Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1600
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

አዲስአባ ውስጥ ያላችሁ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች፥ የሚፈራርሱትን ሕንፃዎች ምስል አስቀምጡ። የፋኖ አስተዳደር በቅርቡ ሲመሠረት፥ ዓቢይ የገነባቸውን አፍርሰን፥ የፈረሱትን ቅርሳዊ ቦታዎችን መልሰን

Post by EwnetYashenifal » 18 Mar 2024, 17:40

አዲስአባ ውስጥ ያላችሁ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች፥ የሚፈራርሱትን ሕንፃዎች ምስል አስቀምጡ። የፋኖ አስተዳደር በቅርቡ ሲመሠረት፥ ዓቢይ የገነባቸውን አፍርሰን፥ የፈረሱትን ቅርሳዊ ቦታዎችን መልሰን እንገነባቸዋለን