Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 30932
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ!
ያንተ ሚጢጢ ጀልባ አሳ ያዝበት
ያለው ሃቅ ይህ ነው!
ቀይ ባህር ተዘግቷል !
ያንተ ሚጢጢ ጀልባ አሳ ያዝበት
ያለው ሃቅ ይህ ነው!
ቀይ ባህር ተዘግቷል !
-
- Member
- Posts: 2317
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት
ጋሽዬ
When Shaebia destroyed your navy, that was built with its huge Soviet and America’s help, from training to donating their armaments, it took the Shaebia neval commandos less than half a day. They were only armed with 5-10 small speed boats. Imagine what this huge naval force armed with hundreds of warships ships in its inventory and gun boats would do to your none existence navy.

- Senior Member
- Posts: 11135
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት
ቀበና፤
ጠብቁን እንመጣለን ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱ። ያኔ ስንመጣ ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ደብዛችሁ ጠፍቶ እንዳናገኛችሁ።
ለእናንተ የ13 ክፍለ ሀገር ህዝብ አያስፈልገንም የሁለት አውራጃ ህዝብ ይበቃችኋል - አፋር እራሱ አርገብግቦ ነው በ2 ቀን የሚረከባችሁ። ህዝብ በጠላው ደርግ እና በወያኔ ትከሻ አገር ስለሰረቃችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። ያጀግንነት እኮ በባድመ ታይቷል በ3 ቀን እንደ አተር እንኩቶ በየጉድጓድ ጉምድ ጉምድ እያላችሁ ስትቀሩ። አቅማችሁን ብታውቁ መልካም ነው። ኢትዮጵያ በሴራ ደክማ ስላያችኋት ለእናንተ የሚሆን አቅም አያጥረንም።
ጠብቁን እንመጣለን - ብቻ በማለዳ እንዳትጠፉ።
ጠብቁን እንመጣለን ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱ። ያኔ ስንመጣ ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ደብዛችሁ ጠፍቶ እንዳናገኛችሁ።
ለእናንተ የ13 ክፍለ ሀገር ህዝብ አያስፈልገንም የሁለት አውራጃ ህዝብ ይበቃችኋል - አፋር እራሱ አርገብግቦ ነው በ2 ቀን የሚረከባችሁ። ህዝብ በጠላው ደርግ እና በወያኔ ትከሻ አገር ስለሰረቃችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። ያጀግንነት እኮ በባድመ ታይቷል በ3 ቀን እንደ አተር እንኩቶ በየጉድጓድ ጉምድ ጉምድ እያላችሁ ስትቀሩ። አቅማችሁን ብታውቁ መልካም ነው። ኢትዮጵያ በሴራ ደክማ ስላያችኋት ለእናንተ የሚሆን አቅም አያጥረንም።
ጠብቁን እንመጣለን - ብቻ በማለዳ እንዳትጠፉ።
-
- Member
- Posts: 2317
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት
አበራሽ
ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ! የምስራቁ ድል በሰሜን ይደገማል! እያልክ የኩባና የሶቪየት አጋዦችህን ይዘሽ ነው የምታመጪው? በፍከራና በሽለላ ጠላትን ማሸነፍ ቢኖር ንሮ ዛሬ super power በሆናቹህ ነበር። ፈሪ ሰው ምላሱ ረጅም ነው ሲሉ አልሰማሽም ?። ቁምነገር በልብ ነው። ለመሆኑ ያ ፈሳም መከላከያህ ወያኔ ደብረብርሃን እያሯሯጠ ያደረሰውን ነው የተማመንሽው? ወያኔ መጣልህ ሲሉት ትልልቅ ከተሞችን ጥሎ የሚፈረጥጠው? ሻዕቢያ መጣልህ ሲሉትማ ሞዛንቢክ ይገባል ለማንኛውም መጀመሪያ ፋኖን አሸንፉት። ያ ያልታጠቀና ያልተደራጀ ፋኖን እንኳን ያላሸነፈ ሽንታሙ መከላከያሽ እንዴት ነው ሌላን አገር ያውም በደንብ የተደራጀወንና የታጠቀውን የሚያሸንፈው?

Abere wrote: ↑28 Mar 2024, 20:23ቀበና፤
ጠብቁን እንመጣለን ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱ። ያኔ ስንመጣ ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ደብዛችሁ ጠፍቶ እንዳናገኛችሁ።
ለእናንተ የ13 ክፍለ ሀገር ህዝብ አያስፈልገንም የሁለት አውራጃ ህዝብ ይበቃችኋል - አፋር እራሱ አርገብግቦ ነው በ2 ቀን የሚረከባችሁ። ህዝብ በጠላው ደርግ እና በወያኔ ትከሻ አገር ስለሰረቃችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። ያጀግንነት እኮ በባድመ ታይቷል በ3 ቀን እንደ አተር እንኩቶ በየጉድጓድ ጉምድ ጉምድ እያላችሁ ስትቀሩ። አቅማችሁን ብታውቁ መልካም ነው። ኢትዮጵያ በሴራ ደክማ ስላያችኋት ለእናንተ የሚሆን አቅም አያጥረንም።
ጠብቁን እንመጣለን - ብቻ በማለዳ እንዳትጠፉ።
-
- Senior Member+
- Posts: 20641
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: ለጋሽ ሆሮና ለአበራሽ ከአሰብ የተላከ መልእክት
ፈስAbere wrote: ↑28 Mar 2024, 20:23ቀበና፤