Page 1 of 1

ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቀጥሎ ይህ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያን መቀየር የምችል መርጥ ጋዜጠኛ ነዉ።

Posted: 26 Mar 2024, 09:06
by DefendTheTruth
ሰነፍ የኢትዮጵያ ተማሪዎች መቼ ይሁን ብርሃኑ የምነሳልን ብሎ የሰነፍ ምኞት ይመኛሉ፣ ጠንክሮ እንደመስራት፣ ሰነፎቹ የኦሮሚያ የቢሮ ሰራተኞች ቁጭ ብሎ መች ይሁን ይህ ጋዜጠኛ የምነሳልን ብሎ በዉርደት ይጨነቃሉ። እነዚህ ዱኩማኖች፣ ሕዝቡን እንዳሳቃዩት ገና ይሰቃያሉ፣ ይዋረዳሉ።

አንዋር ጀማል፣ ተባረክ!