Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20638
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የኤርትራ አምላክ አይተኛም: በኤርትራውያን ስም ሲነግዱ ISIS ያጋለጣቸው ኢትዮጵያውያን

Post by Fed_Up » 16 Mar 2024, 12:43

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: በኤርትራ ስም ሲነግዱ ISIS የተባለ ሃይል በሚገባቸው ቋንቋ ሲያናግራቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን ታውቆቋል:: ኢትዮጵያውያን ሆነው ተገኙ:: ምንም ያህል በኛ ስም ነግደው ስማችን እንዲጠፋ ሲያደርጉ ቢኖሩም ታላቁ አምላክ ግን ጉዱ እንዲወጣ አርጎታል::
ነፍሳቸውን ይማር... ያልሞቱት በኤርትራውያን ስም የሚነግዱት ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወይ ልቦና ይስጣቸው ወይ ደግሞ ISIS ይላክባቸው:: አሜን


ኤርትራን አትነካኩየኤርትራ አምላክ አይተኛም