Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይን እንደ ሄሮሻማ (Hiroshima) እና ናጋስኪ (Nagasaki) ያደረገው የወያኔ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ የዴደቢት ህገ-መንግስት። ትግራይ! የወያኔዎች እና የምዕራባዊያን ቤተ-ሙከ

Post by Abere » 24 Mar 2024, 17:26

ትግራይን እንደ ሄሮሻማ (Hiroshima) እና ናጋስኪ (Nagasaki) ያደረገው የወያኔ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ የዴደቢት ህገ-መንግስት። ትግራይ! የወያኔዎች እና የምዕራባዊያን ቤተ-ሙከራ..የጎሳ ኒዪክለር ቦንብ ገፈት ቀማሽ

ጥያቄው ትግራይ የወያኔ ባንዳ የጎሳ ኒዩክለር ቦንብ ገፈት ቀማሽ መሆኗ ሳይሆን በድጋሜ በዚህ የዘገምተኞች የጎሳ ኒዪክሌር ቦንብ ተሸካሚ የወያኔ ዛር አሁንም እየገዘፈባቸው መሆኑ ነው።


Axumezana
Senior Member
Posts: 13632
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትግራይን እንደ ሄሮሻማ (Hiroshima) እና ናጋስኪ (Nagasaki) ያደረገው የወያኔ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ የዴደቢት ህገ-መንግስት። ትግራይ! የወያኔዎች እና የምዕራባዊያን ቤ

Post by Axumezana » 24 Mar 2024, 17:33

ግብፅ፥ በስተጀርባ፥ ነድፋ፥
ኢሳያስ፥ ትግራይን፥ እንዲያጠፋ
ወያነ፥ ተፈጭቶ፥ በወንፊት፥ እንዲነፋ፥
አብይ፥ እውነት፥ ነው፥ ግፋ፥
27 አመት፥ ያጨለመ፥ይጥፋ
ታማኝ፥በአብይ፥እግር፥ ተደፋ፥

ወልቃይት፥ ጠገዴ፥ ኬኛ፥
ትግረዋይን፥ አጥፍተህ፥ለኛ፥

ትግራይን፥ ቦጫጭቀህ፥
አንዱን፥ ለኢሳያስ፥ ሰጥተህ፥

ቀሪውን፥ ፌደራል፥ ይግዛ፥
ትግረዋይ፥ ተገንዞ፥ በቃሬዛ፥
ቢያንስ፥መቶ፥ አመት፥ እንዲገዛ፥

የትግራይ፥ ጠላቶች፥ ያልገባቸው፥
እየሱስ፥ ክርስቶስ፥ እንደሚያያቸው፥
እቅዳቸውን፥ እንደሚያፈርስባቸው

ይኸ፥ ሁሉ፥ እቅድ፥ ውሃ፥በልቶት፥
እየሱስ፥TDFን፥ ልኮ፥ትግረዋይን፥ ታድጎት፥

ጠላቶቹ፥ ሁሉ፥ ተበጣበጡ፥
ግራ፥ ገባቸው፥ ውል፥ አጡ፥




viewtopic.php?f=2&t=336064
Last edited by Axumezana on 24 Mar 2024, 19:21, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይን እንደ ሄሮሻማ (Hiroshima) እና ናጋስኪ (Nagasaki) ያደረገው የወያኔ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ የዴደቢት ህገ-መንግስት። ትግራይ! የወያኔዎች እና የምዕራባዊያን ቤ

Post by Abere » 24 Mar 2024, 17:43

በእሳት ቃጠሎ አደጋ ጊዜ ከሁሉም የቤት እንሰሳት ውስጥ ከአደጋው ማስመለጥ የማይቻለው አስቸጋሪው እንሰሳ በግ ነው። ምክንያቱም በግ በመንጋ የሚያስብ ሞኝ ፍጥረት ስለሆነ። መቶ በግ አስወጠትህ አንድ በግ ቀርቶ ባኣ ባአ ካለ መቶው በግ በሙሉ ዘሎ ገብቶ በሳት ይቃጠላል።

የትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ በወያኔነት ተጀንጅኖ እንደ በግ በመንጋ በመነዳቱ ውጤቱ እጅግ ዘግናኝ ሆነ በመጨረሻ። እምበር ተገዳላይ ያለ ዘገምተኛ ባንዳ ወያኔ ተከትሎ በጦርነት እሳት ተለበለበ። የትግራይ ህዝብ መንቃት አለበት። የወያኔ መንጋ በግ ከመሆን መጠንቀቅ አለበት።

Axumezana wrote:
24 Mar 2024, 17:33
viewtopic.php?f=2&t=336064

Post Reply