Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by Selam/ » 03 Apr 2024, 22:23

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by Fed_Up » 03 Apr 2024, 22:33

አይይይይ አሁን ማን ይሙት ማን ከማን ተሽለሽ ነው ሰረቅሽኝ ገለመሌ እምትሉት:: አማራ ዋንኛ ልብሱ ጋቢ (ያውም የጠቆረ) ጉንፍ ... መቀነት..ጎጃም አዘነ... ቁምጣ... ከታች ደግሞ ባዶ እግር.... ሁልሽም ያው ቅርጭጭታም ድሃ ነሽ::

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by Selam/ » 03 Apr 2024, 22:55

ዓይነ ምድሩ - ስለ አማራ እኔ ምንአገባኝ ፣ አጋሜ አይደለሁም እንዴ? :lol:

union
Member+
Posts: 6463
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by union » 03 Apr 2024, 23:08

:lol: :lol:

Everybody is agame in the eyes of the ascaris. Anyone that challenges them is agame. :lol:

They called me agames 100 million times already, more is coming for me :lol:
Selam/ wrote:
03 Apr 2024, 22:55
ዓይነ ምድሩ - ስለ አማራ እኔ ምንአገባኝ ፣ [deleted] አይደለሁም እንዴ? :lol:

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by euroland » 04 Apr 2024, 00:13

ሽሽሽሽሽ
ቱስ ቱስ ወያኔ አለች የቺቺኒያ ሸሌዋ

The funny part, she calls you Weyane aka agame and yet here you are licking her famine ridden a’ss although she never engages or responds to you :lol:

Yes, you both are agames who love to suuuk Amara’s dk

union wrote:
03 Apr 2024, 23:08
:lol: :lol:

Everybody is agame in the eyes of the ascaris. Anyone that challenges them is agame. :lol:

They called me agames 100 million times already, more is coming for me :lol:
Selam/ wrote:
03 Apr 2024, 22:55
ዓይነ ምድሩ - ስለ አማራ እኔ ምንአገባኝ ፣ [deleted] አይደለሁም እንዴ? :lol:

Cigar
Senior Member
Posts: 11677
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by Cigar » 04 Apr 2024, 07:47

Why do the supposedly none agame ‘Ethiopians’ form members hate when they are called agames?
Don’t they understand that doing so is insulting the tegarus? If the supposedly none agame Ethiopians believe that agames are Ethiopians why not wear the agaminet with pride. Aren’t the agames part of them?
Or is it because we convinced them that agame’s definition is all the ugly adjectives in the book and they don’t want to be called as such?
But in this case yes these two nut cases who pretend to be none agames are definitely filthy agames. In its noun and adjective forms.

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ?

Post by Selam/ » 04 Apr 2024, 12:21

ትምባሆ - ጥሩ ጥያቄ ነው። ስለዚህ እንዲገባህ ወዳንተ ውዳቂ ደረጃ ዝቅ ብዬ በመሳፍንት ቋንቋ ላስረዳህ።

<> ሲጀመር አብዛኛው የትግራይና የኤርትራ ህዝብ የመረብ ወንዝ ለያቸው እንጂ አንድ ዓይነት ቋንቋ የሚናገሩና ተመሳሳይ ስነ-ልቦና ያላቸው አንድ ህዝቦች ናቸው።

<> በመቀጠል፣ እንደ ሚካኤል ስዑል እና መለስ ዜናዊ ያሉ ሹልና ስንኩል መሪዎች የትግራይ ህዝብ ከጎረቤቶቹ ጋ በሰላም እንዳይኖር መርዝ ተከሉበት። የኤርትራን ህዝብ ደግሞ ቱርክ፣ ግብፅና ጣሊያን ቀጥቅጠውና ደፍጥጠው ማንነቱን አመሳቅለው ያንተ አይነቱን ጉጥ አፍርተው አለፉ።

<> ይባስ ብሎ፣ በቡሃ ላይ ቆረቆር እንዲሉ፣ ሻቢያና ወያኔ የሚባሉት ዕርጉሞች እንደ በረሃ አረም ከድንጋድ ስር በቅለው፣ ሁለቱንም ህዝቦች ወደ ማያልቅ ኪሳራ፣ የእርስ በእርስ ጥላቻና ጦርነት ውስጥ ዘፈቋቸው። በዚህም ምክንያት፣ ዛሬ እንጭጭ የሻቦ እንክርዳዶች ER ላይ ከጠዋት እስከ ማታ ተጥደው ‘አጋሜ አጋሜ’ ሲሉ ይውላሉ፣ ይኸውም ትግሬን በሌላው ኢትዮጵያ ለማስጠላት መሆኑ ነው። ወያኔም ቁስሏን እየላሸች በሙታን መንፈስ ‘አስካሪ አስካሪ’ እያለች ትጮሃለች ከውድቀቷ የተረፈች እየመሰላት።

<> ትግራይ የኢትዮጵያ አንድ አካል ነች፣ ስለዚህ ‘አጋሜም’ በላቸው ምን በላቸው፣ ወገኖቼ ናቸው። ኤርትራ የጎረቤት ሃገር ናት፣ ስለዚህ እኔ ብትኖርም ወይንም ብትጠፋም ደንታ የለኝም። ግን ሽኮኮ የሻቢያ ካድሬዎች በሃገሬ ጉዳይ ውስጥ ገብተው እንደ አንደ ውሻ ስለሚቅበዘበዙ፣ በሚገባቸው ቋንቋ የኤርትራን አስከፊ ገፅታ እየጎረጎርኩ እዘረግፍላቸዋለሁ። ቀላዋጭ!

Cigar wrote:
04 Apr 2024, 07:47

Post Reply