Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20641
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ከሻእቢያ ጋር መጋጨት ዋጋ ያስከፍላል:: የወያኔ ጉዳይ..

Post by Fed_Up » 19 Mar 2024, 22:24

ሻእቢያ ጎን ሆኖ እያለ 65,000 ታጋይ አሰውቻለሁ ብሎ ያወራል ( ያው እንደተለመደው ከሻእቢያ ቁጥር በቁጥር ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ የኮረጁት ነው ምክኒያቱም ሻእቢያ 65,000 ሰማእታት ከነስማቸው አድራሻቸው ስማቸው ፎቷቸው ተሰንዶ የተቀበሩበት ቦታ ሳይቀር ተዘግቦ ነው)
ወደ ቁምነገሩ....

እናም....

65,000 አሰውተንይላሉ አጋሜዎች ..ተራራም አንቀጥቅጠን እምበር ተጋዳላይ አስጨፍረን... በሻእቢያ ትከሻ ሆኖ ኢትዮጵያን ተቆጣጥረው ገዟት .. ነዷት...

ይሁን ...

ጥያቄው እንዲህ ነው..
"እውን ትግራይ ህዝብ በትለይ በተለይ ወያኔ እውነት ተዋጊዎች ናቸው"?

የእኔ መልስ ..

"ፈጽመው አይደሉም" " እንደዛ ብሎ ማሰቡ ራሱ ወንጀል ነው"
ለምን የሚል የዋህ ወይም ማሰቢያው የተሰለበበት ሰው ሊኖር ይችላል.... ላብራራው

1,500,000 እስካፍንጫው የታጠቀ ተዋጊ ካስጨረሱ በሆላ ትግራይን የነበራት ስፋት ልክ የስንዴ እርዳታ የዘገየበት አጋሜ ውፍረቷን በግማሽ መቀነስ ሳይሆን ..አፍሪካን መቆጣጠር አይችሉም ነበርን? ብሎ እሚጠይቅ ብልህ አይጠፋምና በማብራራት ጊዜዬን አልጨርስም::

መደምደሚያዬ...

ድሮም ወያኔን ወይም አጋሜዎች ደረታቸውን ነፍተው ጀግና ለመምሰል የቻሉበት ቀንደኛ ምክኒያት የሻእቢያ ወይም ኤርትራውያን ጫንቃ እናእርዳታ ነበር..

እናስ ምን ይጠበስ የሚል ካለ..

አብይ እንዲህ ወያኔ ላይ እሚንጠባረረውው.. ሻእቢያ ጫንቃና ጀግንነት እንጂ ባይሆንማ ኑሮ አብይ ዛሬ ኤሜራይትስ ኮዶመኒየም ውስጥ ወይም ኬንያ ውስጥ ከማሳዬች ጎንለጎን ተሰዶና ተዋርዶ በኖረ ነበር::
ከሻእቢያ ጋር መጣላት ዋጋ ያስከፍላል

እናም...

ለአብይ ጠቅላያችሁ ንገሩት....ወይም ተረቱን አድሩስለት "የedenን ጠባሳ ያዬ... ከሻእቢያ ጋር አይጋጭም"

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12684
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ከሻእቢያ ጋር መጋጨት ዋጋ ያስከፍላል:: የወያኔ ጉዳይ..

Post by Fiyameta » 19 Mar 2024, 22:53

The 1.5 million agame terrorists that died during the war didn't even get to see combat when artillery and mortar shells rained down on them from all directions. The few lucky souls are playing ሰኞ ማክሰኞ on Mekelle's streets. That's all she wrote! :P :P




Post Reply