Page 1 of 1

ጦርነቱ የቱ ጋ ነዉ ግን የምካሄደዉ?

Posted: 17 Mar 2024, 17:07
by DefendTheTruth
አገሪቷ በጦርነት ተወጥራለች እንባላለን፣ ግን ምንም የጦርነት አዝማሚያ አይታይም፣ ከተሞች በእድገት ጎዳና ላይ እየተሽቀዳደሙ ናቸዉ።

ከምቶከስባቸዉ ጥይት በላይ ይህ የመንግስት አያየዝ የአገሪቷን ጠላቶች ይለበልባቸዋል።