Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ☕️ ░░ ከትግራይ አስደሳች ዜና ተሰማ ░░ ☕️ የሕወሃቱ ካድሬ አይተ Selam/Horus ሰብኣዊ እርዳታን ለመቀበል ጅቡቲ ገቡ

Post by Digital Weyane » 17 Mar 2024, 23:14

ኡኔ ምለው ፣ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን የምግብ እርዳታ ከሚያደርጉልን ለምን በምግብ ራሳችንን እንድንችል አያስተምሩንም? :roll: :roll:

ስንፍና በማንም ሰው ላይ ያለ ነገር ስለሆነ አዲስ ነገር አይደለም። ዋናው ነገር ማማረር ሳይሆን ከሌሎች በምግብ ራሳቸውን ከቻሉ የአፍሪካ አገራት መማር ነው። :roll: :roll:

የፕሪቶሪያው የSelam/ ስምምነቱ ተጋሩ በምግብ ራሳችንን የሚያስችለን አቅም እንዲኖረን የሚያደርግ ትምህርትን የማግኘት መብት ማካተት ነበረበት ባይ ነኝ። :roll: :roll:

ትግራይ ትስዕር!

Post Reply