Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11129
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Abere » 25 Mar 2024, 10:01

ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው። ወያኔ እና ኦነግ ከ50 አመታት በላይ ያዜሙለት የጎሳ ቅራቅንቦ ፍርስርሩ ወጣ። ዘገምተኞቹ የትግሬ ወያኔዎች ምጡቅ አልበርታይን ስታይን ሬላቲቪቲ ቲዎሪ ጎሳ ጎጣጎጥ ወርቅ ህዝቢ ወዘተ ቅራቅንቦ - they finally sacrificed 1million poor Tigre souls for their retard tribalism. Now the Oromo youth are su.cked by Amhara land.

:mrgreen:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5546
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Naga Tuma » 25 Mar 2024, 18:33

አበረ፥

ነፃነት ብላ የቆመች ሃገር ኢትዮጵያ ከጎሰኝነት ስሞታ ነፃ ነች? ከጎሰኝነት ስሞታ ነፃ ሆና ታዉቃለች?

ለዚህ ሁለት ቀላል ጥያቄዎች እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ልህቅ ኣዎ ወይም ኣይ ማለት መቻል ኣለበት።

መልሶቹ ኣይ ከሆኑ ከጎሰኝነት ነፃ ለመሆን መሻሻል እና በችሎታ መምራት እና መመራት ያስፈልጋታል።

እዚህ መድረክ ላይ ከምንጽፈዉ የተጻፉትን የምያነቡ ኢትዮጵያዊያን ይበልጣሉ።

እላይ ለጠየኩኝ ሁለት ቀላል ጥያቄዎች የኣንባቢ መልሶች ኣይ የሚሉ ከሆነ የጎሳ ጎጣጎጥ ወይም ቅራቅንቦ ማለት ከእዉነት የራቀ፣ ለሀሰት የቀረበ ሆነዉ ይነበባሉ።

ኢትዮጵያ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን፣ የሃይማኖትም፣ የጎሰኝነትም መሠረት ናት። የእኩልነትም መሠረት ልትሆን ትችላለች።

መልሶ መላልሶ የሰማሁኝ የጎሰኝነት ስሞታዎችን ምሳሌ ልጥቀስልህ። ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ለሃገር ብዙ ለፍቶ ኣማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ስልጣን ላይ ይወጣል የሚሉ ናቸዉ።

ኢትዮጵያን ለማቆም ራስ ጎበና ከኣጼ ምንልክ በላይ ለፍቶ ነበር፣ ፊታዉራሪ ሀብተግዮርጊስ ዲነግዴ ከኣጼ ሀይለስላሴ በላይ ብቃት ነበራቸዉ፣ ራስ አበበ አረጋይ ሃገር ዉስጥ ለፍተዉ ኣጼ ሀይለስላሴ ወደ ሃገር የተመለሱ ግዜ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከራስ አበበ ኣረጋይ እጅ ነበር የተቀበሉት የሚሉ ስሞታዎች ምሳሌዎች ናቸዉ።

ስለስሞታዎቹ ኣሳማኝነት በጥልቀት ኣላዉቅም። መገመቱ ሁላችንንም የምያስቸግር ኣይመስለኝም። የሌሎች ቋንቋዎች ተናጋሪ የኢትዮጵያ የሰዉ ጎሳዎችን ስሞታዎችን ማጤን ይቻላል።

ሰምተን፣ በጥልቀት ኣጥንተን ለማሻሻል እና ለእኩልነት መቆም የሁለችንም ሀላፊነት ነዉ። ኣይዴለም?

Axumezana
Senior Member
Posts: 13632
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Axumezana » 25 Mar 2024, 20:04

አበረ፥ በጥላቻ፥ የታወረ፥ ሰው፥ ነው። ፋኖ፥ ፋኖ፥ ሲል፥ ብሄርተኝነት፥አይደለም፥ TDFና፥ OLA ሲባል፥ ግን፥ ጎሰኝነትና፥ጎጠኝነት፥ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by TGAA » 25 Mar 2024, 21:31

Naga Tuma wrote:
25 Mar 2024, 18:33
አበረ፥

ነፃነት ብላ የቆመች ሃገር ኢትዮጵያ ከጎሰኝነት ስሞታ ነፃ ነች? ከጎሰኝነት ስሞታ ነፃ ሆና ታዉቃለች?

ለዚህ ሁለት ቀላል ጥያቄዎች እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ልህቅ ኣዎ ወይም ኣይ ማለት መቻል ኣለበት።

መልሶቹ ኣይ ከሆኑ ከጎሰኝነት ነፃ ለመሆን መሻሻል እና በችሎታ መምራት እና መመራት ያስፈልጋታል።

እዚህ መድረክ ላይ ከምንጽፈዉ የተጻፉትን የምያነቡ ኢትዮጵያዊያን ይበልጣሉ።

እላይ ለጠየኩኝ ሁለት ቀላል ጥያቄዎች የኣንባቢ መልሶች ኣይ የሚሉ ከሆነ የጎሳ ጎጣጎጥ ወይም ቅራቅንቦ ማለት ከእዉነት የራቀ፣ ለሀሰት የቀረበ ሆነዉ ይነበባሉ።

ኢትዮጵያ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን፣ የሃይማኖትም፣ የጎሰኝነትም መሠረት ናት። የእኩልነትም መሠረት ልትሆን ትችላለች።

መልሶ መላልሶ የሰማሁኝ የጎሰኝነት ስሞታዎችን ምሳሌ ልጥቀስልህ። ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ለሃገር ብዙ ለፍቶ ኣማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊ ስልጣን ላይ ይወጣል የሚሉ ናቸዉ።

ኢትዮጵያን ለማቆም ራስ ጎበና ከኣጼ ምንልክ በላይ ለፍቶ ነበር፣ ፊታዉራሪ ሀብተግዮርጊስ ዲነግዴ ከኣጼ ሀይለስላሴ በላይ ብቃት ነበራቸዉ፣ ራስ አበበ አረጋይ ሃገር ዉስጥ ለፍተዉ ኣጼ ሀይለስላሴ ወደ ሃገር የተመለሱ ግዜ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከራስ አበበ ኣረጋይ እጅ ነበር የተቀበሉት የሚሉ ስሞታዎች ምሳሌዎች ናቸዉ።

ስለስሞታዎቹ ኣሳማኝነት በጥልቀት ኣላዉቅም። መገመቱ ሁላችንንም የምያስቸግር ኣይመስለኝም። የሌሎች ቋንቋዎች ተናጋሪ የኢትዮጵያ የሰዉ ጎሳዎችን ስሞታዎችን ማጤን ይቻላል።

ሰምተን፣ በጥልቀት ኣጥንተን ለማሻሻል እና ለእኩልነት መቆም የሁለችንም ሀላፊነት ነዉ። ኣይዴለም?
ውድ ነጋ ቱማ ይህንን ብቻ እንመልከተው "ኢትዮጵያን ለማቆም ራስ ጎበና ከኣጼ ምንልክ በላይ ለፍቶ ነበር፣ ፊታዉራሪ ሀብተግዮርጊስ ዲነግዴ ከኣጼ ሀይለስላሴ በላይ ብቃት ነበራቸዉ፣ ራስ አበበ አረጋይ ሃገር ዉስጥ ለፍተዉ ኣጼ ሀይለስላሴ ወደ ሃገር የተመለሱ ግዜ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከራስ አበበ ኣረጋይ እጅ ነበር የተቀበሉት የሚሉ ስሞታዎች ምሳሌዎች ናቸዉ። "
የጎሳ ብሶት ያዘሉ ምክንያቶች ምንም እኳዋን ዋና አላማቸው አሁን ዘረፋዎችን ለማድረግ ስልጣንን በዛ አድርጎ ለመያዝ ተጋነው ያለመረጋገጫ የሚነገሩ ናቸው ፤ አጼ ምንይልክ የተጫወተውን ሚና ሀብተግዮርጊስ ሊጫወት አይችልም ፤ ሚንይክም የሀብተግዮርጊስን መጫወት አይችልም ፤ ሁለቱም የተጫወቱን የብዙ ሁኔታዎች ድምር ውጠት ነው፤ አሁን አብይም የሚጫወተው የራሱ አመጣጥ አለው ስለዚህ እንደሳር ግለሰቦችን እየመዘዝን ይሄ ከዚህ በላይ ነው ማለት ታሪካዊ ዳራውን በቅጡ ካለመረዳት የሚመጣ ነው፤ ስለዚህ የዚህ የብሶት ፖለቲካን ጥቅም ለማግበስበስና ለማግለል መጠቀምያ ነው የሆነው ፤ ከሀይለስላሴም ሆነ የሁሉንም የኢትዮጵያ መሪዎች የተደባለቀ ደም ያላቸው መሪዎች ናቸው ፤ ስለጣንም በዘሩ ምክንያት ተገሎ አያውቅም ፡ እንደሁሉም ሀገር ታሪክ የቤተመንግስት ቋንቋን ማወቅ ግዴታ ነው ፤ ያ ለምን ሆነ የሚለው የራሱ ታሪክ አለው ፤ ለምሳሌ ከላቲን ተወስዶ የተከተበው የቁቤ ፊደል 30 አመት አካባቢ ነው የመጣው አማርኛ ግን የብዙ መቶ አመታት አልግሎት የሰጠ ቋንቋ ነው ፤ ለቋንቋውም መዳበር ከአማራ በማይተናነስ መልኩ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አስተዋጾ አድርገዋል ፡፡ ራስ አበበ አረጋ ያላነሱትን እንደተበደሉ አልቃሽ መሆን እራሱ ድክመት ነው ፤ ለምሳሌ በላይ ዘለቀ ያንን ብሎ አምጾ ነው የተሰቀለው ፤ ለምን ያንን የአማራው ህብረተሰብ ሲሟሽ አትሰማም ፤ መንግስቱ ሀይለማሪያ ኦሮሞ ንው 60 አሉ የተባሉ የአማራ ባለስልጣኖች ሲገል በዘሩ ኦሮሞ ስለሆነ ነው የሚል ሰው አታገኝም ጨካኝ ዲክታተር ነው ፍርዱ :: ምንም እንኳን ለአለፉት 50+ በደርግም ሆነ በትህንግ እንዲሁም አሁን በኦነግ ( አሁን የሚመሩት ኦሮሞውች ፕሊሲ አባት) ባለማቋረጥ የተደረገ የማግለልና የማጥቃት ዘመቻ " በተፈጠረ "የብሶት" ታሪክን መሰረት እየተፈጸመ ነው ፤ አሁን ንብረት ፤ ነጻነትን ብቻ ሳይሆን ዘርም መጥፋት አለበት የሚል ደረጃ ደርሳል ይህ የሚሆነው በአማራ ተጎደተናል የሚሉ የሀገሩ እድል የመወሰን ሙሉ ምብት ባላቸው ሰዎች ሰአት ነው፤ ከሁሉም "ክልል" የአማራ ህብረተሰብ በእድገት ጭራ እንዲሆን በፕላን ባለፉት 30 አመታት እንደተሰራ የአማራን ህዝብ ኑሮ አይቶ መረዳት ይቻልል፥ አማራ አሁን አንድና አንድ መውጫው ጠመንጃው ብቻ ሆኗል ፤ ወይ በጠመንጃው የተወሰደበትና የተሳደደበትን ይቀለብሳል ወይም ይጠፋል ፡፡
"ስለስሞታዎቹ ኣሳማኝነት በጥልቀት ኣላዉቅም። መገመቱ ሁላችንንም የምያስቸግር ኣይመስለኝም። የሌሎች ቋንቋዎች ተናጋሪ የኢትዮጵያ የሰዉ ጎሳዎችን ስሞታዎችን ማጤን ይቻላል

ሰምተን፣ በጥልቀት ኣጥንተን ለማሻሻል እና ለእኩልነት መቆም የሁለችንም ሀላፊነት ነዉ። ኣይዴለም?"

እነዚህ አገላለጾች ምንም ከላይ ከላይ ሲያዩቸው innocent justice seeking ቢመስሉም ነገር ግን ከፖለቲከኞችም የጎሳ አቀንቃኞች ሲመጡ ግን underneath they are
accusatory . የነዚህ ችግር ስሞታ የሚጠነው vis-à-vis አማርና አማርኛ ነው፤ አማራ ማንንም አማርኛ ተናገር ማለት አይችልም ፤ አይ የኔ ነው የራስህን ተጠቀም ማለትም አይችልም ፤ የብሶት ተረካው ለሌላ ሳይሆን ለዘረፋና ለሰልጣን ጠፍንጎ ለመያዝ ነው ፡፡
Last edited by TGAA on 26 Mar 2024, 01:39, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by sun » 25 Mar 2024, 22:46

Abere wrote:
25 Mar 2024, 10:01
ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው። ወያኔ እና ኦነግ ከ50 አመታት በላይ ያዜሙለት የጎሳ ቅራቅንቦ ፍርስርሩ ወጣ። ዘገምተኞቹ የትግሬ ወያኔዎች ምጡቅ አልበርታይን ስታይን ሬላቲቪቲ ቲዎሪ ጎሳ ጎጣጎጥ ወርቅ ህዝቢ ወዘተ ቅራቅንቦ - they finally sacrificed 1million poor Tigre souls for their retard tribalism. Now the Oromo youth are su.cked by Amhara land.

:mrgreen:
Your junky self serving worthless empty barking stinks like hell. Worthless liar dirty tribal rat. :lol:

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Tiago » 26 Mar 2024, 01:37

SUN , who do you think you are??? sewer rat አረመኔ ጥንብ የቁላ ቆራጭ ዘር

Naga Tuma
Member+
Posts: 5546
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Naga Tuma » 26 Mar 2024, 02:29

Axumezana:

ፋኖ ጎሰኛ ኣይዴለም። የዉጪ ወራሪን ተቃዉመዉ ለነፃነት የቆሙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፋኖዎች ናቸዉ። ይህቺን ሐቅ እንዴት ትስታለህ?

TGAA

አከም ነጉማ አናን ጄቻ ጅርታ?

Abere
Senior Member
Posts: 11129
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይን በልቶ ጨርሶ ጥርሱ የረገፈው የጎሳ ፓለቲካ አሁን ደግሞ ኦሮሞን አኝኮ እየጨረሰው ነው።

Post by Abere » 26 Mar 2024, 17:26

ጥያቄህን በአጭሩ ለመመለስ ያህል በመጀመሪያ ምድራዊ እንጅ ሰማያዊ አገር ወይም ገነት አይድለችም። ፍጹም ምድራዊ አገር በመሆኗ ብዙ በጎ እንዳሉ ሁሉ በጎያላሆኑ ጉዳዮችም ይኖራሉ - በየትኛውም አህጉር እና አገር እንዳለ ሁሉ።

የአንድ አገር መሰረት ወይም (እጡብ) ግለሰብ ነው። Individuals are the building blocks of society, not tribe. ትርጉም ያለው ግለሰብ ትሥስር እና ድምር ደግሞ ቡድን፤ ማህበረሰብ፤ ወዘተ ይፈጥራል። ሰው ማህበራዊ እንሰሳ ስለሆነ። ግለሰብ ዜጋ ነው። ዜጋ ደግሞ በጾታ፤ በዕድሜ፤ በቋንቋ፤ በሃይማኖት፤ በአመለካከት (ርዕዮት)፤ በፍላጎት ወዘተ ህልቆ መስፈርት የሌላቸው የቡድን ይሁን የግል መሰረቶች ይፈጥራል። አንድ አገር ሰው ሰራሽ የሆነ የጎሳ ክምር ውጤት ሳይሆን የግለሰቦች ፈርጀ ብዙ ሽብልቅ ውጤት ነው።

በጎሳ አገር ለማደራጀት መሞከር ኢ-ተፈጥሮዊ እና ኢ-ማህበረሰባዊ ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የጎሳ ጭቆና ሳይሆን የነበረው የመደብ ጭቆና ነው። የመደብ ጭቆና ። ይህም በየትኛውም አለም እንደ ነበረው በኢትዮጵያም አፈር ገፊ ገበሬ( ባላገር)፤ መጫኛ ነካሽ (ነጋዴ)፤ ቀጥቃጭ ( አንጠርኛ/ሸክላ ሰሪ)፤ ባላባት( ፊታውራሪ፤ባላንባራስ፤ ቀኛዝማች፥ ወዘተ ንጉስ እና ንጉሳዊ ሀረግ) የሚል እንጅ የወረሞ፤ያማራ፤የትግሬ፤የአድሬ ወዘተ የሚል ቅራቅንቦ አስተዳደር የለም በዚህም ከዕቁብ የሚገባ በደል አለ ማለት አይቻል። ይህን የመደብ ጭቆና ደግሞ ሀ ብለው የታገሉት ብዙዎቹ የአማራ ልጆች ናቸው። ይሁን እንጅ ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንድሉ የምዕራባዊያን እና የአረብ አገራት ገረድ የሆኑት ኦነግ፤ወያኔ እና ሻዕብያ አማራ ጨቋኝ በሚል የሀሰት ትርክት - የጎሳ ጭቆና አለ የሚል ወንጀል የመፈጸሚያ ኢ-ሳይንሳዊ አጀንዳ አሰራጩ። አንዱም የዚህ ትርክት ሰለባ የቡርቃው ዝምታ መንፈስ ካረፈባቸው ሰዎች መካከል አንተ ትመስለኛለህ።

በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ውስጥ ችግር የለም ማለት አይደለም። ወደፊትም አይኖርም ማለትም አይደለም። ችግር ከሌለ መሻሻል አይኖርም - ችግር ጤናማ የማህበረሰብ አካሂድ ነው ምክንያቱም ችግሩ ዕልባት ሲያገኝ ወደ ተሻለ ደረጃ ስለሚሄድ። የኢትዮጵያ ችግር የጎሳ ችግር አይደለም። አንድ ሰው ያላመመውን በሽታ ለማከም መሞከር ሰውየውን በሽተኛ ማድረግ ነው። ኢትዮጵያ ለ50 አመታት የጎሳ መርዝ ስለተሰጣት ይኸው አሁን በጽኑ ታማለች። የኢትዮጵያ ችግር የመደብ ችግር ነው። አሁን ደግሞ የባንዳዎች ችግር ነው - ኦነግ ባንዳ፤ ወያኔ ባንዳ። አገሪቱ ያልበላትን እያከካችሁ አድምታችሁ አቆሰላችሗት። የኢትዮጵያ ህዝብ የተሰባጠረ አንድ ህዝብ እንጅ ህዝቦች አይደለም፤ ኢትዮጵያ ብሄር እንጅ ብሄሮች አይደለችም።

ለዚያ ነው ይህ የወያኔ እና ኦነግ የጎሳ ፓለቲካ ጥርሱ የሚረግፈው። መሄድ ከማይችልበት ዝግ መንገድ ላይ ደርሷል።

Post Reply