Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ስማቸዉ እንድገለፅ የማይፈልጉት ቅሬታ አሰሚዎች

Post by DefendTheTruth » 29 Mar 2024, 05:27

ደደብ ከልሆንክ በስተቀር ለምንድነዉ ወጣ ብለህ፣ ይህ ነዉ ቅሬታዬ ማለት የምሳንህ? በአንተ ስም እንድነገድ ትፈልጋልህ፣ ሀሞት ግን ይጎለሃል። ሌላዉ ለፍቶ አንተ ልትንደላቀቅ ትፈልጋለህ፣ ሰነፍ ዜጋ!

ለዉሸታሞች ጊዜ አልፎባቸዋል።