አልበሽር ጠግቦ እስላማዊ አሸባርዎችን (ቢላደን ጨምሮ) እያስተናገደ እንጣጥ እንጣት እያለ ኤርትራን ሲበጠብጥ .. ቢላደን ከጀሌዎቹ ጋር በጀግናው የሻእቢይ ጦር ልክ እንደ ደረጺዬን በተኣምር ከመያዝ ለጥቂት ሲያመልጥ .. ጀግናው የአልበሽርን ጦርን ግን ገርፎ ከካርቱም በር በልመና እና ምልጃ እንደተመለሰ ያውቃሉ? ይህ የሆነ 1996 ነው::
ኤርትራ ጋር የቆመ ያሸንፋል:: Al Burhan ….ጥርጥር የለውም::