጠ በጣም ሀይለኛ ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ። ምክንያቱም ከመጀመርያዉ የበለጠ በጣም ጥልቅ ስለሆነ እና በጣም ሰፊ ስለሚሆን ነዉ።
ይህቺን ምክር በደንብ ኣንብበህ ስለሬይነሳንስ እንዳትዘባርቅ ልምከርህ።
ለምን ያባ ቃሉ ጠንቋይ አትሆንም? አቴና የተባለች ነገር ከመፈጠሯ ብዙ ሺ አመታት ቀድማ የነበረችው ጥንታዊት ግብጽ ናት ። ከፈለክ ራስክን ማረም ወይም አለማረም ትችላለህ! ሁለተኛ ጥንታዊት ግብጽና ቦረና አንዳችም የሚያገናኛቸው ነገር የለም! መሳቂያ አትሁን! ስለወደፊት ኃያል ሬይናሳንስ እንዳሽህ ጨሌ ይዘህ መጠንቆል ትችላለህ ግ ን ተረት ነው:lol:
የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ ቀምጥ ተወለደ ብዬ ነው የማስተምረው! አንተ ግ ን ስትሳሳት ተሳስቻለሁ ማለት የምትፈራ ግብዝ ነህ!Naga Tuma wrote: ↑22 Apr 2024, 15:56ጥንታዊት ግብጽ ከአቴና ቀድማ እንዳልነበረች ተሳስቼ ኣዉቃለሁ ወይስ የኣንተን ተሳስተሃል ቅዠት እኔ ማረም ኣለብኝ?Horus wrote: ↑21 Apr 2024, 19:42ናጋNaga Tuma wrote: ↑21 Apr 2024, 18:18ሆረስ፥Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 17:09ዲዲቲNaga Tuma wrote: ↑19 Apr 2024, 16:49ሬይነሳንስ የሚለዉን ቃል ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ። ጽንሰሀሳቡ በጥልቅ ያልገባቸዉ ጨምሮ።
የቃሉ መሠረት ፈረንሳይኛ ነዉ። ትርጉሙ ዳግም መወለድ ማለት ሲሆን የምያመለክተዉ ዳግም የተወለደ ማንሰራራትን ነዉ።
ሀሳቡ የኣለማወቅ ሀይለኛ ጠላት ነዉ። ኣለማወቅን እንጂ ጎራን ኣይለይም።
በኣጭሩ የኣዉሮፓ ሬይነሳንስ የግሪክ ስልጣኔን የወለደዉ ባህል ዳግም መወለድ እና በኣዉሮፓ ዉስጥ ተስፋፍቶ ኣዉሮፓ ማንሰራራት ማለት ነዉ።
እዚህ ቁልፍ ጥያቄ ዳግም መወለድ እንዴት ተከሰተ ነዉ።
እንደ ተለመደው የተጻፈን ማንበብና የተሰጠን መቀበል እንጂ አዲስ ጥያቄን ጠይቀስ የተደበቀን መግለጥ፣ የተሳሰረን መፍታት አታቅበትም ። ሬናይሳንስ ሲጀመር ቃሉ ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ዳግም ልደት አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ሌላው ቀርቶ 'ተሃድሶ' የተባለው ቃል እራሱ ስህተት ነው። ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እውሩን የሚመራው እውሩ ነው ። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ነበር።ማለት አይደለም። ትንሳሌ መነሳት ማለት ነው። በመነሳትና አዲስ በመሆን መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። አንተም ካታቶኒካሊ የምትደጋግመው ይህንኑ ነው።
ሌላው ቢቀር ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል። ያውም ተለጥጦ! ይህችን እንኳ በውል ሳያጠኑ ነው ግድቡን ተሃድሶ ያሉት ትክክልለኛ ቃሉ ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ነው።
ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመለሴ ነዉ።
ሬይነሳንስ ብዙ ሰዎች በጥልቅ ሳይገባቸዉ የሚወረዉሩት ቃል መሆኑ ላይ ከኣንተ ጋር እስማማለሁ።
ችግሩ ለጽንሰ ሀሳቡ ኣንተ እራስህ ገና ኣንእንሼይትድ መሆኑ ነዉ። እዚህ ፎረም ላይ ጽሑፍህን ገና ማንበብ እንደጀመርኩኝ ነዉ የነገርኩህ። ገብቶህ ኣንተም ለጽንሰ ሀሳቡ ትነሳሳለህ ብዬ ተስፋ በማድረግ።
በቀላሉ የሚመጣ ኣይዴለም። ከከበደ ጋር ኣትከራከር። ከጎጃም ገዳም የተላከለት ነዉ፣ በደርግ ዘመን። ዛሬ ይቀለድ እንጂ።
በቀላሉ እንዲገባህ ከፈለክ መለኮትን እና እዉቀትን ለየብቻ ማየት ጀምር፣ ተመከር።
ስለመለኮት እዚህ ኣልከራከርም። መከራከርም ኣልችልም።
ኣንተ ሀ ሁ ጀምረህ፣ ኣ ቡ ጊ ዳ ደግመህ፣ ቁጥር መቁጠር የተማርክ ዘመን መባቻ ላይ የተከሰተ ነገር በስተእርጅናዬ ዘመን ተገልጦልኝ ማብራራት ኣስቸግሮኛል። ማብራራት የሚችል ኣንድ ሰዉ እዚህ ምድር ላይ ከተገኘ ይደንቀኛል። ምናልባት ኣንተም ተገልጦልህ እዉነት ቢሆን ነዉ ብለህ ዘጭ ብለህ ማሰላሰል ትቀጥል ይሆናል።
ለኣሁን ወደ እዉቀት እና ሬነይሳንስ ምን ማለት እንደሆነ ዐይኖቻችንን እንግለጥ።
ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አርክሚዲስ መሪህ ወይም ረፈረንስ ይሁንህ።
ኣሁን ጀምረናል ብዬ ለማስበዉ ሁለተኛዉ ሬነይሳንስ አረክአመኒ ወይም አርግአመኒ መሪህ ይሁንህ።
ለመጀመርያዉ ሬነይሳንስ አቴና መሪህ የነበረች ከሆነ ለሁለተኛዉ ሬነይሳንስ ቦረና ወይም ጥንታዊቷ ግብጥ መሪህ ትሆናለች።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ሀይለኛ ነበር። ለሰዉ ልጅ ያበረከተዉ እድገትን መገመት ያስቸግራል።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ከመጀርያዉ የበለጠ በጣም ሀይለኛ ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ። ምክንያቱም ከመጀመርያዉ የበለጠ በጣም ጥልቅ ስለሆነ እና በጣም ሰፊ ስለሚሆን ነዉ።
ይህቺን ምክር በደንብ ኣንብበህ ስለሬይነሳንስ እንዳትዘባርቅ ልምከርህ።
ለምን ያባ ቃሉ ጠንቋይ አትሆንም? አቴና የተባለች ነገር ከመፈጠሯ ብዙ ሺ አመታት ቀድማ የነበረችው ጥንታዊት ግብጽ ናት ። ከፈለክ ራስክን ማረም ወይም አለማረም ትችላለህ! ሁለተኛ ጥንታዊት ግብጽና ቦረና አንዳችም የሚያገናኛቸው ነገር የለም! መሳቂያ አትሁን! ስለወደፊት ኃያል ሬይናሳንስ እንዳሽህ ጨሌ ይዘህ መጠንቆል ትችላለህ ግ ን ተረት ነው:lol:
ከጥንታዊት ግብጥ እና “ሴም” የቱ ይቀድማል ብለህ ነዉ እስከኣሁን ድረስ ስታስተምር የኖርከዉ?
በእንግሊዘኛ እንደሚባለዉ ኣይ ሬስት ዋን ኦፍ ማይ ኬዝስ።
የተሳሳትኩኝ ካለ ሌላ ሰዉ ሳይነግረኝ በፊት ቀድሜ ተሳስቻለሁ የማለት ባህሪይ እንዲኖረኝ የምጥር ነኝ ብዬ ኣስባለሁ። የምጠይቅህን ጥያቄዎች ሳትመልስ፣ እላይ የጠየኩህን ጨምሮ፣ እየዘለልክ ግብዝ ነህ በለኝ። ግብዝነት የተጠየቁትን ጥያቄ ሳይመልሱ መዝላል ኣይዴለም?አንተ ግ ን ስትሳሳት ተሳስቻለሁ ማለት የምትፈራ ግብዝ ነህ!
Naga,Naga Tuma wrote: ↑22 Apr 2024, 16:55ይህ ርዕስ ለጥልቅ ቁምነገር ነዉ።
ስለ መጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጽንሰሀሳብ ጥልቀት የሁለት ታላቅ ሳይንቲስቶችን ስም ልጥቀስ።
አርኪሚዲስ እና ጋለሊዮ።
አርክሚዲስ እ ኣ አ ከዓመተ ምህረት 300 ዓመታት ገደማ በፊት ነበር የተወለደዉ።
ጋለሊዮ እ ኣ አ በ1564 ዓመተ ምህረት ነበር የተወለደዉ።
የሁለቱ ታላቅ ሳይንቲስቶች ልደቶች መካከል የ1,850 ዓመታት የግዜ ልዩነት ኣለ። በጣም ረጅም ግዜ ነዉ።
ስለ ሬይነሳንስ ምንነት ጥልቀት ይህን ያህል ረጅም ግዜ እና የሁለቱን ኣንጋፋ ሳይንትስቶችን ጥልቅ ግኝቶችን ማስተዋል ጥሩ መነሻ ይሆናሉ።
ትዝብቱን ለኣንባብያን እና ለታሪክ እንተዉ።Horus wrote: ↑23 Apr 2024, 01:36Naga,Naga Tuma wrote: ↑22 Apr 2024, 16:55ይህ ርዕስ ለጥልቅ ቁምነገር ነዉ።
ስለ መጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጽንሰሀሳብ ጥልቀት የሁለት ታላቅ ሳይንቲስቶችን ስም ልጥቀስ።
አርኪሚዲስ እና ጋለሊዮ።
አርክሚዲስ እ ኣ አ ከዓመተ ምህረት 300 ዓመታት ገደማ በፊት ነበር የተወለደዉ።
ጋለሊዮ እ ኣ አ በ1564 ዓመተ ምህረት ነበር የተወለደዉ።
የሁለቱ ታላቅ ሳይንቲስቶች ልደቶች መካከል የ1,850 ዓመታት የግዜ ልዩነት ኣለ። በጣም ረጅም ግዜ ነዉ።
ስለ ሬይነሳንስ ምንነት ጥልቀት ይህን ያህል ረጅም ግዜ እና የሁለቱን ኣንጋፋ ሳይንትስቶችን ጥልቅ ግኝቶችን ማስተዋል ጥሩ መነሻ ይሆናሉ።
ሰው ይታዘበኛል በል! አሁን አንተ በዚህ እድሜህ ሁለተኛ ደርጃና ፍሬሽማን ሆነው ግዜ ያጠፋንበትን የጋሊሌና ኮፐርኒከስ ምንትሴ ትቀባጥራለህ! ያንተ ሕዝብ ግን አይደለም ስለ ይኒቨርሳል ሃርሞኒክስ ቄስ ስለመግደል አረመኔነት ማፈላሰፍ ያልቻልክ ሰው መሳይ ከኔ ጋራ በመለፋደድ አዋቂ የምትመስል መስሎሃል ። ስለዚህ ይህን ስለ ፈረንጆች ታሪክ መዘላበድ ትተህ ለምንድን ነው ኦሮሞ የተባሉት ሕዝቦች እንዲህ መንገድ ጠፍቷልቸው የሚባክኑት? ለምንድን ነው ትላንት የኦሮሞ ሲኖዶስ ካላቆምኩ ይል የነበረው በድብቅ ዝቋላን እያሳረደ ፣ያፍሪካ አንድነትን ሲዘርፍ እስር ቤት የሚገባው? ብለህ እስቲ ለደቂቃ ሰው ለመሆን ምክር !!ሕዝቦችህ ይህን ሁሉ ቀውስ ውስጥ ሆነው አንተ ስለ ጋሊሌ ስትቀባጥር ሰው ይንቀኛል፣ ሰው ይሳለቅብኛል አትልም?!!