Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 6415
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማን በአዲስ አበባ የባለ ስልጣናቱ አውቶብስ ላይ ቦንብ ጣለ። የሰራተኞች በደል ይቁም አለ።

Post by union » 22 Mar 2024, 08:51

የአገዛዙ ሹማምንቶች ምን ሊደርስብን ነው ብለው በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ገብተዋል

kebena05
Member
Posts: 2317
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: አማን በአዲስ አበባ የባለ ስልጣናቱ አውቶብስ ላይ ቦንብ ጣለ። የሰራተኞች በደል ይቁም አለ።

Post by kebena05 » 22 Mar 2024, 08:57

እረ ትግራዋይ በላይ

ምንጩን አንድ በለን እንጂ....

በታ?
ቀን?
የተጎዱት ብዛት
አደረገ የተባለው ድርጅት አምኗል ወይ?

union wrote:
22 Mar 2024, 08:05
አንድ በልልኝ

Post Reply