-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 9282
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
ወ/ሮ ኤደን እዚህ ምን ታደርጊያለሽ? ኦሮሙማ የአቢይና ሺመልስ መንግስት እንጂ የኦሮሞ ሕዝብ አይደለም ልክ ወያኔ ሻቢያ ማለት ነው! በማታውቂው ቋንቋ ለምን ት ዘላጂያለሽ!
-
- Member+
- Posts: 9282
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
ይህ ሃሳብህ ልክ የሚሆነው የኦሮሞ ህዝብ ልክ ነው ካለና ካለ ብቻ ነው. ይህ ደግሞ የማይታሰብ ነው.
Last edited by eden on 05 Apr 2024, 21:39, edited 2 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 9282
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
The point is no Oromo opposes Oromoness, no Amara opposes Amharaness etc etc
Oromuma means Oromonet, it’s like saying Amaranet etc etc
ራስን መውደድ መልካም መስሎኝ
ምነው ድንቁርናን የሙጥኝ አልክሳ?
Oromuma means Oromonet, it’s like saying Amaranet etc etc
ራስን መውደድ መልካም መስሎኝ
ምነው ድንቁርናን የሙጥኝ አልክሳ?
-
- Member+
- Posts: 5630
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
The Arian race in and of itself is not a problem, but when the Arian race is politicized to imply domination or exclusion of others, the term 'Arian race' historically takes on a different meaning. If you don't understand the difference between the ideology of what Oromuma means and take the word 'Oromuma' literally, we are discussing different things. You can start by investigating what it is and what has been done to implement this ideology in practical terms, as well as the costs to both Oromos and other Ethiopians. Then you can make a decision based on that
-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
የተጠላው የሞሮሙማ አገዛዝ መሳቂያ የሆነበት ያዲሳባ ድራማ!
-
- Member+
- Posts: 9282
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
TG,TGAA wrote: ↑05 Apr 2024, 22:48If you don't understand the difference between the ideology of what Oromuma means and take the word 'Oromuma' literally, we are discussing different things. You can start by investigating what it is and what has been done to implement this ideology in practical terms, as well as the costs to both Oromos and other Ethiopians. Then you can make a decision based on that
Are there Oromos who agree with your view? If yes, who? If no, why not?
-
- Member+
- Posts: 5630
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
Eden, your political focal point has always been about Eritrea and Tigray, so I don't blame you if you don't understand the nuanced Oromuma political ideology. I always focus on political actions more than what Abiy or anyone else says. I don't hear what Abiy says, but what Shemils say and do. If you do that, you don't need any Oromo to agree with you or not. Whether a single German agrees with you or not, it doesn't change what Nazis did in their name. Focus on what is being done, not what has been said.eden wrote: ↑06 Apr 2024, 14:26TG,TGAA wrote: ↑05 Apr 2024, 22:48If you don't understand the difference between the ideology of what Oromuma means and take the word 'Oromuma' literally, we are discussing different things. You can start by investigating what it is and what has been done to implement this ideology in practical terms, as well as the costs to both Oromos and other Ethiopians. Then you can make a decision based on that
Are there Oromos who agree with your view? If yes, who? If no, why not?
-
- Member+
- Posts: 5551
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
እንደ እኔ አመለካካት ኣንዱ ዋነኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለትካ ችግር የሁለታችሁ ከፊል እዉነት ይዛችሁ መከራከር ነዉ። ሙሉ እዉነት እንዳላችሁ ግትር ብላችሁ።
ሆረስ ኦሮሞ የሚለዉ በግራኝ መሃመድ ዘመን ከቦረና ተነስቶ ሰፈሩ የደረሰዉን የሊበን ጎሳ እና ተመሳሳይ የኢትዮጵያ ጎሳዎችን ነዉ። ኣይዴለም?
ኤደን የኦሮሞ ሕዝብ የምትለዉ ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያንን በሙሉ ነዉ። ኣይዴለም?
ኤደን፥ ቦረና የኦሮሞ አባት መሆኑን ታዉቃለህ። ኣይዴለም?
ከሆነ ሆረስ ኦሮሙማ የሚለዉን በቦረኑማ ተክተህ ኣንብበዉ። እስቲ ከዛ በኋላ ሰለሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ የቦረና ሕዝብ ካለ እና ካለ ብቻ ነዉ ብለህ መከራከር ትችላለህ?
ሆረስ፥ የሚከተሉትን ቃላት እንደገና ኣንብብ። ጎፍታ፣ አባ፣ ሰበ፣ ዌረረ፣ ሴረ።
ኦሮምኛ፣ ኣማርኛ፣ ትግርኛ፣ ጉራግኛ፣ እና ግዕዝ ዉስጥ የጋራ የሆኑ ቃላት ናቸዉ። ኣይዴለም?
ከሆነ የትኛዉም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቋንቋዬ ቢል መኮነን ትችላለህ? ኣትችልም።
-
- Senior Member+
- Posts: 30996
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የኦሮሙማ ውሸትና ሌብነት፣ ሁከትና ጦርነት 6ኛ ዓመት ጃምቡሬ በመስቀል አደባባይ
ናጋ ቱማ፣
ፈስ ያለበት ይባላል! ዞረህ እዚያው ነው ። ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው፤ ግዕዝ ቋንቋው ነው፤ የግዕዝ ፊደል ፊደሉ ነው ፤ ዛሬ ኦሮሞ የሰፈረበት አፈርም የኢትዮጵያ አፈር የምትል ከሆነ ለ60 አመት ለመገንጠል ያደረከው መባከን፣ ያማራና ሴም ቋንቋ ስሜን ለውጦ ካልቸር አልባ አድረገኝ፣ ስለሆነም በፊደል ሳይሆን በላቲም መጻፍ አለብኝ፣ በሰፈርኩበት መሬትም ኦርቶዶክስ ቄስ መታረድ አለበት፣ ዝቋላም መንደድ አለበት ወዘዘዘዘተ እያልክ ለምን ለዘመናት ታላዝናለህ? አለም አገሩን ታሰለሻለህ? ሰውና ፍጥረቱን ታውካለህ!!! ዉሸትን መቼ ነው አሳፋሪ መሆኑን ተገንዝበህ እራስክን የምትሆነው !!! ወደፊትም ቢሆን ይህ ሁሉ ድራማ አካሂደህ አገር ወረህ፣ ጦር ወግተህል ከተማ አፍረስ ሁሉንም ሞክረህ ኢትዮጵያን ሌላ ነገር ማድረግ አትችልም! ይህን ጥቅስ ከ10 አመት በኋላ አንብበውና ከዋሸሁ ልቀጣ!