Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by kebena05 » 28 Mar 2024, 19:45

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30926
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by Horus » 28 Mar 2024, 20:02

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ!

ያንተ ሚጢጢ ጀልባ አሳ ያዝበት

ያለው ሃቅ ይህ ነው!

ቀይ ባህር ተዘግቷል !

kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by kebena05 » 28 Mar 2024, 20:13

ጋሽዬ

When Shaebia destroyed your navy, that was built with its huge Soviet and America’s help, from training to donating their armaments, it took the Shaebia neval commandos less than half a day. They were only armed with 5-10 small speed boats. Imagine what this huge naval force armed with hundreds of warships ships in its inventory and gun boats would do to your none existence navy.

Horus wrote:
28 Mar 2024, 20:02
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ!

ያንተ ሚጢጢ ጀልባ አሳ ያዝበት

ያለው ሃቅ ይህ ነው!

ቀይ ባህር ተዘግቷል !

Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by Abere » 28 Mar 2024, 20:23

ቀበና፤

ጠብቁን እንመጣለን ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱ። ያኔ ስንመጣ ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ደብዛችሁ ጠፍቶ እንዳናገኛችሁ።

ለእናንተ የ13 ክፍለ ሀገር ህዝብ አያስፈልገንም የሁለት አውራጃ ህዝብ ይበቃችኋል - አፋር እራሱ አርገብግቦ ነው በ2 ቀን የሚረከባችሁ። ህዝብ በጠላው ደርግ እና በወያኔ ትከሻ አገር ስለሰረቃችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። ያጀግንነት እኮ በባድመ ታይቷል በ3 ቀን እንደ አተር እንኩቶ በየጉድጓድ ጉምድ ጉምድ እያላችሁ ስትቀሩ። አቅማችሁን ብታውቁ መልካም ነው። ኢትዮጵያ በሴራ ደክማ ስላያችኋት ለእናንተ የሚሆን አቅም አያጥረንም።
ጠብቁን እንመጣለን - ብቻ በማለዳ እንዳትጠፉ።

kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by kebena05 » 28 Mar 2024, 22:22

አበራሽ

ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ! የምስራቁ ድል በሰሜን ይደገማል! እያልክ የኩባና የሶቪየት አጋዦችህን ይዘሽ ነው የምታመጪው? በፍከራና በሽለላ ጠላትን ማሸነፍ ቢኖር ንሮ ዛሬ super power በሆናቹህ ነበር። ፈሪ ሰው ምላሱ ረጅም ነው ሲሉ አልሰማሽም ?። ቁምነገር በልብ ነው። ለመሆኑ ያ ፈሳም መከላከያህ ወያኔ ደብረብርሃን እያሯሯጠ ያደረሰውን ነው የተማመንሽው? ወያኔ መጣልህ ሲሉት ትልልቅ ከተሞችን ጥሎ የሚፈረጥጠው? ሻዕቢያ መጣልህ ሲሉትማ ሞዛንቢክ ይገባል :lol: ለማንኛውም መጀመሪያ ፋኖን አሸንፉት። ያ ያልታጠቀና ያልተደራጀ ፋኖን እንኳን ያላሸነፈ ሽንታሙ መከላከያሽ እንዴት ነው ሌላን አገር ያውም በደንብ የተደራጀወንና የታጠቀውን የሚያሸንፈው?

Abere wrote:
28 Mar 2024, 20:23
ቀበና፤

ጠብቁን እንመጣለን ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱ። ያኔ ስንመጣ ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ደብዛችሁ ጠፍቶ እንዳናገኛችሁ።

ለእናንተ የ13 ክፍለ ሀገር ህዝብ አያስፈልገንም የሁለት አውራጃ ህዝብ ይበቃችኋል - አፋር እራሱ አርገብግቦ ነው በ2 ቀን የሚረከባችሁ። ህዝብ በጠላው ደርግ እና በወያኔ ትከሻ አገር ስለሰረቃችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። ያጀግንነት እኮ በባድመ ታይቷል በ3 ቀን እንደ አተር እንኩቶ በየጉድጓድ ጉምድ ጉምድ እያላችሁ ስትቀሩ። አቅማችሁን ብታውቁ መልካም ነው። ኢትዮጵያ በሴራ ደክማ ስላያችኋት ለእናንተ የሚሆን አቅም አያጥረንም።
ጠብቁን እንመጣለን - ብቻ በማለዳ እንዳትጠፉ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20641
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት

Post by Fed_Up » 29 Mar 2024, 05:57

ፈስ

Post Reply