ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።
-
- Member+
- Posts: 9924
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ምርጡ የጉራጌ ልጅ በአፍሪካ ደረጃ የበረከተዉ ትልቅ ታሪካዊ አበርክቶ!
አቶ ታዬ ደንደኣ የኛ ነዉ ስሉን በቅርቡ እዚህ መድረክ ላይ አንብበናል፣ አቶ ታዬ ደንደኣ ና ጄነራል ታደሰ ብሩ የአንድ አከባቢ ሰዎች ናቸዉ ስባል ሰምተናል፣ ስለዚህ ጄነራሉም የነሱ ሳይሆኑ ይቀራሉ?
ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።
ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።
-
- Senior Member+
- Posts: 30924
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ምርጡ የጉራጌ ልጅ በአፍሪካ ደረጃ የበረከተዉ ትልቅ ታሪካዊ አበርክቶ!
ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑26 Mar 2024, 16:46አቶ ታዬ ደንደኣ የኛ ነዉ ስሉን በቅርቡ እዚህ መድረክ ላይ አንብበናል፣ አቶ ታዬ ደንደኣ ና ጄነራል ታደሰ ብሩ የአንድ አከባቢ ሰዎች ናቸዉ ስባል ሰምተናል፣ ስለዚህ ጄነራሉም የነሱ ሳይሆኑ ይቀራሉ?
ሁሉንም መመኘት፣ አንዱንም ያሳጣ ይሆናል።
ለምን ፈስ እንዳለበት ሰው ይቆነጥጥሃል ። እኔኮ ልብ ወለድ አልጻፍኩም ። አረዳ ማለት የጉራጌኛ ቃል ያውም የክስታኔኛ ቃል ነው ። ቃሉም ቱባ ግዕዝ ሲሆን ወልዴ፣ ወልድ ማለት ነው። ዛሬ ሰባት ቤት ዘርማ (ወጣት) ሲል ክስታኔ (አርዴ) ይላል።
የታየ ደንድአ አያት አረዳ ነው፣ ኦሮማይዝድ ሲሆን አሬዶ ይሉታል ፣ እኛም አረዶ፣ አረዴ እንላለን። አያቱ ለምን አረዶ እንደ ተባሉ ሂድና ፈልግ። ሚስቴ ጉራጌ ነች ያለው እራሱ ታየ በአፉ ነው ። ልጆቹ ግማሽ ጉራጌዎች ናቸው፣ እሱን ግደሉት ልጆቹ የሚስቱ ዘመዶች ያሳጓቸዋል ፣ ባልሳሳት ሁለት ልጆች አሉት ።
ስለዚህ ይህ አንተን ለምን ኮሰኮሰህ? በውጥህ የጉራጌ ደም ካለህ ደሞ መኩራት ነው የሚገባህ !