Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by Horus » 16 Mar 2024, 16:20

ዲዲቲ፣
እኔ ያማያ ተወላጅ አይደለሁም።

ነገር ግ ን አመያ ማለት የክስታኔኛ ቃል እንደ ሆነ ታውቃለህ ? አመያ የጎሳ ስም እንደ ሆነ ታውቃለህ? እነዚህ ቋንቋና ባህላቸውን የተቀሙ በድንቁርና ዱላ የተሸከሙ ሰዎች የማን ጎሳ እንደ ሁኑ ለነግርህ እችላለሁ ። ቪዲዮው የት አካባቢ እንደ ሆነ አላውቅም፣ ቤትና ዙሪያቸው የኛ የራቁ ይመስላሉ ። ጨቦ ጉራጌ አይመስሉኝም ።

አመያ ዛሬ አንተ በድንቁርና የተሸከምከው ስም ቢሆንም ክግራኝ መሃመድን በመጀምሪያው ጦርነት የተዋጉትና ያሸነፉት ኦርቶዶክስ ጉራጌዎች ናቸው ።

ግዴለም አሳ ጎርጓሪ እንዳትሆን? አመያ፣ አማውቴ፣ አይመለል ... ማ ይንገር የነበረ ነው አትቸኩል ?

የዛሬ አመት አካባቢ ባለ ግዜ ሰልቃጭ ወረሞች ታሪክና ባህል ዘረፋ ወጥተው የባልቻ ሰፎ ቤተሰብ ነን የሚሉ ሰዎችን ቪዲዮ ሲቀርጹ የሆነው ይህ ነው ።

ይህ የሚሆነው ሶዶ አገምጃ ነው ።

ጠታቂው ይቀድምና " ጎሳችሁ ኦሮሞ ነው አይደል?" ብሎ ሽማግሌውን ይጠይቀዋል ።

ሽማግሌ ደንገጥ ብሎ ግራ የመጋባት ስሜት ፊቱ ላይ የገልጽና በማመንታት " አው ኦሮሞ ነን" ሲል ይመልስለታል ።

ጠያቂው ይቀጥልና "ከተኛኛ የኦሮሞ ጎሳ ናችሁ" ሲል ሻማግሌውን ይጠይቀዋል ።

ሽማግሌው "ከዚሁ ነን፣ እዚሁ ነን" ቦሎ መለሰለት ።

ሃቁ ይህ ነው ። እዚያ ቦታ የኦሮሞ ጎሳ አልነበረም ፤ የነበረው ጉራጌ ነው ።

አባቱን የሚክድ ጎሳ የለውም! መልሱ " እዚሁ ነን" ማለት ብቻ ነው !

አመያ የክስታኔ ጉራጌኛ ቃል ሲሆን የአንድ ጎሳ ስም ነው! ያ ጎሳ ማ እንደ ሆነ ምስጢሩን ለግዜው እይዘዋለሁ ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by DefendTheTruth » 16 Mar 2024, 17:40

እኔ ደግሞ እዚህ ላይ ሌለኘዉ ንኪህ አመያ ስለሆነ፣ ከአመያ ጋር ቅርበት የለህ መስሎኝ ነበር።

ዘፋኙ እስክንድር ታምሩ ዘፈኑ ላይ፣ "ኦሆ ኤሄ፣ የጀልዴሳ አመያ ሱታ ሱታ አለያ" ብሎ ነዉ የምዘፍነዉ፣ (የአመያዉ ዝንጀሮ፣ ቀስ በል ገደል አለ ና እንደ ማለት ነዉ)፤ እስክንድር እድገቱም እዚያ አከባቢ መሆኑን ሌላ ቦታ ስናገር ሰምቻለሁ፣ ክልሉ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ይባላል፣ አመያን ጨምሮ ማለት ነዉ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by DefendTheTruth » 16 Mar 2024, 17:47

ሆረስ፣

በጣም ቀላል ነዉ፣ ይህን ቪዲዮ ስማ ና ሰዉዪዉ ዬቱ ጋ እንደዚያ አንዳለ ንገርን፣ እናስተረጉምልሃለን ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by Horus » 16 Mar 2024, 22:27

DefendTheTruth wrote:
16 Mar 2024, 17:40
እኔ ደግሞ እዚህ ላይ ሌለኘዉ ንኪህ አመያ ስለሆነ፣ ከአመያ ጋር ቅርበት የለህ መስሎኝ ነበር።

ዘፋኙ እስክንድር ታምሩ ዘፈኑ ላይ፣ "ኦሆ ኤሄ፣ የጀልዴሳ አመያ ሱታ ሱታ አለያ" ብሎ ነዉ የምዘፍነዉ፣ (የአመያዉ ዝንጀሮ፣ ቀስ በል ገደል አለ ና እንደ ማለት ነዉ)፤ እስክንድር እድገቱም እዚያ አከባቢ መሆኑን ሌላ ቦታ ስናገር ሰምቻለሁ፣ ክልሉ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ይባላል፣ አመያን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ደቡብ ምራብ ሸዋ ማለት ጉራጌ ነው ። አመያ እራሱ ቦታው ያለው ጨቦ ጉራጌ ውስጥ ነው። አመያ የጥላሁን ገሰሰ ትውልድ ቦታ ነው። ቦታው ዛሬ አመያ ነው የሚባለው ከሆነ የዘፋኙ አገር በስም ጥቀስ ። የኔ አገር ምድረ ከብድ ጢያን ይዘህ አማውቴ ነው። ስለዚህ ጨቦ ወስጥ ያሉትን መንደሮች አላውቃቸውም ፣ እዚያ ሄጄም አላውቅም ። እኔ ኦሮሞኛ (ጋልኛ) ስለማላውቅ ዘፈኑ ምን እንደ ሚል አላውቅም ። ከቤት አሰራሩ ስመለከት ከጉራጌ ቤት አይመሳሰልም ። የወንጪ ሰዎችች ቤት ተመልከት ቁርጥ የአያቶቻቸው ቤት ነው። ውስጡ ጭምር የሚበሉበት የሚቀመጡበት በርጩማ ጭምር ማለት ነው ። ጉራጌነታቸውን ጭርሰው ያልረሱት ሲዘፍኑ ዱላ አይይዙም ። ጉራጌ በጭራሽ ዱላ አይይዝም። ሽማግሎች በትር (ለጅም) ይይዛሉ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by Horus » 16 Mar 2024, 22:51

ዲ ዲ ቲ
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !

በነገራች ላይ የኔ አያት ቅም አያቶች የተቀበሩት እዚች ምድረ ውስጥ ነው ፤ እዚህ ብትቆም ሙሉ ዝቋላን ሙሉ ዝዋይን አብጠርጥረ ታያለህ ፣

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by DefendTheTruth » 17 Mar 2024, 12:03

Horus wrote:
16 Mar 2024, 22:51
ዲ ዲ ቲ
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !
ያ ማለትህ እዚህኘዉ ቪዲዮ ላይ ምስክርነታቸዉን የምሰጡት ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ማለትህ ነዉ? አንዳቸዉም ከጉራጌ ጋር ስያይዙት አይደመጡም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by Horus » 17 Mar 2024, 12:23

DefendTheTruth wrote:
17 Mar 2024, 12:03
Horus wrote:
16 Mar 2024, 22:51
ዲ ዲ ቲ
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !
ያ ማለትህ እዚህኘዉ ቪዲዮ ላይ ምስክርነታቸዉን የምሰጡት ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ማለትህ ነዉ? አንዳቸዉም ከጉራጌ ጋር ስያይዙት አይደመጡም።
DDT
አትቸኩል፤ ቪድዮውን ሳገኘው ንግግሩን እለጥፍልሃለሁ።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9924
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር

Post by DefendTheTruth » 17 Mar 2024, 12:37

Horus wrote:
17 Mar 2024, 12:23
DefendTheTruth wrote:
17 Mar 2024, 12:03
Horus wrote:
16 Mar 2024, 22:51
ዲ ዲ ቲ
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !
ያ ማለትህ እዚህኘዉ ቪዲዮ ላይ ምስክርነታቸዉን የምሰጡት ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ማለትህ ነዉ? አንዳቸዉም ከጉራጌ ጋር ስያይዙት አይደመጡም።
DDT
አትቸኩል፤ ቪድዮውን ሳገኘው ንግግሩን እለጥፍልሃለሁ።
ባልቻ ሃቲ ዴሴ፣ ሎላፍ ለፈ ኬሴ (ባልቻን እናቱ የወለደችዉ፣ ለጦርነት ነዉ)

የምለዉ አባበል እንዴት ነበር በጉራጊኛ የምባለዉ?

በጉራጌዎችም ባልቻ ሳፎ ሮባ ነዉ ወይስ ሌላ ስም አላቸዉ፣ እኝህ ክቡር ጀግና?

አንተ አመጠሀዉ እንጂ ጀግና አገር እንጂ መንደር የላቸዉም፣ ይህ ክርክር ክብራቸዉን ስለማይመጥን፣ ይህን ክርክር መቀጠል አልፈልግም፣ ሞራልም ብቃትም የለኝም ና።

Post Reply