Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

ፊት አውራሪ መሳፍንትን ለመምታት የገባው ብዛት ያለው የኦነግ republican ጦር ገብቶ ቀረ። ህዝቡ በህብረት እሬሳ እየለቀመ ነው!!

Post by union » 06 Apr 2024, 21:01

አያያያያያያ

ማማሚያ አለ ጣሊያን....ኢትዮጵያን ለቆ ወደ አስመራ ሲሮጥ :lol: :lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊት አውራሪ መሳፍንትን ለመምታት የገባው ብዛት ያለው የኦነግ republican ጦር ገብቶ ቀረ። ህዝቡ በህብረት እሬሳ እየለቀመ ነው!!

Post by union » 06 Apr 2024, 22:21

ያዝ Gondere Warrior :lol:

አያያያያ...ያያያ....ያ!

ያዝ ወላይታ....ጋሞ

አይዞህ ዶርዜ!

ይዝ..ያዝ.. ያዝ

ፋኖ ብቻውን
አይመችም
ነው የገራ
ጊቢ አንቺም
የቅሬታ የጥርጥር
አጉል ፍቅር
እዛው ይቅር

መጠቃቱን አይተሽ
አማራ በደነኖ
ያልቅ ነበር አሁን
ባይመጣለት ፋኖ

አንቺም ተነሽ አሁን
መልሺ ደምሽን
ነገ ሳይሆን አሁን

እረ ለምን ለምን
ፋኖ ብቻውን

አይመችም
ነው የገራ
ጊቢ አንቺም
የቅሬታ የጥርጥር
አጉል ፍቅር
እዛው ይቅር






union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፊት አውራሪ መሳፍንትን ለመምታት የገባው ብዛት ያለው የኦነግ republican ጦር ገብቶ ቀረ። ህዝቡ በህብረት እሬሳ እየለቀመ ነው!!

Post by union » 06 Apr 2024, 22:31

ኤጳ ኤጳ..... ይመችህ.... አቦ ፋኖ ያዝ!!

ወንድ ልጅ ሲለካ
ፋኖ ለካ.....ኤጭ

ፋኖ ጀግና ብቻ አይደለም፣ ፍቅርም ነው

ለምን ይዋሻል

ኤጳ ያዝ ያዝ

Post Reply