Ethiopia to let foreigners own property, PM says on state TV
Reuters
March 24, 2024
<> እንጭጩ ዓብይ ከአሰብ ወደ ሶማሊላንድ ተቀበዥብዦ እንደሄደው አሁን ደግሞ፣ ታላቁ የሃገር ጉብኝት ብሎ ያቀረበው ጥሪ አልሳካ ሲለው መሬትና ንብረት ግዙ እያለ ማጭበርበር ጀምሯል። ከኤርትራ መማር ነው። ግፍ ያለበት ሃገር ማንም ሃብቱን አያፈስም።
https://www.reuters.com/world/africa/et ... 024-03-24/
-
- Senior Member
- Posts: 11851
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
ከ ‘እናት አገራችሁን ጎብኙ’ ወደ ‘ንብረት ግዙ‘, LOL!
Last edited by Selam/ on 25 Mar 2024, 08:02, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11851
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member+
- Posts: 7935
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Re: From Great Ethiopia Homecoming to Real Estate, LOL!
እንጭጫ የቺቺኒያ ልጅ ከእንጭጩ መሪ ያላነሰ ግፍ በአጋሜ ዘሮቿ በአገሪቷ ላይ ተፈፅሟል። መልእክቷ ለገባውሰው ግልፅ ነው ፤ ከዚህ ሰውዬ ወያኔ ይሻል ነበር ነው የምትለው።
Selam/ wrote: ↑24 Mar 2024, 15:41Ethiopia to let foreigners own property, PM says on state TV