-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
ዲዲቲ፣
እኔ ያማያ ተወላጅ አይደለሁም።
ነገር ግ ን አመያ ማለት የክስታኔኛ ቃል እንደ ሆነ ታውቃለህ ? አመያ የጎሳ ስም እንደ ሆነ ታውቃለህ? እነዚህ ቋንቋና ባህላቸውን የተቀሙ በድንቁርና ዱላ የተሸከሙ ሰዎች የማን ጎሳ እንደ ሁኑ ለነግርህ እችላለሁ ። ቪዲዮው የት አካባቢ እንደ ሆነ አላውቅም፣ ቤትና ዙሪያቸው የኛ የራቁ ይመስላሉ ። ጨቦ ጉራጌ አይመስሉኝም ።
አመያ ዛሬ አንተ በድንቁርና የተሸከምከው ስም ቢሆንም ክግራኝ መሃመድን በመጀምሪያው ጦርነት የተዋጉትና ያሸነፉት ኦርቶዶክስ ጉራጌዎች ናቸው ።
ግዴለም አሳ ጎርጓሪ እንዳትሆን? አመያ፣ አማውቴ፣ አይመለል ... ማ ይንገር የነበረ ነው አትቸኩል ?
የዛሬ አመት አካባቢ ባለ ግዜ ሰልቃጭ ወረሞች ታሪክና ባህል ዘረፋ ወጥተው የባልቻ ሰፎ ቤተሰብ ነን የሚሉ ሰዎችን ቪዲዮ ሲቀርጹ የሆነው ይህ ነው ።
ይህ የሚሆነው ሶዶ አገምጃ ነው ።
ጠታቂው ይቀድምና " ጎሳችሁ ኦሮሞ ነው አይደል?" ብሎ ሽማግሌውን ይጠይቀዋል ።
ሽማግሌ ደንገጥ ብሎ ግራ የመጋባት ስሜት ፊቱ ላይ የገልጽና በማመንታት " አው ኦሮሞ ነን" ሲል ይመልስለታል ።
ጠያቂው ይቀጥልና "ከተኛኛ የኦሮሞ ጎሳ ናችሁ" ሲል ሻማግሌውን ይጠይቀዋል ።
ሽማግሌው "ከዚሁ ነን፣ እዚሁ ነን" ቦሎ መለሰለት ።
ሃቁ ይህ ነው ። እዚያ ቦታ የኦሮሞ ጎሳ አልነበረም ፤ የነበረው ጉራጌ ነው ።
አባቱን የሚክድ ጎሳ የለውም! መልሱ " እዚሁ ነን" ማለት ብቻ ነው !
አመያ የክስታኔ ጉራጌኛ ቃል ሲሆን የአንድ ጎሳ ስም ነው! ያ ጎሳ ማ እንደ ሆነ ምስጢሩን ለግዜው እይዘዋለሁ ።

- Member+
- Posts: 9925
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
እኔ ደግሞ እዚህ ላይ ሌለኘዉ ንኪህ አመያ ስለሆነ፣ ከአመያ ጋር ቅርበት የለህ መስሎኝ ነበር።
ዘፋኙ እስክንድር ታምሩ ዘፈኑ ላይ፣ "ኦሆ ኤሄ፣ የጀልዴሳ አመያ ሱታ ሱታ አለያ" ብሎ ነዉ የምዘፍነዉ፣ (የአመያዉ ዝንጀሮ፣ ቀስ በል ገደል አለ ና እንደ ማለት ነዉ)፤ እስክንድር እድገቱም እዚያ አከባቢ መሆኑን ሌላ ቦታ ስናገር ሰምቻለሁ፣ ክልሉ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ይባላል፣ አመያን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ዘፋኙ እስክንድር ታምሩ ዘፈኑ ላይ፣ "ኦሆ ኤሄ፣ የጀልዴሳ አመያ ሱታ ሱታ አለያ" ብሎ ነዉ የምዘፍነዉ፣ (የአመያዉ ዝንጀሮ፣ ቀስ በል ገደል አለ ና እንደ ማለት ነዉ)፤ እስክንድር እድገቱም እዚያ አከባቢ መሆኑን ሌላ ቦታ ስናገር ሰምቻለሁ፣ ክልሉ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ይባላል፣ አመያን ጨምሮ ማለት ነዉ።
-
- Member+
- Posts: 9925
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
ሆረስ፣
በጣም ቀላል ነዉ፣ ይህን ቪዲዮ ስማ ና ሰዉዪዉ ዬቱ ጋ እንደዚያ አንዳለ ንገርን፣ እናስተረጉምልሃለን ።
በጣም ቀላል ነዉ፣ ይህን ቪዲዮ ስማ ና ሰዉዪዉ ዬቱ ጋ እንደዚያ አንዳለ ንገርን፣ እናስተረጉምልሃለን ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
ደቡብ ምራብ ሸዋ ማለት ጉራጌ ነው ። አመያ እራሱ ቦታው ያለው ጨቦ ጉራጌ ውስጥ ነው። አመያ የጥላሁን ገሰሰ ትውልድ ቦታ ነው። ቦታው ዛሬ አመያ ነው የሚባለው ከሆነ የዘፋኙ አገር በስም ጥቀስ ። የኔ አገር ምድረ ከብድ ጢያን ይዘህ አማውቴ ነው። ስለዚህ ጨቦ ወስጥ ያሉትን መንደሮች አላውቃቸውም ፣ እዚያ ሄጄም አላውቅም ። እኔ ኦሮሞኛ (ጋልኛ) ስለማላውቅ ዘፈኑ ምን እንደ ሚል አላውቅም ። ከቤት አሰራሩ ስመለከት ከጉራጌ ቤት አይመሳሰልም ። የወንጪ ሰዎችች ቤት ተመልከት ቁርጥ የአያቶቻቸው ቤት ነው። ውስጡ ጭምር የሚበሉበት የሚቀመጡበት በርጩማ ጭምር ማለት ነው ። ጉራጌነታቸውን ጭርሰው ያልረሱት ሲዘፍኑ ዱላ አይይዙም ። ጉራጌ በጭራሽ ዱላ አይይዝም። ሽማግሎች በትር (ለጅም) ይይዛሉ ።DefendTheTruth wrote: ↑16 Mar 2024, 17:40እኔ ደግሞ እዚህ ላይ ሌለኘዉ ንኪህ አመያ ስለሆነ፣ ከአመያ ጋር ቅርበት የለህ መስሎኝ ነበር።
ዘፋኙ እስክንድር ታምሩ ዘፈኑ ላይ፣ "ኦሆ ኤሄ፣ የጀልዴሳ አመያ ሱታ ሱታ አለያ" ብሎ ነዉ የምዘፍነዉ፣ (የአመያዉ ዝንጀሮ፣ ቀስ በል ገደል አለ ና እንደ ማለት ነዉ)፤ እስክንድር እድገቱም እዚያ አከባቢ መሆኑን ሌላ ቦታ ስናገር ሰምቻለሁ፣ ክልሉ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ይባላል፣ አመያን ጨምሮ ማለት ነዉ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
ዲ ዲ ቲ
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !
በነገራች ላይ የኔ አያት ቅም አያቶች የተቀበሩት እዚች ምድረ ውስጥ ነው ፤ እዚህ ብትቆም ሙሉ ዝቋላን ሙሉ ዝዋይን አብጠርጥረ ታያለህ ፣
ይህ አይደለም። ሌላ አንድ ሻምግሌ አልጋ ወይም መደብ ላይ ተጋድመው የሚሰጡትን ቃለ ምልልስ ስማ። ሳገኘው እለጥፈዋለሁ !
በነገራች ላይ የኔ አያት ቅም አያቶች የተቀበሩት እዚች ምድረ ውስጥ ነው ፤ እዚህ ብትቆም ሙሉ ዝቋላን ሙሉ ዝዋይን አብጠርጥረ ታያለህ ፣
-
- Member+
- Posts: 9925
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member+
- Posts: 30933
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
DDTDefendTheTruth wrote: ↑17 Mar 2024, 12:03ያ ማለትህ እዚህኘዉ ቪዲዮ ላይ ምስክርነታቸዉን የምሰጡት ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ማለትህ ነዉ? አንዳቸዉም ከጉራጌ ጋር ስያይዙት አይደመጡም።
አትቸኩል፤ ቪድዮውን ሳገኘው ንግግሩን እለጥፍልሃለሁ።
-
- Member+
- Posts: 9925
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አመያ፣ የሆረስ ትዉልድ-አገር
ባልቻ ሃቲ ዴሴ፣ ሎላፍ ለፈ ኬሴ (ባልቻን እናቱ የወለደችዉ፣ ለጦርነት ነዉ)Horus wrote: ↑17 Mar 2024, 12:23DDTDefendTheTruth wrote: ↑17 Mar 2024, 12:03ያ ማለትህ እዚህኘዉ ቪዲዮ ላይ ምስክርነታቸዉን የምሰጡት ሰዎች ዉሸታቸዉን ነዉ ማለትህ ነዉ? አንዳቸዉም ከጉራጌ ጋር ስያይዙት አይደመጡም።
አትቸኩል፤ ቪድዮውን ሳገኘው ንግግሩን እለጥፍልሃለሁ።
የምለዉ አባበል እንዴት ነበር በጉራጊኛ የምባለዉ?
በጉራጌዎችም ባልቻ ሳፎ ሮባ ነዉ ወይስ ሌላ ስም አላቸዉ፣ እኝህ ክቡር ጀግና?
አንተ አመጠሀዉ እንጂ ጀግና አገር እንጂ መንደር የላቸዉም፣ ይህ ክርክር ክብራቸዉን ስለማይመጥን፣ ይህን ክርክር መቀጠል አልፈልግም፣ ሞራልም ብቃትም የለኝም ና።