Page 1 of 1

ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 15:35
by Tiago
ማንም ያቦካው ጭቃ?! ማነው ይሆን ማንም?? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው፣ ይሄው ማንም በተባለው የማንም አስተሳሰብ፣ በጊዜው ባለው የማንም እውቀት ልክ፣ የማንም ጉልበት፣ የማንም የሀገር ፍቅር የማንም ወንድማማችነት መስሎኝ። ሆሆሆ ወይ አለማፈር ወይ አለማወቅ ወይ ትዕቢት /ወጣ ወጣና/ የቀን ጀግና የሀገራችን ቀን ይምጣ።



የሰውየውን መጨረሻ እድሜ ሰጥቶ ያሳየን ሽመልስ ወጥቶ የሰውየውን የልቡን ያወራል እሱ ወጥቶ መልስ ይሰጣል


Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:05
by DefendTheTruth

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:26
by Tiago

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:31
by DefendTheTruth
Tiago wrote:
28 Mar 2024, 16:26
አማራ የተበለዉ ሕብረተሰብ አሁንስ የራሱንም ጥላ ሳይወነጅል የምያልፍ አይመስለኝም፤ ነጭናጫነቱ ሰለቸን አሁንስ!

ሁሉንም ወንጅሎ፣ ብቻዉን ቆሞ የቀረ ሕብረተሰብ ሆኖዋል፣ ወዶ ፈቅዶ!

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:38
by Right
Lion? What happened to peacock.
You guys your end will not be pretty. The level of arrogance is way exceeding Mengistu H/M’s.
Abiye Ahmed Ali is a dead man walking.

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:48
by DefendTheTruth
Right wrote:
28 Mar 2024, 16:38
Abiye Ahmed Ali is a dead man walking.
Dead man walking on your living body? In that case you must be below the dead, take it as pride.

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 16:59
by Horus
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል! አሁን ይህን ስጽፍ ..
በትግሬና አማራ መሃል የጦርነት አደጋ አለ
በአማራና ኦሮሞ ያለው ጦርነት ገና መጀመሩ ነው
በአፋርና ሱማሌ መሃል ጦርነት አለ
በአንዏክና ኑወር መሃል ጦርነት አለ
ቄስ ግድያው፣ የቆሬ ኔጎ ግድያ
የዘረፋው ፣የሌብነቱ ሳይቆጠር

አላዋቂው ባለግዜ ዋና ስራው አማራን መስደብ ሕዝብ ማዋረድ ! የማይነጋ መስሏት ምን ላይ ቀዘነች አሉ!

Albert Einstein said, “You cannot solve a problem with the same mind that created it.” So was one of the greatest minds in the world advising us to give up and eat a cookie when we encounter a roadblock?

Re: ማንም ያቦካው ጭቃ?!

Posted: 28 Mar 2024, 18:18
by Right
የማይነጋ መስሏት ምን ላይ ቀዘነች አሉ!
We have seen that movie before.
Abiye Ahmed Ali is a dead man walking. His end will be catastrophic.