Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31077
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Horus » 02 Apr 2024, 00:35

ይህ እርጥብ ጨቅላ ትንሹ ቦናፓርቴ የዚያን ትውልድ መንፈስ ቀመሰ! A frustrated small time dictator with misplaced dream of becoming Bonaparte the Little! አሁን ቀን ጠብቆ ይቺን አንድ ሺ ሴት ሲያስራት ጠብቁ! የተናቀ ዲክታተር በሽታ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11993
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Selam/ » 02 Apr 2024, 06:48

<> ሴቲቱ ቀላል አይደለችም፣ በጣም ሻርፕ ነች።

ኢህአፓ ግን የኢትዮጵያን ወጣት ከማስጨረስ ባለፈ፣ ሃገሪቱን በጎጥ እንድትከፋፈል ከማድረግና እንደነ ብርሃኑና አንዳርጋቸው የመሰሉ ሆዳሞችን ከማትረፍ ሌላ ያመጣው ነገር የለም። አንተ ዛሬ ከምትወቅሳቸው ሶማሌዎች ጋ ወግነው ኢትዮጵያን ሊወጉ የሞከሩ ጉዶች እኮ ናቸው። እርግጥ ነው የወጣቶቹን ዲሲፕሊንና ዲተርሚኔሽን እንዲሁም የዕዝ ሰንሰለታቸው የሚደነቅ ነበር። ነገር ግን አይጂዮሎጂውና ሱፐር ስትራክቸሩ የመጨረሻ ለኢትዮጵያ የማይመጥን፣ ጭራሹንም አጥፊ ነበር። እንዲያውም አሁን ኢህአፓ የሚባል ፓርቲ መኖሩ ይገርመኛል። በልጆቻቸው አሰቃቂ ሞት ምክንያት እርር ድብን ብለው ለሞቱት የትየሌሌ ወላጆች ስድብ ነው።

Horus wrote:
02 Apr 2024, 00:35
ይህ እርጥብ ጨቅላ ትንሹ ቦናፓርቴ የዚያን ትውልድ መንፈስ ቀመሰ! A frustrated small time dictator with misplaced dream of becoming Bonaparte the Little! አሁን ቀን ጠብቆ ይቺን አንድ ሺ ሴት ሲያስራት ጠብቁ! የተናቀ ዲክታተር በሽታ!

Misraq
Senior Member
Posts: 12549
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Misraq » 02 Apr 2024, 07:52

ጎቤቾ

ኢሕአፓነት ምንም የሚያኮራ አይደለም። እንደውም ልታፍርበት ይገባል። ደደቡ የጉራጌና የአማራ ወጣት ማህበረሰብ በጭንቅላት ተበልጦ ራሱን ለኤርትራ እና ትግራይ የነፃነት ታጋዬች እንደ ጀሌ ፈንጂ አምካኝ ሆኖ ያለቀቡት ኢትዬጵያንም ልትወጣው ወደማትችለው የብሄር ፌደራሊዝም የከተተ zero sum game. ነው ኢሕአፓነት። ብርሃኑ ነጋ በአቅሙ ኢሕአፓን ንቆ ከኤሕዴድ ጋር እየሰራ ነው። በእርጅናህ የማትማር ሰው አንተን አየሁ

Horus
Senior Member+
Posts: 31077
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Horus » 02 Apr 2024, 11:43

Selam/ wrote:
02 Apr 2024, 06:48
<> ሴቲቱ ቀላል አይደለችም፣ በጣም ሻርፕ ነች። ...

እርግጥ ነው የወጣቶቹን ዲሲፕሊንና ዲተርሚኔሽን እንዲሁም የዕዝ ሰንሰለታቸው የሚደነቅ ነበር። ..።

Horus wrote:
02 Apr 2024, 00:35
ይህ እርጥብ ጨቅላ ትንሹ ቦናፓርቴ የዚያን ትውልድ መንፈስ ቀመሰ! A frustrated small time dictator with misplaced dream of becoming Bonaparte the Little! አሁን ቀን ጠብቆ ይቺን አንድ ሺ ሴት ሲያስራት ጠብቁ! የተናቀ ዲክታተር በሽታ!

ሰውን ማሰልቸት ጥሩ አይደለም።
Last edited by Horus on 02 Apr 2024, 11:55, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11993
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Selam/ » 02 Apr 2024, 12:52

መሰልቸት የሰነፍ ሰው ምግባሩ ነው።
Horus wrote:
02 Apr 2024, 11:43
Selam/ wrote:
02 Apr 2024, 06:48
<> ሴቲቱ ቀላል አይደለችም፣ በጣም ሻርፕ ነች። ...

እርግጥ ነው የወጣቶቹን ዲሲፕሊንና ዲተርሚኔሽን እንዲሁም የዕዝ ሰንሰለታቸው የሚደነቅ ነበር። ..።

Horus wrote:
02 Apr 2024, 00:35
ይህ እርጥብ ጨቅላ ትንሹ ቦናፓርቴ የዚያን ትውልድ መንፈስ ቀመሰ! A frustrated small time dictator with misplaced dream of becoming Bonaparte the Little! አሁን ቀን ጠብቆ ይቺን አንድ ሺ ሴት ሲያስራት ጠብቁ! የተናቀ ዲክታተር በሽታ!

ሰውን ማሰልቸት ጥሩ አይደለም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5569
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Naga Tuma » 02 Apr 2024, 14:18

“Horus” wrote: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም!
ሆረስ፥

የኢሕኣፓ ግዜ ጉልበት የነበረህ ወጣት፣ ኣሁን ወይ ጸጉር ያራገፍክ መላጣ ወይም ቦልድ፣ ወይም ሽበት ያበዛህ ነህ ብዬ ኣስባለሁ። እደሜ ጸጋ ነዉ ማለቴ ነዉ።

ኢሕኣፓ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣብዮታዊ ፓርቲ ማለት ነዉ። ኣይዴለም?

የዛሬ የኢሕኣፓ ዋና ፀሓፊ ሃገራዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ኣለች። ኣይዴለም?

ታድያ ኢሕኣፓ የትኛዉ ነዉ?

በቅርቡ እዚህ ፎረም ላይ የጄነራል ተፈሪ በንቲ ልጅ፣ ኣሜሪካ የተማረ፣ የመንግስት ምንስተር እሆናለሁ ብሎ አባቱን ኣስማምቶ ነበር የሚል ታሪክ እዚሁ ፎረም ላይ ተለጥፎ ሰማሁ።

ስልጣን ለሕዝብ ያለዉ ፓርቲ አባል ምን ተማምኖ ነበር የመንግስት ምንስተር እሆናለሁ ያለዉ? ፓርቲዉ ገና በኢትዮጵያ ሕዝብ በምርጫ ሳይወከል።

ኢሕኣፓ ዉስጥ የሲኣይኤ ምልምሎች ነበሩ?

በወቅቱ ሲኣይኤ የኣፍሪካ ኣንድነት ድርጅትን መቋቋም ደጋፊ ነበረ?

መንግስቱ ከኣሜሪካ ጋር ግንኙነት ኣቁሞ ኣልነበረም? ከሆነ ዋና ምክንያቱ ምን ነበረ?
Last edited by Naga Tuma on 02 Apr 2024, 16:51, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 31077
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Horus » 02 Apr 2024, 14:53

ናጋ ቱማ፣
ይህ ያንተ ጎሮምሳ ወረሞ አገር መግዛት አይደለም በስነ ስራት መናገር ብታስተምሩት እንዲህ ዘራችሁን አያሰድብም ነበር!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5569
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Naga Tuma » 02 Apr 2024, 16:35

Horus wrote:
02 Apr 2024, 14:53
ናጋ ቱማ፣
ይህ ያንተ ጎሮምሳ ወረሞ አገር መግዛት አይደለም በስነ ስራት መናገር ብታስተምሩት እንዲህ ዘራችሁን አያሰድብም ነበር!
ምነዉ የምትጠየቀዉን ጥያቄ ሳትመልስ ዘለል ዘለል ማለት የማይሰለችህ።

ኣብዮት ላይ ዘለል። የኣፍሪካ ኣንድነት ድርጅት በተቋቋመ ማግስት።

ብሔር ብለህ ጎሳ ላይ ዘለል። እንደ ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ሀይሌ የዘር እና ጎሳን ልዩነት ሳትለይ።

ትምህርት ላይ ዘለል። መማር እድሜ ልክ እና ገና መሆኑን ሳትለይ።

መማር ተዉ እና ባህል ከጎረምሳ ተነስቶ ወደ ጎሳ ኣይዘልም። የጎረምሳ ለጎረምሳ ነዉ። የጎረምሲት ለጎረምሲት ነዉ። የጎረምሲት ትክክለኛ ቃል ጎሮምቲ ነዉ። በል ደግሞ ይህም ከግዕዝ የተሰረቀ ቃል ነዉ በለኝ እና ተጫወት።

ሃሁ ቆጥሮ የተማሩትን የሰማ መስከረም ሁለት ኣስራ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት ዓመተ ምህረት በጠዋት ተነስቶ ሬድዮ ሰምቶ በደስታ ሲቦርቅ ከሃሁ መቁጠር ብዙ ያልገፋ ሲታዘብ ትንሽ ልጅ ሆኜ እግሮቹ ስር ቁጭ ብዬ ለመጀመርያ ግዜ ደንግጬ ኣይቻለሁ። ኣሳይቶኛል።

በሕይወቴ የማስታዉሰዉ የመጀመርያ መደንገጥ ነዉ። ገብቶኝ ሳይሆን ልጅ በደስታ ሲቦርቅ አባት ምን እንዳስቦረቀዉ ግራ ገብቶት ከገባዉ በኋላ ታዝቦ ወደ ጎን ዞር ማለቱን በማየቴ። እንደ ትዝብቱ በጥፊ የሚለዉ ነበር የመሰለኝ። በዛ እድሜ እግሮቹ ስር ቁጭ ብዬ እንዴት እንዳየሁኝ እስከዛሬ ድረስ ይገርመኛል።

ታሪክ ማንን ይጠይቅ?

Tiago
Member
Posts: 2074
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Tiago » 02 Apr 2024, 20:01

ln my opinion ,Even in a perfect scenario where democratic rights
are respected,EPRP has a remote chance of winning the hearts and minds of the Ethiopian people.
But saying that,the PM has no mandate to decide which opposition party is suitable to Ethiopia,old or new ones.in fact,if there are no choices at all,the public will side with EPRP than PP (a party of ethnocentrism, corruption,incompetence and irresponsibility for the safety of the citizens)

The PM has shown us again how ignorant and arrogant he is . [ /size]

Horus
Senior Member+
Posts: 31077
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነፍሴ ኢሕአፓ ከሚባል ትውልድ ጋር ከመጠቀሷ የላቀ የሚያኮራት ነገር የለም! ዲክታተሩ ጨሰ!

Post by Horus » 02 Apr 2024, 23:07

Tiago wrote:
02 Apr 2024, 20:01
ln my opinion ,Even in a perfect scenario where democratic rights
are respected,EPRP has a remote chance of winning the hearts and minds of the Ethiopian people.
But saying that,the PM has no mandate to decide which opposition party is suitable to Ethiopia,old or new ones.in fact,if there are no choices at all,the public will side with EPRP than PP (a party of ethnocentrism, corruption,incompetence and irresponsibility for the safety of the citizens)

The PM has shown us again how ignorant and arrogant he is . [ /size]

I don't think EPRP ever said anything about its ability to take state power in this day and age. In Ethiopian political history EPRP will remain as the standard of integrity, dedication and courage. In this crass pragmatic visionless age, the EPRP character will remain an inspiration to a good number of youth for years to come.

የሌቦችና ደደቦች ስብስብ የሆነውን ፒፒ መሪ አቢይ አህመድ ኢ ሕ አ ፓ መሳደቡ አሳዳጊ የበደለው ወያኔ ያሳደገው የታሪክ አጋጣሚ ስልጣን ላይ ያወጣው ባለጌ መሆኑን ብቻ የሚያረጋግጠው !

Post Reply