Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1600
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ወንጌላዊ ጋሽ ግርማ፥ አሁን እሳቸው የዓቢይ ቃል አቀባይ ወይስ ወንጌላዊ? ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ችግሮች ምዕራብያውያን አገሮች ውስጥ ካሉት አይበልጡም ብለው አረፉት። የኦሮሞ ባለተረኛ መሆን

Post by EwnetYashenifal » 18 Mar 2024, 16:53

ወንጌላዊ ጋሽ ግርማ፥ አሁን እሳቸው የዓቢይ ቃል አቀባይ ወይስ ወንጌላዊ? ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ችግሮች ምዕራብያውያን አገሮች ውስጥ ካሉት አይበልጡም ብለው አረፉት። የኦሮሞ ባለተረኛ መሆንዎ ነው በርሶ ቤት