Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1600
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ወንጌላውያን፥ ቅኖች መሆናችሁን አልጠራጠርም፤ ጥያቄዎቻችሁን ለምን በራሳችሁ ፍላጎት ብቻ አጠበባችሁት፥ ንብረታችን ይመለስልን፥ በቂ ቦታና የመቃብር ቦታ ይሰጠን፥ ወዘተ። ዲሞክራሲ ቢኖር እኮ

Post by EwnetYashenifal » 18 Mar 2024, 17:07

ወንጌላውያን፥ ቅኖች መሆናችሁን አልጠራጠርም፤ ጥያቄዎቻችሁን ለምን በራሳችሁ ፍላጎት ብቻ አጠበባችሁት፥ ንብረታችን ይመለስልን፥ በቂ ቦታና የመቃብር ቦታ ይሰጠን፥ ወዘተ። ዲሞክራሲ ቢኖር እኮ ጥያቄያችሁ ይመለሳል