Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11131
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ መቀሌ ልትወድቅ ስትል ፈርጥጣ እስር ቤት እንደገባች ሁሉ አብይ አህመድም አዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ ታስሯል።

Post by Abere » 28 Mar 2024, 17:16

ወያኔ መቀሌ ልትወድቅ ስትል ፈርጥጣ እስር ቤት እንደገባች ሁሉ አብይ አህመድም አዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ ታስሯል። በአገሪቱ ተዘዋውሮ ምንም አይነት ነገር መስራት ስለማይችል አለሁ አዲስባ ቤት ሲያፈርስ ይውላል።

Abiy Ahmed fully blown failed. His leadership is completely paralyzed, he cannot a damn thing outside of Addis Ababa. He is everyday losing his generals - Fano is picking them up like an early bird picking up worms. Just to pretend as if nothing has happened to him, he is bothering now and then the coward people of Addis Ababa. I have no sympathy for Addis Ababa people for they are the most coward people in Ethiopia and are being politically ra@ped by defeated Oromumma.

የምሸነፍ ከሆነ ሽንፈቴ በጀግና እንጅ በፈሪ እጅ አታድርግብኛ ይባላል። በአማራ ክልል ፋኖዎች ፈሱን አስረጭተው በማሸነፍ አድስ አበባ በሽሽት ተቀምጦ ያለው ፈሪ ኦሮሙማ ሌላ ፈሪ አድስ አበቤ አግኝቶ ጠዋት ማታ ይጫዎትበታል። ጀግና ይቅር ባይ እና አስተዋይ ነው። ፋኖ ግፈኛ ኦሮሙማ ሰራዊት ማርኮ ይንከባከባል ዘረጦ ኦሮሙማ ግን ሲቪል ያንገላታል፤ይዘርፋል፤ ቤት ያፈርሳል። ፈሪ አብይ አህመድ በጀግናው እስክንድር ነጋ እንክትቱ ሲወጣ አድስ አበባ ህዝብ ላይ ይጨፍራል።


Post Reply