Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እነ DDT እንደ ብዛታችሁ የሚድያ ፕሮፓጋንዳ ስራ አልሰራችሁም ፋኖ በልጦናል - ህዝብ ከድቶናል የሚል የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ም/ኢታማዦሩ ፃፉ ቆረጡባቸው።

Post by Abere » 29 Mar 2024, 11:22

እነ DDT እንደ ብዛታችሁ የሚድያ ፕሮፓጋንዳ ስራ አልሰራችሁም ፋኖ በልጦናል - ህዝብ ከድቶናል የሚል የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ም/ኢታማዦሩ ፃፉ ቆረጡባቸው። :lol:

ካልባለግህ መበልጸግ አትችልም። የብልጽግና ፓርቲ መሪ ቃል ራዕይ መባለግ፤ መዋሸት መቦትለክ ነው።