Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ለምሆኑ ኢትዮጵያ በውስጥም በውጭም መሪውች ኣሏት?

Post by ethiopianunity » 07 Apr 2024, 12:57

ምዕራባውያን፣ ኣይደለም ዕንደዚህ የመሸነፍ ንግ ግር፣ መንግስት ዕንኳን ያቀደውም ሆነ የተገነዘበውን ምንም በሶሻል ሚዲያ ኣይነገርም። የኢትዮጵያ ጠላቶች በኢንተርነት ዘመን በደንብ ይህን ንግ ግር ኣስቀድመው ይዘጋጁበታል። ኢትዮጵያ ባሁኑ ግዜ የትኛው ነው የትክክል መንገድ፣ ግራና ቀኝ ዕጆች ዕየተቀናጁ ኣይደለም የሚሰሩት። ይኸው ነው የተበታተነ ህዝብ ውጤቱ ይህ ነው። ነፃ ውይይት ኣንዳንድ ንግ ግሩ ቢጠቅምም ለመስማትና ገንዘብ ለመስራት ነው ዕንጂ ኢትዮጵያን በምንም ነገር ኣይጠቅምም፣ ገንዘብ የሚሰራበት የሶሻል ሚዲያ፣ ኣብዛኛው ኢትዮጵያን ስጋት ላይ ስላለች ሶሻል ሚዲያዎች ሚስጥራዊ ሊሆን የሚችል ያገር ጉዳዮች ዕንደዚህ በሚዲያ
ላይ ኣይነገርም። የነፃ ውይይት፣ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ የራሱን ጉድፍ፥ ኦነግን ህዋሃትን ሻብያን ሳያፀዳ፣ ጭራሽም ሰላማዊውን ህዝብ ኣማራ ላይ ጦርነት ከፍቶ ዕያለ፣ ህዝብን ዕየከፋፈለ፣ ከህዋሃት፣ ከሻብያን ካአኦነግ ጋር ሆኖ ቁጭ ብሎ ዕየበላ በባዶ ጎረቤት ኣገራትን ዕናስጠነቅቃለን ሲል፣ ቀልድ ነው። ዕንደዚህ መንግስትን ደጋፊ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥተ የሚያወሩት፣ ኣገሪቱ በመሸነፍ ዕያለች ነው የሚያወሩት፣ በገፍ ከኣገሪቱ የኢትዮጵያ ሃብት ዕየወጣ ነው ካሉ፣ ታድያ ምን ኣይነት መንግስት ነው የምደግፈው ብሎ ማሰብ ብጎ ነው።

ዕንደነዚህ መንግስት ደጋፊዎች ኡል ግዜ ስለ ህዋሃት ተቀናጅቶ ሊወጋ ነው፣ ማዕድን ተሰረቀ፣ ወዘት ዕያሉ መንግስት ምን ዕየሰራ ነው በማለት ኣይጠይቁም፣ መንግስት ድንበርን በማስጠጠበቅ፣ ህዝብን ኣንድ ከማድረግ ይልቅ ሰላም ማምጣት፣ ምርትን በማምረት ላይ ማተኮር ይልቅ፣ ቀዳሚና ኣሳሳቢ ያልሆነ የፎቅ መደርደር ግለሰቦች ኪሳቸውን ለማደለብ፣ ፓርክ መገንባትና ከተማውን ማሳመር ገንዘብ በማባከን ላይ ይገኛል።


ባሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ የሚል መንግስት ኣለን በማለት፣ ኣሁንም የህዋሃትን ሃያልነትን ዕየነገሩን ዕንዲህ ህዋሃት ኣረጋችሁን ዕያሉ ሌላ ኣልቃሸ ነፃውጪዎችን ሃይልና ህውሃት ባደረገው ኩራትና ያደረገውን ኣሸናፊ የሚያድረጉ የብልጽግና ደጋፊዎች። ህዋሃት በዚህ ኣነጋገር ትግሉን የሚያስቀጥል የሚያስደርገው። ሤጣን ላይ ብሶት ማድረግ ይቻላል። ሰይጣን ዕኮ ኣንተን ለማሸነፍ፣ ለማጥፋት ነው ዕና ሰይጣን ይህ ግፍ ኣድረክብኝ ተወኝ ዕንደማለት ነው። ህዋሃት የተሰራው ለኢትዮጵያ ሰይጣን ዕንዲሆን ነው፣ የጣሊያን የቅኝ ገዢነት ሙከራ ይሻላል ከህውሃት። ሀውሃትን ለማጥፋት ከመስራት ይልቅ ህውሃት በደላችሁን ዕዬዬ ኣይገባም። መንግስት ህዋህትን ጉያ ውስጥ ኣስገብቶ ከተማ ያሳምራል።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለምሆኑ ኢትዮጵያ በውስጥም በውጭም መሪውች ኣሏት?

Post by ethiopianunity » 07 Apr 2024, 18:12

ዕነዚህ ኢትዮጵያወያኖች ናቸው፣ ትግላቸው ትክክል ነበር

Post Reply